ሀገራችን በድርቅና ከዚህ በሚመነጭ የረሀብ አደጋ ከሚጠቁ ሀገሮች መካከል አንዷ ናት። በዚህም በየዘመኑ በሰውና በንብረት ላይ የደረሱ ጉዳቶች ከፍተኛ እንደሆኑ የታሪክ ማህደራት ያመለክታሉ። ስሟ በዓለም አቀፍ ደረጃ የረሀብ መገለጫ እስኪመስል ድረስ ሲታይ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ለቅኝ ግዛት አሰፍስፎ የመጣውን የጣልያንን ወራሪ ኃይል ድል ያደረጉበትን 127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን በደማቅ ሥነሥርዓት አክብረዋል። በዓሉ ሰሞኑን በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የሰነበተ ሲሆን፣ ትናንት ደግሞ በዳግማዊ ምኒልክ አደባባይና በዓድዋ ድልድይ በተካሄደ... Read more »
ብዙዎች አገር ከፍ ባለ መስዋእትነት እና በታላቅ ምጥ ተወልዳ አገር እንደምትሆን ለመረዳት የሚቸግራቸውን ያህል፤ ብዙዎች የመስዋእትነቱ እና የምጡ ባለቤት በመሆን በታሪክ ውስጥ ልዩ ስፍራ የመያዛቸው እውነታ የተለመደና ዛሬም ዓለም እየሄደችበት ያለው ያልተለወጠ... Read more »
እኤአ 1871 ቅኝ ገዢ ሀገራት አፍሪካን ለመቀራመት በርሊን ላይ ስምምነት አደረጉ፡፡ በስምምነቱ መሠረትም የወቅቱ ቅኝ ገዢዎች የአፍሪካ ሀገራትን ቀስ በቀስ በመዳፋቸው ስር ማድረግ ጀመሩ፡፡ በዚህም ምክንያት የአፍሪካ ሀገራትም ስር ለሰደደ ጭቆና፤ባርነት፤ጉስቁልናና እንግልት... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን በየዘመኑ ከፍያሉ መስዋዕትነቶችን የጠየቁ ተጋድሎዎችን በማድረግ የነፃነታችንባለቤት በመሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ የገዘፈ ታሪክ ባለቤት መሆን የቻልን ሕዝቦች ነን። ይህ የተጋድሎታሪካችን ከእኛም አልፎ በአፍሪካና ካረቢያን የሚገኙ ጥቁር ወንድሞቻችን የአልገዛም ባይነትን መንፈስአምጠው... Read more »
ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች ከፍያለ ትኩረት ሰጥቶ መንቀሳቀስ ኢኮኖሚያቸውን በግብርና ላይ መሰረት ላደረጉ አገራት ትልቁ የቤት ስራ ነው። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ነገዎቻቸውን ባላቸው የተፈጥሮ ሀብት ላይ ተስፋ አድርገው ለሚንቀሳቀሱ ሕዝቦች ጉዳዩ... Read more »
መረጃና ከመረጃ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ለአንድ ማኅበረሰብ ያላቸው ጠቀሜታ የሕልውና ያህል ሊሆን እንደሚችል ይገመታል ፤ ከዚህ የተነሳም ባለንበት የመረጃ ዘመን ቀርቶ ቀደም ባሉት ዘመናት ዓለም ለመረጃ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ ለመንቀሳቀስ የተገደደችበት እውነታዎች... Read more »
ሀገራችን በተለያዩ ወቅቶች ባጋጠሟት የድርቅ አደጋዎች ከፍ ላሉ ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኪሳራዎች ተዳርጋለች። በአደጋዎቹ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻችን ለሞትና ለስደት ተዳርገዋል፤ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የሀገር ሀብትና ንብረት ለውድመት ተዳርጓል፤ በዜጎች ላይ የተፈጠሩ የስነ... Read more »
መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ሲንቀሳቀስባቸው ከነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች አንዱ ሀገራዊ የስንዴ ምርትን በመጠን እና በጥራት በማሳደግ፤ ሀገርና ሕዝብን በተሻለ ሁኔታ ተጠቃሚ ማድረግ ነው። በዚህም እስካሁን ባለው አፈጻጸም እየተመዘገበ ያለው ውጤት አበረታችና ዓለም... Read more »
ባለንበት ወቅት በፈጣን ሁኔታ ከማደግ ባለፈ ፤ ነገዎቻቸው ላይ ተስፋ ሰንቀው ለመሮጥ ለሚንደረደሩ ህዝቦች እንደ አንድ ትልቅ አቅም ሆነው ከሚያገለግሉ አገራት መካከል አንዷ ቻይና ነች ። በዚህም እያገኘችው ያለው ዓለም አቀፍ እውቅና... Read more »