ለኑሮ ውድነትና ለሰላም ዕጦት ምክንያት እየሆኑ ባሉት ህገወጥ ኬላዎች ላይ አፋጣኝ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል!

 ህግና መሪ ከሌለው ሀገር አምባገነንንም አምባገነን መሪና ህግ ያለው ሀገር ይሻላል የሚል ብሂል አለ። ህግ ማክበር የስልጣኔዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው። አንድ ማኅበረሰብ ሰለጠነ፤ አደገ የሚባለው ህግና ስርዓትን ማክበር ሲችል ነው። ህግና ስርዓት... Read more »

ለአህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ምስረታ የሰላምና የደህንነት ጉዳይ ቀዳሚ አጀንዳ ይሁን!

36ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ለዚህም መላው የአገሪቱ ሕዝቦች አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። የአህጉሪቱ መሪዎች በስብሰባው ከመሳተፍ ጀምሮ ያሳዩት ንቁ ተሳትፎና የደረሱበት ውሳኔ አህጉሪቱ በአዲስ መነቃቃት ላይ እንዳለች ያመላከተ ነው።... Read more »

ችግሮችን በድርድርና በውይይት መፍታት-የለውጡ ዘመን ትሩፋት!

አምስተኛ ዓመቱን እያስቆጠረ ያለው ሀገራዊ ለውጥ በብዙ ፈተናዎች እየተናጠ ቢሆንም፤ እንደ ሃገር አዳዲስ እውነታዎችን እንድንለማመድ እድል እየሰጠን ነው። ከነዚህም ውስጥ አለመግባባቶችን በውይይትና በድርድር መፍታት መቻል መምጣታችን አንዱና ዋነኛው ነው። የለውጥ ወቅት ካለው... Read more »

አፍሪካውያን ለችግሮቻቸው መፍትሄ የሚሆኑ ማህበራዊ እሴቶች ባለቤት ናቸው!

 የትኛውም ማኅበረሰብ በራሱ ማዕቀፍ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትሄ የሚሆን በቂ ተፈጥሯዊ አቅም አለው። ትልቁ ችግር ይህን አቅም አውቆ በአግባቡና በኃላፊነት መንፈስ ፣ በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ የሚያስችል ተነሳሽነት/ ፍላጎት የመኖር ወይም ያለመኖር ጉዳይ ነው። ወደ... Read more »

የአፍሪካንና የሕዝቦቿን የነገ ዕጣ ፈንታ ብሩህ ለማድረግ!

 ‹‹ … ይህ ቀን ለአፍሪካውያን በሙሉ ታላቅና ታሪካዊ ቀን ነው፡፡ ሕዝቦቻችን ከእኛ የሚጠብቁትን ተግባር ለመፈፀምና ክፍለዓለማችን በዓለም አቀፍ ጉባዔ የሚገባትን ትክክለኛ ስፍራ እንድትይዝ ለማድረግ ተሰብስበናል» የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ግንቦት 17 ቀን... Read more »

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ

የአፍሪካ ሀገሮች ባደረጉት ዘመናትን የወሰደና ብዙ መስዋዕትነትን ያስከፈለ ተጋድሎ ከቅኝ ገዥዎቻቸው መዳፍ ነጻ መውጣት ችለዋል። ይህን ድል በመቀዳጀትም በሀገራቸውና በአህጉራቸው እጣ ፈንታ ላይም መወሰን በሚያስችላቸው ማማ ላይ ተቀምጠዋል። እነዚህ ሀገሮች ከነጻነት በኋላም... Read more »

ኢትዮጵያ ቀጣናውን በማስተሳሰርግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች ነው!

ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ እምብርትና የስበት ማዕከል ናት። አገሪቱ ሁሉንም የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች በማዕከልነት በማስተባበር አካባቢያዊ ጥምረት እንዲፈጠር የበኩሏን አስተዋጽኦ ማበርከት ከጀመረች ውላ አድራለች። በተለይም በአፍሪካ ግዙፍ የሆነውን የዓባይን ግድብ በመገንባት በኃይል አቅርቦት... Read more »

የኅብረቱ ጉባኤ የተሳካ እንዲሆን!

 የአፍሪካ ህብረት የአህጉሪቱ ጉዳይ የሚመክርበት ጉባኤ በየአመቱ በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ወራት በአዲስ አበባ ይካሄዳል::በዚህ ጉባኤ የአፍሪካ የሰላምና ፀጥታ፣ ኢኮኖሚና ማኅበራዊ ጉዳይ አጀንዳ በማድረግ መሪዎቹ ይወያያሉ::ውሳኔም ያሳልፋሉ::የኅብረቱ አባል ሃገራትም እንደየሃገራቸው ተጨባጭ ሁኔታ... Read more »

ለቃል መታመንን ያሳየው የስንዴ ኤክስፖርት!

የለውጥ ኃይሉ ወደ ሥልጣን ከመጣበት ማግስት ጀምሮ በተጠናና በተቀናጀ መንገድ ሀገርንከነበረችበት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ችግሮች ለመታደግ የሚያስችሉ ሰፋፊ ሥራዎችንሠርቷል ፤እየሠራም ነው። በዚህም እየተገኘ ያለው ውጤት ከፍ ያለ ፣ እንደ ሀገር የጀመርነው... Read more »

ኮንትሮባንድን የመቆጣጠሩ ሥራ የላቀ ትጋትን ይጠይቃል!

የአገርን የምጣኔ ሀብት በመፈተን ከሚታወቁት መካከል አንዱ ኮንትሮባንድ ነው። በኮንትሮባንድ ንግድ የአገር ምጣኔ ሀብት በእጅጉ ይጎዳል፤ ህጋዊው ነጋዴ ከገበያ ለመውጣት ይገደዳል፤ የምርት ጥራት ጥያቄ ውስጥ ይገባል፤ በተለይም እንደ አደንዛዥ እጽና የመጠቀሚያ ጊዜያቸው... Read more »