በማዕድ ማጋራት እየጎለበተ የመጣው የኢትዮጵያውያን የመደጋገፍና መረዳዳት እሴት!

 ኢትዮጵያውያን በመረዳዳትና በመደጋገፍ ይታወቃሉ፤ ባሕላቸውም ነው። መረዳዳትና መደጋገፉ ሰው ባጣ በነጣ ጊዜ ካላቸው በማካፈል፣ ይህ ቀን ያልፋል፤ አይዞህ በማለት የሞራል ስንቅ በመስጠት ሲያረጋግጡት ኖረዋል። መደጋገፍና መረዳዳቱ ያጣንና የተቸገረን በመደገፍ ላይ ብቻ የተመሠረተ... Read more »

ሪፎርሙ ልዩ ኃይሉን ለላቀ ድል የሚያበቃ ነው!

 በአንድ አገር ዘላቂ ሰላም ማስፈን የሚቻለው ጠንካራ የመከላከያና የፀጥታ ተቋሞችን በአስተማማኝ ሁኔታ መገንባት ሲቻል ብቻ ነው። በተለይም ባለንበት ዘመን አገራት በአካባቢያዊ ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸውን ተደማጭነት ለማሳደግ በእነዚህ ተቋማት ላይ ከፍተኛ... Read more »

ከጊዜያዊ የፖለቲካ ጥቅም ይልቅ ዘላቂ ሰላምን ማስቀደም ይቅደም!

 ፖለቲካ በጥበብ የመምራት ችሎታን ይጠይቃል፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ህዝብና ሀገርን ማስቀደም፤ልዩነትን ማቻቻል፤ ለሰላምና ለዴሞክራሲ መቆምን ይሻል፡፡ ከራስ ፍላጎትና ምቾት ይልቅ ለህዝብና ለሀገር ፍቅርና ተቆርቋሪነትንም ያስቀድማል፡፡ እንደ ስልጡን ማህበረሰብ መመካከርና መወያየትም አብዝቶ ይፈልጋል፡፡... Read more »

ዘላቂ ሀገራዊ መፍትሄዎች ላይ ማተኮር ድህረ-ጦርነትና ይዞታችን ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት ነው!

 አስተውሎት ነገሮችን ሰከን ብሎ ለማሰብ፣ ለመገንዘብ እና ለመፍትሄው ለመሰለፍ የሚያስችልን ከፍ ያለ ሰብዓዊ ልዕልናን የማጎናጸፍ ኃይል አለው፡፡ በአስተውሎት ሲራመዱ በቀስታ ውስጥ ፈጥኖ ካሰቡበት መድረስ አለ፤ በአስተውሎት ሲናገሩ በትህትናና በጥበብ ሃሳብን የመግለጥና የማስረዳት... Read more »

 ትልቁን የሃገር መከታ በማጠናከሩ ሂደት ሁሉም አካል የሚጠበቅበትን ይወጣ!

አንድ ሀገር ታላቅ እና ሉዓላዊ ከሚያስብሏት አቅሞች መካከል አንዱ እና ቀዳሚው የመከላከያ እና ደህንነት ኃይሏ ተቋማዊ አቅም ነው:: በዚህ ረገድ የበለጸጉትም ሆኑ ያደጉ ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ግስጋሴያቸው በውስጥም ሆነ በውጪ የሚመጡ ትንኮሳዎችና ወረራዎችን... Read more »

 የበልጉን ዝናብ ለበለጠ ምርትና ምርታማነት!

በልግ አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች በእጅጉ ተጠባቂ የሆነው የበልግ ዝናብ ዘንድሮ መዘግየት ቢታይበትም ፤ ቀስ በቀስ በሚጠበቀው መልኩ እየጣለ ስለመሆኑ መረጃዎች አመላክተዋል። የዘርፉ ባለሙያዎችም በቂ ዝናብ ይዞ መምጣቱን እያስታወቁ ናቸው። የኢትዮጵያ ሚትሮዎሎጂ ኢንስቲትዩት... Read more »

 የህዝባችንን ዘላቂ ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ መልኩ ለመጠበቅ

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ለውጡን ለመቀልበስ፤ ለአገርና ለህዝብ ይዞት የመጣውን ተስፋ ለማክሰም ማቆሚያ የሌላቸው የጥፋት ተልእኮዎች በተቀናጀ መንገድ ታቅደው ሲተገበሩ ቆይተዋል፤ ዛሬም እየተተገበሩ ነው። በዚህም ሕዝባችን አላስፈላጊ የሆኑ ዋጋዎችን ለመክፈል ተገድዷል። ግልጽ ጦርነትን... Read more »

ሕብረ ብሔራዊነትን የተላበሰ ወጥ የጸጥታ እና የመከላከያ ኃይል መፍጠር ወሳኝ ነው

የአንድ ሀገር ህልውና የሚጸናው በሕዝቦቿ የሀገር ፍቅር ጽናትና በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ ተቋማት ጥንካሬ እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ሲባል ሀገራት በሀገር ፍቅርና በተቋማት ግንባታ ዙሪያ ሁሌም ያለመታከት ይሰራሉ፤ በድካማቸውም ፍሬ ጠንካራ ሀገር እና ሕዝብ... Read more »

የትግራይን ህዝብ ፍላጎት በተደራጀ መንግስታዊ መዋቅር ፈጥኖ እውን ለማድረግ ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል

 በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ለሁለት ዓመታት የተካሄደው ጦርነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሰረት መቋጫ አግኝቷል፤ ይህንንም ተከትሎ አገርና ህዝብ የሰላም አየር መተንፈስ ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል። በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት በመንግስት... Read more »

በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን
ለመታደግ የተደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው

 በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተደነገገውን የሰዎች በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ሀገራችን ኢትዮጵያ የተቀበለችውና በህገ መንግስቷም ያረጋገጠቸው ነው፡፡ በዚሁ መሰረትም ዜጎች ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች በህጋዊ መንገድ እየተንቀሳቀሱ የዕለት ተዕለት ተግባራቸውን ያከናውናሉ። ከዚሁ በተቃራኒ በህገ... Read more »