ኢትዮጵያ፣ በጦርነት ዐውድ ውስጥ ሕልውናቸውን አስጠብቀው ዘመናትን ከተሻገሩ ሃገራት አንዷ ብትሆንም፤በውስጧ የሚነሱ ተደጋጋሚ ሽኩቻዎች ግን የውስጥ አለመረጋጋቷን አሳድገው ወደ እርስ በእርስ ግጭትና ጦርነቶችስታመራ ቆይታለች፡፡ይሄ ደግሞ በተለያዩ ቡድኖችና የፖለቲካ ኃይሎች ጥቅምና ፍላጎት ላይ... Read more »
እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት ከኢንቨስትመንት ዘርፎች መካከል ለአገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ ድርሻ የሚኖረውና በርካታ የስራ እድል በመፍጠር የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው የኮንስትራክሽን ዘርፍ ነው። ይህ ለወጣቱ ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት... Read more »
በአገሪቱ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በስኬታቸው ከሚጠቀሱ ዘርፎች መካከል የግብርናው ዘርፍ አንዱ ነው:: ግብርናው የምግብ ዋስትናን እያረጋገጠ ብቻ አይደለም፤ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘትና ተኪ ምርት በማምረት በኩልም ተጠቃሽ ሆኗል:: ለእዚህም ቡና እያስገኘ ያለውን የውጭ... Read more »
ሃገራት ለኢኮኖሚያቸው የሚያስፈልጋቸውን የውጪ ምንዛሪ ለማግኘት ሆነ ተጨማሪ የሥራ ዕድል ለመፍጠር በተለያዩ የሥራ መስኮች ዜጎቻቸውን በማሰልጠን እና ባላቸው አቅም ከሃገር ውጪ በሕጋዊ መንገድ ሥራ የሚያገኙበትና ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ያመቻቻሉ ። ከዚህ በተቃራኒው... Read more »
አፍሪካውያን በአህጉራዊ ድርጅታቸው በአፍሪካ ኅብረት በኩል ችግሮቻቸውን በራሳቸው አቅም የመፍታት ብቃቱ እንዳላቸው ያምናሉ። ይህንኑም ተግባራዊ ለማድረግ ከነጻነት ትግሉ ማግስት ጀምሮ ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። በብዙ ተግዳሮቶች ውስጥ ለማለፍ ቢገደዱም አሁን ላይ ጥረቶቻቸው ፍሬ እያፈሩ... Read more »
ጠንካራ ሥርዓተ መንግስት እውን ከማድረግ ባሻገር፣ የአንድ አገር ልዕልና ከሚገለጽባቸው ጉዳዮች መካከል፤ የዜጎቿ ብርቱ ትጋት እንዲሁም የደህንነት ተቋሞቿ ጥንካሬ ተጠቃሽ ናቸው። እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ብልጽግናን አልመው ለሚታትሩ አገራት ደግሞ ትጉ የሆኑ ዜጎች... Read more »
ስለ ሰላም አስፈላጊነት ለኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ጊዜ ወስዶ መንገር/መስበክ አያስፈልግም። በሰላም እጦት ያልተጋባ ዋጋ በመክፈል የረጅም ጊዜ ታሪክ ባለቤት የሆንን ሕዝቦች ነን። ዛሬ ላለንበት ኋላቀርነት እና ፤ ከኋላ ቀርነት ለሚመነጩ ችግሮቻችን ዋነኛው... Read more »
ለአንድ አገር ሁለንተናዊ ዕድገት ትምህርት የሚኖረው አስተዋጽኦ መተኪያ የሌለው እንደሆነ ይታመናል። ከዚህም የተነሳም አገራት ለትምህርት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ባላቸው አቅም ሁሉ በዘርፉ ውጤታማ ለመሆን ይንቀሳቀሳሉ። በሚያገኙት ውጤት መጠንም አሁናዊ ዕድገታቸው ሆነ ቀጣይ... Read more »
የኢትዮጵያ የግብርና ልማት ችግሮች የሚመነጩት ዘመኑ ያፈራቸውን የቴክኖሎጂ ትሩፋቶች ተጠቅሞ እጅግ አድካሚና ኋላ ቀር ከሆነው የግብርና አስተራረስ ዘይቤ ወጥቶ ዘመናዊ ማድረግ አለመሆኑ እንደሆነ ይታመናል፡፡ እያደገ ከሚሄደው የሕዝብ ቁጥር አንጻር ሲታይ ግብርናን የማዘመን... Read more »
አገራችን ግዙፍ ሁነቶችን እያዘጋጀች ትገኛለች፡፡ በዚህም የአገሪቱን የኢንቨስትመንት፣ የግብርናና የኢንዱስትሪ ዘርፎች አቅም አመላክታለች፤ መንግሥት ለዘርፎቹ ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት የሄደባቸውን ርቀቶች የጠቆሙ ሥራዎችም በመድረኮቹ ቀርበዋል፡፡ አገሪቱ ለኢንቨስትመንት ምቹ መሆኗን በማሳየት፣ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት... Read more »