የሰላም ስምምነቱ ፍሬ መታየትጀምሯል!

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው። ሰላም ካለ ልማት አለ፤ ኢንቨስትመንት አለ። እንደልብ ተዘዋውሮና ያሻውን ሰርቶ መግባት፣ ነግዶ ማትረፍ ፤ ተምሮ መመረቅ ወዘተ ሁሉንም ነገር ማድረግ ይቻላል። ለአንድ አገር ልማትና እድገት ሰላም ከምንም... Read more »

ሕዝብ የተሳተፈበት የሰላም ጉዞ ውጤቱ አመርቂ ይሆናል!

ሰላም ለዜጎች ወጥቶ የመግባት፣ ሰርቶ ሀብት ንብረት የማፍራት፣ እንዲሁም በሕይወት የመኖር ዋስትናን የሚያረጋግጥ ብቻ ሳይሆን፤ በአገር ሁለንተናዊ ብልጽግና ውስጥ ተኪ የሌለው ጉዳይ ነው። ያለ ሰላም ልማት፣ ያለ ሰላም ሰርቶ መኖር፣ ያለ ሰላም... Read more »

የተመዘገበውን የዲፕሎማሲ ድል በተሻለ መልኩ ለማስቀጠል ሁሉን አቀፍ ርብርብ ይሻል!

ያለፉት አራት ዓመታት ፤ በተለይም የመጨረሻዎቹ ሁለት ዓመታት ሀገራችን እንደ ሀገር በብዙ መልኩ የተፈተነችባቸው ዓመታት ናቸው። በእነዚህ ዓመታት የሀገሪቱን ገጽታ በዓለም አቀፍ መድረኮች በማጠልሸት አጠቃላይ የሆነውን የለውጥ እንቅስቃሴ ለመግታት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያጋጠመን... Read more »

በጥምቀት በዓል አከባበር ላይ የታየው የወጣቶች ተሳትፎ የሚበረታታና ምስጋና ሊቸረው የሚገባው ነው!

የሕዝብ በዓላት መንፈሳዊ እና ባሕላዊ እሴቶቻቸውን ጠብቀው ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገሩት አጠቃላይ በሆነው ሕዝብ ሁለንተናዊ ጥበቃ ሲደረግላቸው እንደሆነ ይታመናል። በዚህም በመላው ዓለም ብዛት ያላቸው ባሕሎች ትውልዶችን ተሻግረው ዛሬ ላይ መገኘት የሚያስችላቸውን ዕድል... Read more »

ጥምቀት የሰላም፣ የትኅትናና የመልካምነት በዓል!

የጥምቀት በዓል መልከ ብዙ ብቻ ሳይሆን በርካታ ትርጉሞች ያለው፤ ይሄንኑ መልክ እና ትርጉሙን መስሎና ሆኖ ማክበርን የሚጠይቅም ነው፡፡ የጥምቀት ትርጉሙ እንደ እምነቱ ተከታዮች የጥምቀቱ ባለቤት የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት አምነው የመቀበላቸውን፤ የአዳኝነት... Read more »

 ጥምቀት፦ የአብሮነት፤የፍቅርና የሰላም በዓል!

ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላትን በአደባባይ በድምቀት ከሚያከብሩ ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች። በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ ጥምቀት አንዱና ዋነኛው ነው። የክርስትና ሃይማኖት አባቶች እንደሚናገሩት፤ ጥምቀት ከሐጢያት የመንጻት ተምሳሌት ነው።ይህን ተምሳሌት ዛሬ... Read more »

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ሁሉም ኃላፊነቱን ይወጣ!

ኢትዮጵያውያን በአንድነት በዓደባባይ ከሚያከብሯቸው፤ ከፍ ያሉ ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ እሴቶች ካሏቸው አመታዊ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር የአከባበር ሥርዓቱ የሚፈጥረው ድምቀት ደግሞ የሀገር ገጽታን በመገንባት ሂደት የላቀ... Read more »

ወንጀልን በመከላከሉ ሥራ የሕዝብ ተሳትፎ በከፍተኛ መጠን ሊያድግ ይገባል!

ሌብነት፣ ዘረፋ፣ ቅሚያ፣ ማጭበርበር እና ሌሎችም በሰው ንብረት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች በተለይ በከተሞች አካባቢ እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ እነዚህ ወንጀሎች በቀንም ሆነ በሌሊት፤ በስውርም ይሁን በአደባባይ፤ በግልም ይሁን በተደራጀ መልኩ ከአነስተኛ ገንዘብ እስከ ከፍተኛ... Read more »

የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ጉዞ ስኬት ያሳዩ ጉብኝቶች!

 ኢትዮጵያ የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ አማራጭ ለመፍታት እያከናወነች ያለችው ጥረት ፍሬያማ መሆኑን ቀጥሏል፤ በአፍሪካ ኅብረት አወያይነት ከሕወሓት ጋር የተደረሰው ስምምነትም እንደ አንድ ትልቅ የስኬት ምዕራፍ የሚታይ ሲሆን፣ አገሪቱ ለስምምነቱ ተግባራዊነት የወሰደቻቸውና እየወሰደቻቸው የሚገኙ... Read more »

የጦር መሳሪያዎችን የማስረከቡ ሂደት የሚበረታታና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው ነው!

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ተከስቶ የነበረውን ጦርነት ለማስቆም በፌደራል መንግስትና በሕወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መደረሱ ይታወሳል። የሰላም ስምምነቱን ተከትሎም በሁለቱም ወገኖች በኩል ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። የሰላም ስምምነቱ የያዛቸው መርሆዎች ወደመሬት... Read more »