እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሕዝብ ለሰላም ትልቅ ትርጉም የምንሰጥ ሕዝቦች ነን። መንፈሳዊ፣ ባህላዊ እና ማህበራዊ እሴቶቻችን ለሰላም ቅድሚያ የሚሰጡና አብዝተው የሚሰብኩ ናቸው። የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያችንም ለሰላም ትኩረት የሚሰጥ፣ የሚዘክርና አብዝቶ ለሰላም ጥበቃ የሚያደርግ... Read more »
የተለያዩ ምክንያቶች ቢኖሩትም የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ሕዝቦች ሰፊው ታሪካቸው ከግጭት ትርክቶች ጋር የተያያዘ ነው። በዚህም የከፈሉት ሆነ እየከፈሉት ያለው ዋጋ በቀላሉ የሚሰላ አይደለም።አሁን ላሉበት ችግር እና ድህነት ዋነኛው ምክንያትም ይሄው እውነታ ነው።... Read more »
ሙስሊሞች የርኅራሔ ፤የደግነት ፤የመረዳዳት እና የፍቅር ወር የሆነውን የሮመዳንን የጾም ጊዜ ሲጨርሱ የኢድ በዓል ቦታውን ይረከባል፡፡ ኢድ የሮመዳን ጾም የፍቺ በዓል ነው፡፡ ኢድ ማለት ደስታ ማለት ነው። ሙስሊሞች ለአንድ ወር ያህል በትጋት... Read more »
ኢትዮጵያና ሱዳን ከጉርብትና ባሻገር በደም የተሳሰሩና የቆየ የጋራ ታሪክ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው።ሁለቱ ሕዝቦች ከሚጋሩት ረጅም ድንበር ባሻገር ከጥንት ጀምሮ የባህልና የታሪክ መወራረስ የሚታይባቸውና ዕጣ ፈንታቸውም በአንድ ላይ የተጻፈ ነው።የአንዱ ቤት ሲንኳኳ በቀላሉ... Read more »
ሰላም ከሚኖረው ሁለንተናዊ ጠቀሜታ አንጻር የትኛውም ማኅበረሰብ /ሕዝብ ለሰላም ልዩ ዋጋ ይሰጣል። ለሰላም ዋጋ ለመክፈልም ያለው መሻት፤ የሰላም እጦት ሊያስከትል ከሚችለው ሰብአዊና ቁሳዊ ከዛም ባለፈ ስነልቦናዊና መንፈሳዊ ስብራት አንጻር ሁሌም ከፍያለ ነው።... Read more »
አገር እንደ አገር የሉዓላዊነቷ ከፍታ የሚገለጠው፤ ሕዝብም እንደ ሕዝብ ያለ ልዩነት የደህንነት ስጋቱ ተወግዶ የተረጋጋ ሰላምን የሚያጣጥመው የሁሉም ሆኖ ለሁሉም በመቆም ዋጋ በሚከፍል የአገር መከላከያ ኃይል ነው፡፡ ምክንያቱም በአንድ አገር ውስጥ ጠንካራ፣... Read more »
እያንዳንዱ ዜጋ የራሱንም ሆነ ያለበትን ማኅበረሰብ ፤ ከዚያም ባለፈ የሀገሩን ሰላም የመጠበቅና የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት ። ይህ ኃላፊነቱ የሚመነጨው ዛሬዎቹን ጭምር ነገዎቹ በሰላም ላይ የቆሙና ያለ ሰላም የተሟላ ትርጉም የሌላቸው በመሆኑ ነው።... Read more »
ኢትዮጵያውያን ዘመናትን የተሻገረና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅናን ያተረፈ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የመቻቻል ባህል ባለቤቶች ነን። ያለው ለሌለው ማካፈል፤ የተቸገረን አይቶ አለማለፍ፤ የታመመ መጠየቅ ወዘተ እንደ ማኅበረሰብ ዘመናትን በፍቅርና በአንድነት ተሻግረን ዛሬ ላይ... Read more »
የትንሳኤ በዓል በመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ነገ ይከበራል። ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት ባህል አለን፣ የተቸገረን መደገፍና የታመመን የመጎብኘትም ልምድ አለን፣ ለበጎ ሥራ ደግሞ በቀዳሚነት የሚያስፈልገው መልካም ልብ ብቻ ሲሆን በጎነት ለራስ ጤንነት የሚሰጥ፤... Read more »
ኢትዮጵያውያን በመረዳዳትና በመደጋገፍ ይታወቃሉ፤ ባሕላቸውም ነው። መረዳዳትና መደጋገፉ ሰው ባጣ በነጣ ጊዜ ካላቸው በማካፈል፣ ይህ ቀን ያልፋል፤ አይዞህ በማለት የሞራል ስንቅ በመስጠት ሲያረጋግጡት ኖረዋል። መደጋገፍና መረዳዳቱ ያጣንና የተቸገረን በመደገፍ ላይ ብቻ የተመሠረተ... Read more »