ባለፉት አራት ዓመታት ኢትዮጵያ እንደ አገር ስር ነቀል የሚባል ለውጥ ውስጥ ገብታለች፡፡ አገሪቱ ከሴራና ከመገፋፋት ፖለቲካ ወጥታ አሳታፊና አካታች የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት ካደረገችው ጥረት ባሻገር በኢኮኖሚ ዘርፉም በራሷ መንገድ ተጉዛ በርካታ መሻሻሎች... Read more »
ለውጥ በብዙ ገፊ ምክንያቶች የሚከሰት ማኅበረሰባዊ ክስተት ነው። በአግባቡ እና በጥንቃቄ ካልተገራ ሊያስከትል የሚችለው አደጋ ከተስፋው በላይ የከፋ እንደሚሆን በታሪክ በብዙ አጋጣሚዎች ታይቷል። ለዚህ ደግሞ እኛ ኢትዮጵያውያን ያሳለፍናቸው የለውጥ ታሪኮች ተጨባጭ ማሳያዎች... Read more »
አንድ አገር እንደ አገር ለመቀጠልም ሆነ፤ ለዜጎች የተሻለች የመኖሪያ ስፍራ እንድትሆን አገራዊ የፖለቲካ ስክነት እጅጉን ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ከሁሉም በላይ ፖለቲከኛ ነን ከሚሉ ግለሰቦችና የፖለቲካ ድርጅቶች የሚጠበቀው ከሁሉም ከፍያለ ነው። በተለይም እንደኛ... Read more »
ለውጡን ተከትሎ እየተመዘገቡ ካሉ አበረታች ውጤቶች አንዱ ገቢ በማሰባሰብ ሄደት በአገር አቀፍ ደረጃ እየታየ ያለው እመርታ ነው። ይህ በፌዴራልም ሆነ በክልል መንግሥታት በኩል እየታየ ያለው ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ አገራዊ ለውጡን ለማፋጠን የሚኖረው... Read more »
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት በንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒሊክ ዘመነ መንግሥት እንደተጀመረ የታሪክ ልሳናት ይጠቅሳሉ። ከዚያን ዘመን ጀምሮ ትውልዶችን በዘመናዊ ትምህርት በማነጽ ሀገርን ወደ ተሻለ የሥልጣን ምዕራፍ ለማሻገር ሰፊ ጥረቶች ተደርገዋል። ይብዛም ይነስም የተገኙ... Read more »
ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት መረጋገጥ የምሁራን ሚና የማይተካ ነው። ምሁራን ለዘመናት ያካበቱት ዕውቀትና ልምድ በመጠቀም የጨለመውን በማብራት፤ የጎበጠውን በማቃናት፤ የተበላሸውን በማስተካከል ሀገርና ሕዝብን ወደ ተቃናው መንገድ የመም ራት ኃላፊነት አለ ባቸው። በተለይ... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ሳይቀር ከምንታወቅባቸው እሴቶች አንዱ ለሀገራችን ያለን ከፍተኛ ፍቅር ነው። ይህ ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገረ የመጣ፤ ሀገርን እንደ ሀገር በዘመናት መካከል ማቆም ያስቻለ ትልቁ ማህበራዊ ማንነታችን ነው። በዘመናት ውስጥ... Read more »
ሰላም የሁሉ ነገር መሰረት ነው። የግለሰብ ፣ የማኅበረሰብ ፣ የሀገርም ሆነ የዓለም ሕልውና መሰረት ነው። ከሰላም ውጪ ብዙ ነገሮችን ማሰብ የሚቀል አይደለም፤ ከዚህም የተነሳ ጉዳዩ ዓለም አቀፍ አጀንዳ ከሆነ ውሎ አድሯል፤ ስለሰላም... Read more »
እየተጋመሰ ያለው ጥር ወር ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ብዙ ፋይዳ አለው፡፡ ወሩ የመኸር አዝመራ የመሰብሰቡ ስራ የሚጠናቀቅበት፣ አርሶ አደሩ አንጻራዊ እፎይታ የሚያገኝበት ወቅት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ አርሶ አደሩ ይህን ወቅት ሌላ ልማትም እያዋለው ይገኛል፡፡... Read more »
ወርቅ ከአፈር ተለይቶ ወርቅ የሆነው በእሳት ተፈትኖ አንጸባራቂ ገጽታን በመላበሱ ነው። ይህ በእሳት ውስጥ አልፎ የፈጠረው አንጸባራቂነቱ ደግሞ ለስሙ ግዝፈትም ከፍ ላለው ዋጋውም ምክንያት ሆኖታል። ኢትዮጵያውያንም እንዲሁ ናቸው። ከፍ ያለ ታሪካቸው፣ ያልተቆራረጠ... Read more »