የሰላምን ጥቅም በአግባቡ ለመረዳት በእጅ ያለውን ሰላም አቅልሎ ማየት አስፈላጊ አይደለም ፤ ከዛ ይልቅ በዘመናት በሰላም እጦት ምክንያት የከፈልናቸውን ዋጋዎች ወደ ኋላ ተመልሶ ማየት ፤ ዛሬ ላይ ያለንበትን ማህበራዊ ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ... Read more »
ሰላም ለአንድ ሃገርም ሆነ ማህበረሰብ ያለው ሁለንተናዊ ጠቀሜታ ወሳኝ ነው። ያለ ሰላም ምንም ሊታሰብ፤ ሊደረግ አይችልም። ስለ ነገዎች ሳይሆን ስለሚቀጥሉት ደቂቃዎች እንኳን አፍን ሞልቶ መናገር የሚቻለው ሰላም በሚፈጥረው አስቻይ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ... Read more »
ከለውጡ ዘመን ወዲህ መንግስት ሀገራዊ ስብራቶችን ለመጠገን ሰፋፊ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል። በተለያዩ ዘርፎች የፖሊሲ ለውጥ ከማድረግ ጀምሮ ዘርፎችን በአግባቡ በመገምገም በተጠና መንገድ ሪፎርም ተግባራዊ አድርጓል፤ እያደረገም ነው። በዚህም እየተገኘ ያለው ውጤት... Read more »
ብልጽግናን ለማምጣት ራዕይ ሰንቃ ለምትጓዝ ሀገር ገቢ መሰብሰብ ላይ አተኩሮ መስራት ወሳኝ ነው። ያለ ሀብት፣ ያለ ገንዘብ አቅም የቱንም ያህል መፍጨርጨሩ ቢኖር፣ የትኛውም ፍላጎት ሊመለስ፣ እቅድም ስኬታማ ሊሆን አይችልም። ኢትዮጵያ የመልማት፣ የማደግና... Read more »
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የጀግንነት መገለጫ ጥግ ነው፡፡ ሰራዊቱ ከኢትዮጵያ ሕዝብ አብራክ የወጣ በመሆኑ ሁሌም ራሱን ለሕዝብና ለሀገር አሳልፎ ይሰጣል፤ የሀገሪቱን ሉአላዊነትን ለማስከበርና የዜጎችን ሰላም ለማረጋገጥ መስዋዕትነትን ይከፍላል፡፡ በዱር በገደሉ ይዋደቃል፡፡ ደሙን ያፈሳል፤... Read more »
ከለውጡ በፊት የነበረው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስብስብ በሆኑ ችግሮች የተያዘ፤ ሀገርን እንደሀገር የከፋ የህልውና አደጋ ውስጥ ሊከት በሚያስችል ቁመና ላይ እንደነበር ይታወቃል፤ ከለውጡ ዋነኛ ገፊ ምክንያቶች መካከል ዋነኛው ይኸው በኢኮኖሚው ዘርፍ የነበረው ሀገራዊ... Read more »
ለውጥ እና ለውጥ የሚሸከማቸው አስተሳሰቦች ይዘዋቸው ከሚመጡት ከፍያሉ ተስፋዎች አንጻር ብዙዎች በለውጥ እና በለውጥ ኃይሉ ተስፋ ለማድረግ አይቸገሩም። ከዚህ የተነሳም ከለውጡ ዋዜማ ጀምሮ የለውጥ ኃይል ሆነው የሚሰለፉ ቁጥራቸው የትየለሌ ነው፤ የቁጥራቸውንም ያህል... Read more »
ለሁለት ዓመታት ያህል በመንግሥትና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት ጥቅምት 23 ቀን 2015 በፕሪቶርያ በተካሄደው የሰላም ስምምነት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን መሠረት አድርጎ ሉአላዊነትንና የግዛት አንድነትን ባስከበረ መልኩ ዕልባት አግኝቷል። የተደረሰው ስምምነት ደም... Read more »
ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ሀገራዊ ስክነት ወሳኝ ነው። በተለይም ከለውጥ ዋዜማ ጀምሮ ያሉ ወቅቶች ለለውጡ ስኬት ካላቸው ሁነኛ አስተዋጽኦ አንጻር በሰከነ መንፈስና አዕምሮ ሊቃኙና ከስሜታዊነትና ከግብታዊነት በጸዳ መንገድ ሊገሩ ይገባል። ይህን ማድረግ... Read more »
ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋት በአካባቢው የሚገኙ ሕዝቦችን ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ግንኙነት ለማሳደግ የሚኖረው ሚና የላቀ ፤ የቀጣናው ሕዝቦች በጋራ ወደሚፈልጉት ኢኮኖሚያዊ ብልጽግና ለመድረስ ለሚያደርጉት ጥረት ስኬትም ያለው አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ነው።... Read more »