ኩታ ገጠም እርሻን በማስፋፋት በዘርፉ የተገኘውን ስኬት በተሻለ መልኩ ማስቀጠል ይገባል!

ሀገራችን ከግብር ስራ ጋር ረጅም ዘመናት አብረው ከተጓዙ የዓለም ሀገራት አንዷ ነች። ዘርፉ ለበርካታ ክፍለ ዘመናት ለሀገሪቱ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ መሰረት በመሆንም አገልግሏል፤ በቀጣይም የሀገሪቱን ነገዎች ብሩህ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ትልቁ አቅም... Read more »

ህገወጥነትን ለመቆጣጠር የሕዝብ ተሳትፎ ወሳኝ ነው!

 አገር የሚጸናው በዜጎች ባለቤትነትና ተሳትፎ ነው:: ስለአገራቸው የሚቆረቆሩ ዜጎች ባሉበትና በማንኛውም ጉዳይ ላይ በባለቤትነት የሚሳተፉ ዜጎች በበዙበት አገር ላይ ልማት ይስፋፋል፤ ሰላም ይሰፍናል፤ ብልጽግና ያብባል:: በተቃራኒው የሕዝቦች ተሳትፎ በቀነሰበት፤ ጉዳዮችን ሁሉ ለአንድ... Read more »

 የሰላምን ውድ ዋጋ መዘንጋት አይገባም!

ሰላም የሁሉ ነገር መሰረት ነው ሲባል እንዲሁ ለማለት ያህል አይደለም፡፡ ይልቁንም ያለ ሰላም ሰርቶ ንብረት ማፍራት፣ በነጻነት ተንቀሳቅሶ የመኖር፣ ዘርቶ መቃምም ሆነ ወልዶ መሳም፣ ሌላው ቀርቶ በሕይወት የመኖር ዋስትናችን እንኳን ጥያቄ ውስጥ... Read more »

 ትምህርት ቤቶችን መልሶ የመገንባቱ ሥራ የተቀናጀ አሰራርንና የሁሉንም ትብብር ይፈልጋል!

‹መማር ያስከብራል፤ አገርን ያኮራል› የሚለው ብሂል፤ ትምህርት ለግል አዕምሯዊ እድገት ብቻ ሳይሆን ለአገርም ምን ያህል ፋይዳ እንዳለው ያመላክታል። አገር በትምህርት ውስጥ የሚያልፉ ዜጎቿ በጨመሩ ቁጥር፣ ምክንያታዊ ትውልድን እያፈራች እድገትና ልማቷን የማፋጠን አቅሟ... Read more »

አፍሪካውያን የራሳቸውን ጉዳይ በራሳቸው የመወሰን አቅሙም፤ብቃቱም አላቸው!

 የቀደሙት አፍሪካውያን አባቶቻችን በጸረ-ቅኝ ግዛት ትግላቸው ጭቆናን በሁለንተናዊ መልኩ በማስወገድ የተሟላ የነጻነት አየር የሚነፍስባት አህጉር ለመፍጠር ባላቸው አቅም፤ከፍባለ ቁርጠኝነት ተንቀሳቅሰዋል። ለዚህም ትግሉ የጠየቀውን መስዋእትነት በተነቃቃ መንፈስና በልበ ሙሉነት ከፍለዋል። በተስፋ የተሞሉ ነገዎችን... Read more »

ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብሩ የበለጠ ስኬታማነት!

 ባለፉት አምስት ዓመታት እንደ ሃገር በዓለም አቀፍ ደረጃ ውጤትና ሞገስ ካገኘንባቸው ጉዳዮች አንዱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ነው። ዋነኛ ዓላማውም የሃገሪቱን አረንጓዴ ገጽታ በማላበስ ለዓለም ስጋት... Read more »

የኢትዮጵያ ተሞክሮ አፍሪካን ከኢኮኖሚ ጥገኝነት ማላቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው!

አፍሪካውያን ከፍ ያለ መስዋዕትነት የጠየቀውን ነጻነታቸውንም ሆነ በቀጣይ ተስፋ ያደረጓቸውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተስፋዎቻቸውን እውን ለማድረግ የዛሬ 60 ዓመት የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን (የዛሬውን የአፍሪካ ሕብረት) በፓን አፍሪካኒዝም እሳቤ መመስረት ችለዋል፡፡ በወቅቱ... Read more »

ኢትዮጵያ በአፍሪካውያን የነፃነት ትግል በደማቅ ቀለም የተጻፈ ታሪክ ባለቤት ነች!

አፍሪካውያን ከጸረ- ቅኝ ግዛት ትግላቸው ዋዜማ ጀምሮ አንድነታቸው የብርታትና የጥንካሬያቸው ምንጭ እንደሆነ በአግባቡ በመረዳት ጠንካራ ኅብረት ለመፍጠር ከፍ ባለ ቁርጠኝነት ተንቀሳቅሰዋል። ኅብረታቸውን እውን ለማድረግ በሄዱባቸው መንገዶ ሁሉ ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በአሸናፊነት ለመወጣትም ብዙ... Read more »

የዓባይ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት መገለጫ ነው!

የግብጽ መንግሥት በኢትዮጵያ የዓባይ ግድብ ግንባታ ዙሪያ የራሱን ሕዝብ ጨምሮ ዓለም አቀፉን ኅብረተሰብ በተዛቡ መረጃዎች ለማሳሳት ሰፋፊ ሥራዎችን መሥራት ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። የጥረቱን ያህል ውጤታማ መሆን ባይችልም የተፈጥሮ ሀብቷን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ... Read more »

የአረብ ሊግ መግለጫ ራሱን ገለልተኛና ፍትሀዊ አድርጎ ከሚገምት ተቋም የሚጠበቅ አይደለም!

አንድ ሀገር ዓለም አቀፍ ህግን መሰረት ባደረገ መንገድ ያላትን የትኛውንም አይነት የተፈጥሮ ሀብት ለመጠቀም የማንንም ይሁንታ የመጠበቅ ግዴታ የለባትም። ዓለም አቀፍ ሕጎች ያስፈለጉበት ዋነኛ ምክንያትም ያለ ምንም አምባጓሮ በሀገራት መካከል ፍትሀዊ ተጠቃሚነት... Read more »