በሐሰት ክስ የኢትዮጵያን ሥም  ማጠልሸት አይቻልም!

እንደ አገር በምግብ እህል ራሳችንን ለመቻል የጀመርናቸው ጥረቶች በብዙ ልፋትና ርብርብ ፍሬ ማፍራት በጀመሩበት፤ ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝተው የመገናኛ ብዙኃን አጀንዳ እየሆኑ በመጡበት ማግስት አገርና መንግሥትን ከሁሉም በላይ በዘርፉ እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶችን... Read more »

ለአገራዊ ምክክሩ ስኬት ሁሉም የድርሻውን ይወጣ

 እኛ ኢትዮጵያውያን ስለነጻነታችን ከፍ ያለ የተጋድሎ ታሪክ ያለን፤ ለዚህም ብዙ ዋጋ እንደከፈልን ታሪካችን የሚዘክረው፣ ዓለምም የሚያውቀው የአደባባይ ሚስጥር ነው። የዚያኑም ያህል ውስጣዊ ችግሮቻችንን በመነጋገር መፍታት ባለመቻላችን የከፈልናቸው ያልተገቡ ዋጋዎች የመጥፎ ገጽታችን መገለጫ... Read more »

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሻሻሉ አገራዊ ንቅናቄ የሁሉንም ተሳትፎ ይጠይቃል!

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በኢትዮጵያ ካሉ ከ49 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ከ86 በመቶ በላይ የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፤ እንዲሁም ከ71 በመቶ በላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ-ልማቶች... Read more »

የወርቅ ሀብታችንን ከሕገወጦች የመታደጉ ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥል!

 ሀገሪቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሕገ ወጥ የማዕድን ፍለጋ፣ ልማትና ግብይት ሳቢያ ከወርቅ ምርቷ ማግኘት የሚገባትን ገቢ ማግኘት አልቻለችም፤ ሕገወጥ ተግባሩ የሀገርንና ማዕድኑ የሚለማባቸውን ክልሎችን ገቢ በእጅጉ እየጎዳ ይገኛል። ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት... Read more »

በኮንትሮባንድ ላይ እየተደረገ ያለው ቁጥጥር !ይጥበቅ

በኢትዮጵያ በተለያዩ መንገዶች የሚካሄዱ ሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በከፍተኛ ደረጃ እየጎዱ ይገኛሉ። የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎች ሀገሪቱን ኢንዱስትሪ አልባ እስከ ማድረግ አቅም እንዳላቸው በተደጋጋሚ ይነገራል። ይሁን እንጂ ከገቢና... Read more »

 ሱዳናውያን በመነጋገር ከችግሮቻቸው በላይ መሆናቸውን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል

አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው የመፍታት አቅሙ ብቻ ሳይሆን፤ ለዚህ የሚሆን ሰፊ ማህበራዊ፣ ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶች ያሏቸው ሕዝቦች ናቸው። ይሁን እንጂ ይህንን አቅማቸውን ተጠቅመው ከግጭት ነፃ የሆነች አህጉር መመስረት ያልቻሉት በአብዛኛው የውጭ ጣልቃ ገብነቶች... Read more »

 ተነጋግሮ ሀገርና ሕዝብን አሸናፊ ለሚያደርግ የሃሳብ ትግል ልንዘጋጅ ይገባል

ችግሮችን ለዘለቄታው ለመፍታትና የሰላም አየር የሞላበት ማህበረሰብ ለመፍጠር አለመግባባቶችን በውይይት እና በድርድር መፍታት ዋንኛ መፍትሄ እንደሆነ ይታመናል። የትናንት ጠባሳዎችን በይቅርታ በማከም ነገዎች የራሳቸውን ዕጣ ፈንታ መኖር እንዲችሉ እድል መስጠት የዚሁ እውነት አንድ... Read more »

የርዳታ ተቋማቱ የርዳታ አቅርቦቶችን ለማቆም
የደረሱበትን ውሳኔ ዳግም ሊያጤኑት ይገባል

አገራችን ብዙ ዋጋ ካስከፈለን ጦርነት ወጥታ የሰላም አየር መተንፈስ ከጀመረች ወራቶች ቢቆጠሩም፤ ጦርነቱ ከፈጠረው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ሥነልቦናዊ ስብራቶች በአግባቡ አላገገመችም። ከነዚህ ስብራቶች ለማገገምም ብዙ የቤት ሥራዎች ይጠብቋታል። በጦርነት የወደሙ ማኅበራዊ መገልገያ ተቋማትን... Read more »

 ኢትዮጵያ በኢጋድ ጥላ ስር የምትጫወተው ሚና ተጠናክሮ ይቀጥላል

 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት በምህጻረ ቃሉ ኢጋድ እአአ በ1986 በኢትዮጵያ፤ በኬንያ፤ በሱዳን፤ በሶማሊያ፤ በጅቡቲና ኡጋንዳ አማካኝነት ተመሰረተ:: ድርጅቱ ሲመሰረት ዋነኛ ዓላማው የነበረውም በምስራቅ አፍሪካ በተደጋጋሚ እየተነሳ የበርካቶችን ህይወት የሚቀጥፈውን ድርቅንና... Read more »

 የሰላም ስምምነቱን የማጽናት ጉዞው በሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ሊደገፍ ይገባል!

 ከአፍ የሚወጡ ክፉ ቃላት፣ ከእጅ የሚወረወሩ ፍላጻዎች ወደ ጨለማው ጦርነት ሲያስጉዞ፤ ቀና ንግግሮች፣ መልካም ተግባራትና እሳቤዎች ደግሞ ከጨለማው ጦርነት ወደ ብርሃናማው ሰላም ያደርሳሉ፡፡ ጦርነት ደግሞ ሃብት ንብረትን ያወድማል፤ የተሰራን ያፈርሳል፤ የተዋደደን ይነጥላል፤... Read more »