የጽንፈኝነት አስተሳሰብ ሰለባ የሆኑ ግለሰቦች እና ቡድኖች የኖሩበትን ማኅበረሰብ ፣ ሀገራቸውን ፣ ከዚያም ባለፈ ዓለምን ብዙ ዋጋ አስከፍለዋል። በቀደሙት ዘመናትም ሆነ ዛሬ ላይ ዓለማችን ያስተናገደቻቸውም ሆነ እያስተናገደቻቸው ያሉ አውዳሚ ጦርነቶች እና ግጭቶች... Read more »
ለአንድ አገር ልማትና ዕድገት ሰላም ከምንም በላይ የገዘፈ ዋጋ አለው። ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፣ የሰላም ዋጋ በምንም አይነት ምድራዊ ዋጋ አይሰላም፤ ተመንም ሆነ መስፈሪያ እንዲሁም ማንፀሪያ የለውም። የአገርና የሕዝብ ሰላም ትልቅ... Read more »
ጥላቻ የሚጠላውን ብቻ ሳይሆን ጠይውንም ራሱን ቀስ በቀስ የሚበላ ክፋት ነው። በጥላቻ ላይ የተገነባ የትኛውም ዓይነት አስተሳሰብ ፍጻሜው ጥፋትና ኪሳራ ብቻ ነው። ለዚህም በጥላቻ ተጀምረው በከፍተኛ ውድቀት የተፈጸሙ ታሪኮችን ዓለማችን በየዘመኑ አስተናግዳለች፤... Read more »
ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት የሚውል ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት፣ እንግዳ ተቀባይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ፣ ለኢንቨስትመንት አመች የሆነ የአየር ንብረት ያላት ጥንታዊ/ታሪካዊ ሀገር ነች። በአሁኑ ወቅትም በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ከሚያስመዘግቡ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ ከሆኑ... Read more »
በዓለማችን የሚገኙ የአክራሪና ፅንፈኛ አስተሳሰብና ዓላማ ባለቤቶች ሰዎችን በመግደል ዓላማቸውንና ሃሳባቸውን ለመጫን ጥረት ያደርጋሉ።እነዚህ ኃይሎች ይህን የሚያደርጉት ሃሳባቸው በፖለቲካና የሃሳብ ትግል ማሸነፍ እንደማይችል እንዲሁም በፖለቲካ ገበያው ተቀባይነትና ዋጋ እንደሌለው ስለሚረዱ ነው። የሃሳብ... Read more »
ወንድማማችነት በሰው ልጆች የሰውነት መለኪያ፣ የአብሮነት ማጠንጠኛ አምድ ነው። ወንድማማችነት በፍቅር ሲታጀብ ደግሞ በአለት ላይ የተመሰረተ የማይናወጥ አብሮነትን ይፈጥራል። ይሄ በፍቅር የተዋጀ አብሮነትም “ሰላም” በሚባል ስጋንም ነፍስንም የማረጋጊያ መሳሪያ አማካኝነት ወንድማማችነት... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን በጀግንነት የምንታማ ሕዝቦች አይደለንም። እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ነፃነታችንን አስጠብቀን የቆየነው በብዙ ተጋድሎ በታጀበ የጀግንነት ገድል ነው። ይህ ደግሞ ከእኛ ተርፎ ለጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ትግል መነቃቃት የፈጠረ ፤ ብዙዎች በነፃነት... Read more »
የኢትዮጵያ መንግስት ባለፉት ዓመታት በተለይ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ሲካሄድ የቆየው ጦርነት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ያሳየው ጽኑ አቋም በጽኑ አቋሙ መሰረት ተፈጽሟል፡፡ ጦርነቱ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብና የተለያዩ ሀገሮች ጥያቄዎችን ሲያቀርቡም፣... Read more »
ነገርን ከስሩ፣ ውሃን ከጥሩ፣ እንዲሉ አበው፤ መወደዳችን፣ ሰላምና ይቅርታችን፣ ትብብርና ኅብረታችን፣ ፍቅርና ወንድማማችነታችን ሁሌም ውድ የሆኑ ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችን ናቸው። ከእውነት የሆነ እውነት ነውና አይሸረሸርም፤ ከልብ የሆነም ስር ሰዷል እና አይነቀልም። እኛ ኢትዮጵያውያን... Read more »
የኮንትሮባንድ ንግድን ለመቆጣጠር የተለያዩ ስልቶች ተነድፈው እየተሰራ መሆኑን ተከትሎ ብዙ ቢሊዮን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ምርቶችን መያዝ እየተቻለ ነው። የጉምሩክ ኮሚሽን በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ብቻ 52 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ... Read more »