ድጋፎችን አሟጦ መጠቀም የሚያስችል
ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያስፈልጋል !

ጦርነት የሞት ፣ የአካል ጉዳት ፤ የስደት እና የውድመት ምንጭ ነው። ከጦርነት ጥፋት እና እልቂትን እንጂ ልማትን ማትረፍ አይቻልም። እኛም ካለፉት ታሪኮቻችን መማር ባለመቻላችን ባለፉት ዓመታት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባካሄድነው ጦርነት ያተረፍነው... Read more »

 መከላከያ ሠራዊት ችግሮችን በሰላም ለመፍታት እየሄደበት ያለው መንገድ ሕዝባዊነቱን ያሳያል

መንግሥት በመላው አገሪቱ ሰላም ለማስፈንና የተጀመረውን ልማት በሙሉ ኃይል ለማስቀጠል የተለያየ አማራጮችን እየተጠቀመ ይገኛል። በዚህም እያስመዘገበ ያለው ውጤት ከፍተኛ እንደሆነ በተጨባጭ እየታየ ነው። በቀደመው ጊዜ ከሕወሓት ጋር የነበረውን እና እንደ አገር ብዙ... Read more »

ለኢኮኖሚ ልማቱ ግብ መሳካት- ኢትዮጵያ ታምርት!

ጫና፣ ጭቆና እና ቅኝ ግዛትን አሻፈረኝ በማለት በፈጸመችው ታላቅ ገድል የነፃነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ፤ ይሄን ነፃነቷን በሙላት ከፍ አድርጋ ሁለንተናዊ ነፃነቷን እውን ከማድረግ አኳያ የኢኮኖሚ ነፃነቷን ማስጠበቅ በእጅጉ ያስፈልጋታል ፡፡ ሉዓላዊ ነፃነቷ... Read more »

 ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ስኬት

መንግሥት በለውጡ ማግስት ዜጎች የተሻለ አገር ባለቤት እንዲሆኑ የጀመረው አገርን የማበልጸግ የልማት ውጥን ተጨባጭ እንዲሆን የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ስትራቴጂክ አቅም ነው። ዘርፉን ቀጣይነት ባለው ሁለንተናዊ መልኩ ማሳደግ ደግሞ ለነገ የማይባል ትልቁ አገራዊ... Read more »

 ኢትዮጵያ ታምርት፤ ትበልጽግም!

ኢትዮጵያ ታምርት ሲባል፣ የመጀመሪያው ነጥብ ምን ታምርት የሚለው ጉዳይ ሲሆን፤ እንዴትና በምን ታምርት የሚሉትም ተያያዥ ነገሮች ናቸው። በመሆኑም ኢትዮጵያ ምርት ታመርታለች፤ ይሄ ምርት ደግሞ በአንድ ዘርፍ ብቻ የሚከወን አይደለም፤ ይልቁንም በግብርናውም፣ በኢንዱስትሪውም፣... Read more »

ትምህርት ትውልድ የመቅረጽ ሚናውን እንዲወጣ!

ኢትዮጵያውያን በረዥሙ የሥርዓተ መንግሥት ግንባታ ጉዟቸው፤ ከፍ ያለ የጥበብና የእውቀት ባለቤት ስለመሆናቸው የሚያሳዩ አያሌ አሻራዎች አሉ። የሥነ ሕንፃ፣ የኪነ ጥበብ፣ የቅረጻቅርጽ፣ የሥነ ጽሑፍ፣ የፍልስፍና፣ የስነፈለግ፣… ጥበብ ባለቤት ስለመሆናቸው ብዙ ማመሳከሪያዎች ዘመን ተሻግረው... Read more »

የግብርና ምርምር ተቋማት ሙያዊ አበርክቶ በእጅጉ ይፈለጋል!

 ሀገራችን ካላት ተስማሚ የአየር ጠባይ አንጻር ለረጅም ዘመናት ለኢኮኖሚዋ ምሰሶ ሆኖ የቆየው የግብርናው ዘርፍ ነው። ዘርፉን በማዘመን ለሀገር ኢኮኖሚ የተሻለ አቅም እንዲኖረው ለማድረግም በተለያዩ ጊዜያት ጥረቶች ቢደረጉም፤ የተገኘው ውጤት ግን ሀገሪቱ ያላትን... Read more »

 የአሁኑ ትውልድ የጀግኖች አርበኞችን ድል በልማቱ በመድገም የራሱን ደማቅ ታሪክ መጻፍ ይጠበቅበታል!

ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች ሀገራቸውን ለአምስት ዓመታት በኃይል የወረረውን ፋሽስት ጣሊያንን በዱር በገድል ተዋድቀው በማሸነፍ ሃገራቸውን ነጻ ያደረጉበት 82ኛው የድል በዓል ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል:: ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት ያሰፈሰፉት ጣሊያኖች በዓድዋው ጦርነት... Read more »

ችግሮችን በውይይት የመፍታት ጅምሮች ተጠናክረው ይቀጥሉ!

መነጋገር፣ መወያየት፣ መመካከር፣ የሃሳብ ልውውጥ ማድረግ የሚሉ ጉዳዮች፤ በሰው ልጆች መስተጋብሮች ውስጥ ለሚፈጠሩ የሃሳብ ልዩነቶች፣ አለመግባባቶች፣ ችግሮችና ሌሎች መሰል ጥርጣሬን የሚፈጥሩ ነገሮች አድገው ወደ ግጭት ከማም ራታቸው በፊት መፍትሄ ማፍለ ቂያ አውዶች... Read more »

 የዛሬ ሰላማችንና ክብራችን በመከላከያ ሰራዊታችን ከፍያለ የተጋድሎ ታሪክ ደምቆ የተጻፈ ነው!

ጽንፈኝነት ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱና ዋነኛው ሕዝብን ከእውነተኛ ማንነቱ ሊያፋቱ የሚችሉ የጥፋት ትርክቶችን በመፍጠር በተቻለው መጠን ሕዝባዊ መሰረት እንዲኖራቸው በሁለንተናዊ መልኩ የተጠናከረ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻዎችን ማካሄድ ነው። ዘመቻዎቹ ጭፍን ጥላቻዎችን መሰረት ያደረጉ ፤ ሕዝቦችን... Read more »