የፈጠራ ሥራዎችን ማበረታታት ለኢትዮጵያ ብልፅግና መሠረት ነው !

ዓለማችን አሁን ላይ ለደረሰችበት ሁለንተናዊ እድገት የፈጠራ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው የማይተካ አስተዋጽኦ ነበራቸው ፤ አላቸውም ። በቀጣይም የሰው ልጅን ሆነ የዓለማችንን እጣ ፈንታ በመተለም ሂደት ውስጥ የፈጠራ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው ወሳኝ አቅሞች... Read more »

የትግራይ ወጣቶች ዘመኑን የሚመጥን በሳል ፖለቲካዊ አካሄድን ይሻሉ!

የትግራይ ክልል ሰላም እና ልማት ከሁሉም በላይ የትግራይ ሕዝብ ጉዳይ ነው ። በጉዳዩ ዙሪያ የትግራይን ሕዝብ እንደ ሕዝብ የምወክል እኔ እና እኔ ብቻ ነኝ ፤ ከኔ በላይ ለአሳር ብሎ ማሰብ ሆነ አደባባይ... Read more »

የትግራይ አስተዳደር የቀደሙ ችግሮችን በመፍታት የትግራይን ሕዝብ ሰላም ማረጋገጥ ይጠበቅበታል!

ለሁለት ዓመታት ያህል በመንግሥትና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት ጥቅምት 23 ቀን 2015 በፕሪቶርያ በተካሄደው የሰላም ስምምነት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን መሠረት አድርጎ ሉዓላዊነትን፣ የግዛት አንድነትን እና ብሄራዊ ጥቅምን ባከበረ መልኩ ዕልባት አግኝቷል፡፡... Read more »

ፌስቲቫሉ ለቀጣናዊ ትውውቅና ትብብር ዕድል የፈጠረ ነው!

የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት የሕዝቦች ትስስርና ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ብሎም ሥነልቦናዊ ጉድኝቱ እጅጉን ከፍ ያለ ነው። ለምሳሌ፣ በኢትዮጵያ እና አጎራባች ሀገራት መካከል ያለውን ትስስር መመልከት ይቻላል። ኢትዮጵያ በሰሜኑ ከኤርትራ ትዋሰናለች፤... Read more »

የልማቱን የበኩር ፍሬዎች በብዙ ለማስፋት !

የኢኮኖሚ ስብራት ዛሬ ላይ የተፈጠረ ሳይሆን ዓመታትን ያስቆጠረ፤ ከመጣንባቸው አስቸጋሪ ውጦ ውረዶች ጋር የተቆራኘ ነው። ከአንድ የመንግሥት ስርዓት ጋር የተሳሳረ ሳይሆን ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት፤ ድንገትም ከዚያም በፊት ጀምሮ የተስተዋለ፤ በደርግ... Read more »

ጉብኝቶቹ የልማት አቅሞች ናቸው !

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ባለፈው ሰሞን የምሥራቅ ሐረርጌ አካባቢዎችን፣ ሐረር እና ድሬዳዋ ከተማን ጎብኝተዋል፡፡ ቀደም ሲልም በምዕራብ ሸዋ የአምቦ ከተማን እና የመከላከያ ኢንዱስትሪዎችን እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ በባሕር... Read more »

መልካም ጉርብትና እና የጋራ ተጠቃሚነት ለሕዝቦች አብሮነት!

ሀገራችን የረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥት ግንባታ ታሪክ ባለቤት ነች። በነዚህ ረጅም ዘመናት ውስጥ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም ከመኖር ባለፈ፤ በየትኛውም ሀገር ላይ ጦርነት አውጃ፣ ነጋሪት አስጎስማ እና ሰራዊት አሰልፋ ወደ ግጭት የገባችበት... Read more »

በጥላቻ እና በጨለምተኝነት የተቃኘ ፖለቲካ ይብቃን !

ፖለቲካ ሳይንስ ነው። ሳይንስ ደግሞ በማስረጃ እና በመረጃ ላይ የተመሠረተ በመርሕ እና በሀሳብ ልዕልና የሚመራ ነው። ይነስም ይብዛም የሕዝብን ፍላጎት እና የመሆን መሻት ታሳቢ የሚያደርግ፤ ለዚህም የሚገዛ ነው። ከዚህ ውጪ ያለ የፖለቲካ... Read more »

የጥፋት ድግስን ለመቀልበስ !

ለብዙ ዜጎቻችን ሞት፣ የአካል ጉዳት፤ በከፍተኛ መጠን ለሚቆጠር የሀገር ሀብት ውድመት ምክንያት የሆነው በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ የነበረው ጦርነት በፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት መቋጫ ማግኘቱ ይታወሳል። ስምምነቱ በትግራይ ክልል የጥይት ድምፅ እንዳይሰማ፤ ሕዝቡ... Read more »

ባሕር ዳር – በችግሮች ውስጥ አልፎ ውጤት የማስመዝገብ አብነት !

በመደመር ዕሳቤ ያለፉ ወረቶቻችን ለዛሬ መሠረቶቻችን ናቸው በሚል አቅጣጫ ቅርሶችን ከመፍራት ወደ ማፍራት የተሸጋገርንበት ዘመን ላይ እንገኛለን፡፡ ያለፉት እሴቶቻችንን በዛሬ ላይ በማከል የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን የጋራ... Read more »