የትምህርት ጥራት ከብዙ ጉዳዮች ጋር የሚያያዝ ሲሆን፣ ከእነዚህ ጉዳዮች መካከልም ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር ያላቸው ምቹነት ይጠቀሳል፡፡ በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ያመለከቱትም ይህንኑ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከ249 ሺ በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ አብዛኞቹ... Read more »
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ግስጋሴ መሠረታዊ አቅም አድርጋ የምትጠቀመው የሰው ኃይሏን እና የተፈጥሮ ሃብቷን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የተፈጥሮ ሃብት በባሕሪው አላቂ እንደመሆኑ በአግባቡ እና በቁጠባ ሊጠቀሙበት ካልተቻለ የሚፈለገውን ሀገራዊ ፋይዳ... Read more »
አፍሪካውያን በብዙ መስዋእትነት የጸረ-ቅኝ ግዛት ትግላቸው ውጤት ማምጣቱን ተከትሎ ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው ለመወሰን የሚያስችላቸውን ድምጽ ከፍ አድርገው ሲያሰሙ ቆይተዋል። ይህ ድምጻቸው ዛሬም ቢሆን በዓለምአቀፍ መድረኮች በተጠናከረ እና ከፍ ባለ... Read more »
በኢትዮጵያ ዜጎች በመልካም ተግባር በመሳተፍ ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት የሚያስችላቸው አሳታፊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እውን ከሆነ ወዲህ በርካቶች የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በግልና በቡድን የተደራጁ ግለሰቦችም አረጋውያንና በህመም የሚሰቃዩ ወገኖችን፣... Read more »
የአረፋ በዓል በሂጅራ ዘመን አቆጣጠር በ12ኛው ወር በ10ኛው ቀን የሚከበር በዓል ነው፡፡ የአረፋ በዓል ሁለት ምክንያቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተከብሮ ይውላል፡፡ አንደኛው ነብዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) አንድያ ልጃቸውን እስማኤልን እንዲሰዉ ከፈጣሪያቸው የወረደላቸውን ትዕዛዝ... Read more »
የአንድን ሀገር እጣ ፈንታ ብሩህ ከሚያደርጉት ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው ትምህርት ነው። ከዚህ የተነሳም ሀገራት ለትምህርት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ይሰራሉ። በሚያገኙት ውጤት መሰረትም ነገዎቻቸው ላይ መናገር የሚያስችል ድፍረት ይጎናጸፋሉ። እንደሀገር የቆሙበትንም መሰረት በየጊዜው... Read more »
በቀደሙት ዘመናት ሆነ ዛሬም ዓለምን ከምንም በላይ ዋጋ ካስከፈሉት ነገሮች አንዱ እና ዋነኛው ጽንፈኝነት እንደሆነ ይታመናል። በቀጣይም የሰው ልጅ ብሩህ ነገዎችን ሊያጨልም ይችላል ተብሎ የሚሰጋውም ይሄው የአስተሳሰብ መዛነፍ እንደሚሆን በብዙዎች ዘንድ የጋራ... Read more »
ወቅቱ ሰኔ ግም ያለበት፣ አርሶ አደሩ ማሳውን በዘር ለመሸፈን የሚታትርበት ነው። አርሶ አደሩ ሲሰነጥቅ፣ ሲያለሰልስ የቆየውን ማሳ በዘር የሚሸፍነው በአብዛኛው በዚህ ሰኔ ወር ነው። በአርሶ አደሩ መንደር የዘር ወቅት እስከሚያበቃ ድረስ ማሳን... Read more »
በማደግ ላይ ያሉ አገራት የማደግ ፍላጎታቸውን በሚፈታተኑ መልከ ብዙ ፈተናዎች ውስጥ መሆናቸው የአደባባይ ምስጢር ነው። አገራቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚከሰቱ ችግሮች እና ችግሮቹ በሚፈጥሯቸው ጫናዎች ሕዝቦቻቸው ብዙ ዋጋ ለመክፈል እየተገደዱ ነው። ይህም... Read more »
የአማራ እና የትግራይ ሕዝቦች ለዘመናት አብረው የኖሩ፤ ረጅም የጋራ ታሪክ የሚጋሩ፤ ተመሳሳይ ባህልና ኃይማኖት ያላቸው ናቸው።የትግራይ እና የአማራ ሕዝብ ትስስር ከጉርብትና ያለፈ በደምና በስጋ የተሳሰሩ፤ ተመሳሳይም ስነ ልቦናን የሚጋሩና ኢትዮጵያን አጽንተው ያቆዩ... Read more »