ኢትዮጵያውያን መልከ ብዙ ፤ ዓይነተ ልዩ ልዩ ነን። የተለያየ ሃይማኖት፣ ባሕልና እምነት ያለን፣ ባለብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦችም ነን። እንደ መልክዓምድሩ አቀማመጥ እንደየክልሎቻችን ስፋትና ዓይነት ተፈጥሮ የለገሰችን በርካታ ገጸ በረከቶችም አሉን። እነዚህን ሁሉ... Read more »
ኢትዮጵያ በግብርናው መስክ ምርትና ምርታማነት እያደገባት ትገኛለች። ግብርናው የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት የጀርባ አጥንት መሆኑ ቀጥሏል፤ ዘርፉ የሀገሪቱን የምግብ ፍጆታ ከመሸፈን አልፎ፣ በውጭ ምንዛሪ ግኝት በኩልም ተጠቃሽ መሆኑን ቀጥሏል። ባለፈው በጀት ዓመት ቡና... Read more »
ሰላም የብዙ ነገር መሰረት ነው። ከሁሉም በላይ ፣ ግለሰባዊ ፣ ማኅበረሰባዊ እና ሀገራዊ ዛሬዎች ሆኑ ነገዎች በተደላደለ መሰረት ላይ ሊቆሙ የሚችሉት ሰላምን መሰረት አድርገው ነው። ከዚህ የተነሳም የሰላም ጉዳይ የማይመለከተው አካል አለ... Read more »
ኢትዮጵያ በለውጥ ምህዋር ላይ ትገኛለች። ይህ ለውጥ ብዙ መልካም ነገሮችና ስኬቶች እንዳሉት ሁሉ ፈተናዎችም አሉበት። እነዚህን ፈተናዎች በትዕግስት፣ በጽናትና በአንድነት እያለፉ መልካም ነገሮችና ስኬቶችን ይዞ ወደፊት መጓዝ የግድ ይላል። በመጪው መጋቢት 24... Read more »
ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም የሚተዳደረው በግብርና ነው፡፡ ኢትዮጵያም ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት በሚታረስ የእርሻ መሬትና በግብርና ምርት ቀዳሚ ሀገር ናት፡፡ሆኖም በተቃራኒው የግብርና ምርቶችና ሌሎች መሰረታዊ አቅርቦቶች እጥረት ካለባቸውና ከፍተኛ... Read more »
የኢትዮጵያን ገናና ታሪክና የነጻነት ልዕልናዋን ከሚገዳደሩ ተግባራት አንዱ እና ቀዳሚው ድርቅ እና ድርቅን ተከትሎ የሚከሰቱ የረሃብ የታሪክ ገጿ ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ የቀደመ የታሪክ ገጿ ታዲያ “ኢትዮጵያ” የሚለውን ስም የቃላት መፍቻዎች ከረሃብ እና... Read more »
በአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ከሚከሰቱ ተግዳሮቶች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የኑሮ ውድነት ነው። ይህንን ችግር ለመፍታትም የንግዱ ማኅበረሰብ በተለይም መንግስት በከፍተኛ ኃላፊነት እንዲንቀሳቀሱ ይጠበቃል። በአገራችንም ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ለውጡን በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈታተኑ... Read more »
ኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት በማሳደግ በመልካም ጉዞ ላይ ትገኛለች። እንዲያም ሆኖ ግንየምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ በኩል የምርት አቅርቦትና ፍላጎት ክፍተት ሲስተዋል ቆይቷል። ይህን ክፍተት ለመሙላትእስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሌሎች የምግብ ምርቶችን ጨምሮ... Read more »
ኢትዮጵያ ጥንታዊ ስልጣኔ እና ከአብዛኞቹ የዓለም ሀገራት ጋር ሲነጻጸር ረጅም የስርዓተ መንግስት ታሪክ ያላት ሀገር ነች፡፡ ይህች ጥንታዊት ሀገር በየዘመናቱ የሚያጋጥሟትን ፈተናዎች በማለፍ ያላትን ሉዓላዊነት ክብርና ሞገስ ጠብቃ ዛሬ ላይ ደርሳለች፡፡ ዓድዋን፤... Read more »
የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ለአየር ንብረት ለውጥ በብዙ መንገድ የተጋለጡ ናቸው። ይህ የአደጋ ተጋላጭነታቸው በተለያዩ ወቅቶች ለከፋ የድርቅ አደጋ ዳርጓቸዋል። በአደጋዎቹም ከፍተኛ ለሆኑ ሰብአዊና ቁሳዊ ችግሮች ተዳርገዋል። አገራቱ ካላቸው ዓለም አቀፍ ስትራቴጂክ ጠቀሜታ... Read more »