ለሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ የሕብራዊት ገጿ የሆኑት ሕዝቦቿ በአንድም በሌላ መልኩ የሚያስተሳስሯቸው አያሌ ጉዳዮች አሏቸው:: የቋንቋ፣ የባህል፣ የእምነት፣ የአመለካከትና ሌሎችም የበዙ ማንነቶች ያላቸውን ያህል፤ በቋንቋ ያልተገደበ፣ በሃይማኖት ያልተከለለ፣ በባህል ያልተጋረደ፣ በነገድ ያልታጠረ፣ በጥቅሉ... Read more »
ኢንዱስትሪውና የአገልግሎት ዘርፉ ለኢኮኖሚው የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እየጨመረ ቢመጣም፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት በመባል የሚታወቀው ግብርና አሁንም የጀርባ አጥንትነቱን ይዞ ቀጥሏል፡፡ ግብርናው የአገሪቱ የምግብ ዋስትና ማረጋገጫ ነው፤ ጉርስ ብቻም አይደለም፤ ጥሪትም ሀብትም በመሆን... Read more »
ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ወቅቶች ለውጥ ፈላጊነታቸውን በተጨባጭ አሳይተዋል። ከፍ ባለ መስዋዕትነትም ለለውጥ ያላቸው ቁርጠኝነት በተጨባጭ አስመስክረዋል። ለዚህም ከ1950ዎቹ በታሪክ ከሚታወቀው የመንግሥቱ ንዋይ ግርግር ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም በሀገሪቱ የተስተዋሉ የተለያዩ የለውጥ ንቅናቄዎች ማሳያ... Read more »
ለውጥ ድንገት የሚፈጠርና በሆነ የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ተጠናቆ የሚያበቃ ክስተት አይደለም። በጊዜ ሂደት ውስጥ ሲብላሉ በቆዩ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ገፊ ምክንያት የሚፈጠር፤ እንደየባህሪው በከፍተኛ ጥንቃቄና ኃላፊነት መመራትን የሚጠይቅ ትልቅ ግለሰባዊ፣ ማኅበራዊ፣... Read more »
የሰላም ጉዳይ ቀልሎ የሚታያቸው አካላት ስለሰላም የሚከፈሉ ከፍ ያሉ ዋጋዎችን አሳንሰው ቢመለከቱ ወይም ትርጉም ባይሰጧቸው ብዙም የሚያስገርም የሚያነጋግር አይሆንም። ሰላም የሁሉ ነገር መሰረት መሆኑን ተገንዝበው የሚጠይቀውን ዋጋ ሁሉ ለመክፈል የተዘጋጁና የሚከፍሉ ግን... Read more »
ለኢኮኖሚ እድገት/ብልጽግና ከሁሉም በላይ ሀገራዊ ሰላም እና መረጋጋት ወሳኝ ነው፤ ስለ ሰላም ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ከፍ ባለ የኃላፊነት መንፈስ መንቀሳቀስ ይጠይቃል። ይህ እውነታ በሌለበት ማኅበረሰባዊ ዐውድ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ሕይወት ለመለወጥ... Read more »
የአንድ ሃገር እና ሕዝብ ብሩህ ነገዎች የሚወሰኑት በዚያ ሃገርና ሕዝብ ውስጥ ባሉ ተራማጅ /ያደጉ አስተሳሰቦችና አስተሳሰቦቹ ባላቸው ሕዝባዊ መሠረት/ተቀባይነት ነው። ከዚህ ውጪ ያሉ የትኛውም አይነት አማራጮች የሃገርን ነገዎች ከማጨለም ባለፈ ሊፈጥሩ የሚችሉት... Read more »
ከሀገራዊ ለውጡ ማግስት በተፈጠሩ ሀገራዊ እና ተቋማዊ ሪፎርሞች በርካታ ለሀገርና ለሕዝብ የሚጠቅሙ ርምጃዎች ተወስደዋል፡፡ ይሄን ተከትሎ አስደማሚ ውጤቶች የመገኘታቸውን ያህል፤ ከለውጡ መንፈስ ጋር መራመድ ያልቻሉ ተግዳሮቶችም አልጠፉም፡፡ እነዚህ ተግዳሮቶች ደግሞ ለውጡን ከመገዳደር... Read more »
ኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ለማሳደጉ ስራ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች፡፡ ለዚህም መንግስት ለአፈር ማዳበሪያ እያደረገ ያለውን ድጎማ በአብነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ በ2014/15 የምርት ዘመን ሀገሪቱ 15 ቢሊዮን ብር ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ድጎማ... Read more »
የኑሮ ውድነት በዓለምአቀፍ ደረጃም ሆነ በአገራችን መሰረታዊ ችግር ሆኖ ቀጥሏል። የገበያን ዋጋ ለማረጋጋት የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ቢኖሩም የኑሮ ውድነቱ በሚፈለገው ደረጃ አልወረደም፡፡ በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የሚታየው የማቴሪያል ዋጋ በተለይ የሲሚንቶ ዋጋ መጠነኛ የዋጋ መቀነስ... Read more »