በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተካሄደው ጦርነት በሰውና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ዜጎች ለሞት፣ ለስደትና ለረሃብ ዳርጓል። ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ፈጥሯል። ጦርነቱን ለማቆም በኢትዮጵያ መንግስት እና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መካከል በአፍሪካ... Read more »
ረመዳን በእስልምና ዘመን አቆጣጠር 12 ወራቶች ውስጥ አንደኛውና በቅዱስ ቁርዓን ጾም ግዴታ የተደረገበት ወር ነው። ከእስልምና መሰረታዊ መመሪያዎች ውስጥ የረመዳንን ፆም መፆም ዋነኛው ሲሆን ማንኛውም አቅም ያለው፤ ጤነኛ የሆነ ሰው፤ እድሜው የደረሰ... Read more »
የለውጥ ኃይሉ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ መንግስት መሆኑን ተከትሎ በአገር ውስጥም ሆነ ውጪ ያሉ አለመግባባቶች በሰላማዊ መንገድ በድርድር የሚፈቱበትን አቅጣጫ አስቀምጧል፤ በሮቹን ለውይይትና ለድርድር ክፍት በማድረግም በመተማመን ላይ የተመሰረተ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ረጅም መንገድ... Read more »
በሰሜናዊ የሀገራችን ክፍል ለሁለት ዓመት የቆየው ጦርነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ተቋጭቷል። ጦርነቱ ሀገርና ሕዝብን ለከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጥፋት ዳርጓል። ጥሎት ያለፈው ጠባሳም በአግባቡ ያላገገመ፤ ለማገገምም ጊዜ የሚፈልግ እንደሆነም ይታመናል። ጦርነቱ... Read more »
ግብር በዘመናዊው ዓለም የመንግስትን መመስረት ተከትሎ ተግባራዊ መሆን እንደ ጀመረ የታሪክ መዛግብት ይጠቁማሉ። አስከ ዛሬም የተለያዩ ምዕራፎችን አልፎ ለመንግስታት ዋነኛ የጥንካሬ ምንጭ የሆነበት ደረጃ ላይ ደርሷል። በእኛም አገር የመንግስት ምስረታ ካለው የረጅም... Read more »
በዝናብ ላይ ሙሉ በሙሉ ተመሥርቶ ዘመናትን ያሳለፈው የኢትዮጵያ ግብርና፤ ሀገርን በአግባቡ መመገብ አቅቶት ሕዝባችን ዓመታትን እየቆጠረ በሚከሰት የድርቅ አደጋ ከፍያለ ዋጋ እንዲከፍል አደርጓል። ኢትዮጵያም ከድርቅ ጋር ተያይዞ በሚከሰት ረሀብ እና ከረሀብ ጋር... Read more »
ኢትዮጵያ ሉዓላዊት ሀገር ናት። በቅኝ ያልተገዛች ፣ ክብሯን የማታስነካ፤ የሌላውንም የማትፈልግ ፤ ሰላም ፈላጊና ሰላምን የምትሻ ሀገር ናት። ከጎረቤት ሀገራትም ሆነ ከሌሎች ጋር ያላት ግንኙነት በሰላም አብሮ በመኖርና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት (ኢትዮጵያ ፣ ኬንያ ፣ ኤርትራ፣ ጅቡቲ እና ሶማሊያ ዑጋንዳ) በተደጋጋሚ በድርቅ ከሚጠቁ አካባቢዎች ዋነኞቹ ናቸው። ዓመታት እየጠበቀ የሚከሰተው ይኸው ድርቅ በሀገራቱ ከተንሰራፋው ድህነት ጋር ተዳምሮ በሕዝቦቻቸው ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና... Read more »
የግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት እያደገ ይገኛል። በስንዴ ምርትና ምርታማነት ላይ እየታየ ያለው ለውጥ ለዚህ አንድ ሁነኛ ማሳያ ነው። ስንዴ በመኸር ብቻ ይለማ ከነበረበት ሁኔታ በበጋ መስኖ እንዲለማ በማድረግ በምርታማነቱ ላይ ትርጉም ያለው... Read more »
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ዘመናትን የተሻገረ ነው:: መረጃዎች እንደሚያሳዩትም አሜሪካ በዓለም ላይ ካሏት ጠንካራ አጋሮች መካከል ኢትዮጵያ በሦስተኛ ደረጃ ተቀምጣ እንደነበር መረጃዎች ይጠቁማሉ:: በተለይም በንጉሡ ዘመን ኢትዮጵያ እንደ ዋነኛ የአሜሪካ አጋር የምትወሰድና በዚሁ... Read more »