በአንድ አገር የሚኖረው የሕዝብ ቁጥር እና የኢኮኖሚ እድገት ሳይመጣጠን ሲቀር የሕዝብ ቁጥር ለአገር ሁለንተናዊ ብልጽግና አቅም ከመሆን ይልቅ በዚያ አገር አጠቃላይ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ አውዶች ላይ አሉታዊ ጫና እንደሚፈጥር የሥነ ሕዝብ... Read more »
የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ከግማሽ ክፍለ ዘመናት በላይ የተሻገረ ነው፡፡ በእነዚህ ዓመታትም ሁለቱ ሀገራት የሕዝቦቻቸውን ጥቅም የሚያስከብሩ ተግባራት ከማከናወናቸውም ባሻገር የርስ በርስ መተሳሰብንና መተማመንን በማስቀደም ተምሳሌታዊ ግንኙነት መፍጠር ችለዋል፡፡ ኢትዮጵያ በየዘመናቱ የሚያጋጥሟትን ሰው... Read more »
ኢትዮጵያ የታሪክ ገናናነቷ ከሚገለጥባቸው ዐውዶች አንዱ በዘመናት ሂደት ውስጥ ያልተቆራረጠ ሥርዓተ መንግሥት አጽንታ መኖሯ ነው። ይሄ የሥርዓተ መንግሥት ዘላቂነት ከፈጠረላት አቅምና የህሳቤ ልዕልና አንዱ ደግሞ፤ ችግሮችን በራስ እሴት እና አቅም መፍታት ይቻላል... Read more »
እንደ ሀገር በየዘመኑ ዋጋ እያስከፈሉን ካሉ ችግሮቻችን ወጥተን ለራሳችንም ሆነ ለመጭው ትውልድ የምንመኛትን የበለጸገች ሀገር ለመፍጠር ቆም ብለን ትናንቶቻችንን በሰከነ መንፈስና አእምሮ መመርመር ይጠበቅብናል። ዛሬ ላይ ለዚህ የሚሆን ዝግጁነት መፍጠር ካልቻልን በቀጣይ... Read more »
የትኛውም ሀይማኖት የሚያስተምረው የአንደበትን ፍቅር አይደለም። በድርጊት የሚታይ ፣ በስራ የሚተረጎመውን ሰላም ነው። መተሳሰብ፣ መዋደድ፣ መከባበርን የሚገልጹት ቃላት አይደሉም ፤ ተግባር ነው። በተግባር መረዳዳት ነው። ላጣ ለነጣው በማካፈል ፤ ከተረፈን ላይ ሳይሆን... Read more »
የሰው ልጅ በምድር ሲኖር፤ በጸብ ፈንታ ፍቅርን፣ በልዩነት ፈንታ አንድነትን፣ በስንፍና ፈንታ ታታሪነትን፣ በቂምና በቀል ፈንታ ይቅር ባይነትና እርቅን፣… ይላበስ ዘንድ የተገባ ነው፡፡ ሆኖም ለጽድቅ የተፈጠረው ሰው ሐጢያትን፣ ለፍቅር የተፈጠረው ሰው ጸብን፣... Read more »
የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ነገ “የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ” የልደት /ገና/ በዓልን በደማቅ ስነስርአት ያከብራሉ። መላ የእምነቱ ተከታዮችን እንኳን ለዚህ ታላቅ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንላለን! እንደሚታወቀው፤ በሀገራችን እንደ ገና/ “የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ” የልደት... Read more »
ግጭቶች በባህሪያቸው ሊያስከፍሉ የሚችለው ዋጋ በቀላሉ ሊገመት የማይችል፤ ከተከሰቱም በኋላ ለማስቆም ያለው ፈተና ከፍ ያለ ነው፤ ከዚህ የተነሳም ከግጭት በኋላ የሚገኝን ሰላም ዘላቂ ማድረግ ከፍተኛ ቁርጠኝነት፤ ብዙ ዋጋ መክፈልንም የሚጠይቅ ነው። የታሪክ... Read more »
ምንም እንኳን ሙስና እንደሚፈጸምበት ሁኔታ የተለያዩ ብያኔዎች ቢሰጡትም ፤ ስለሙስና ትርጉም የሰጡ ምሁራን ሙስና ማለት በግል ወይም በቡድን፣ በመሪዎች ወይም በቢሮክራቶች ሥልጣንና ኃላፊነትን መከታ በማድረግ የሕዝብን ጥቅምና ፍላጎት ለግል ጥቅም የማዋል ኢ-ሥነምግባራዊ... Read more »
መንግሥት ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ ወደ ሰላም ውይይት ለመምጣት የደረሰበትን ውሳኔ ተከትሎ በአገሪቱ ያለው አጠቃላይ ሁኔታ መልኩን ከቀየረ ውሎ አድሯል። በተለይም በአፍሪካ ኅብረት አሸማጋይነት እና በዓለም አቀፉ ህብረተሰብ ድጋፍ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት... Read more »