የሱዳንን መደበኛ ጦር በሚመሩት ጄነራል አብዱልፋታህ አል-ቡርሃንና የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይሉን በሚመሩት ጀነራል ሞሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ (ሄሜቲ) መካከል በተነሳ አለመግባባት የተቀሰቀሰው ጦርነት በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት በማስከተል ላይ ይገኛል:: ሦስት ወራት ሊሞሉት... Read more »
የአየር ንብረት ለውጥ ዓለም አቀፍ ተግዳሮት ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል:: ምንም እንኳን ለዚህ ችግር እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት አበርክቶ እዚህ ግባ የሚባል ባይሆንም፤ የአየር ንብረት ለውጡ እያሳደረ ያለው ከፍ ያለ ጉዳት... Read more »
ትምህርት የሰው ልጅ ከፍ ያለ የማሰላሰል እና የመፍጠር አቅም፣ ዕውቀትና ክሒሎትን ከለውጥ አስተሳሰብ ጋር አቀናጅቶ የሚያጎናጽፍ ማዕድ ነው። ይሄ ማዕድ ደግሞ ሙሉ ሆኖ ተሰናድቶ የሚቀርበው በትምህርት ቤቶች ውስጥ ነው። ይሄ ለሰው ልጆች... Read more »
ኢትዮጵያ በቱሪዝም ሀብትነት የምትጠቀማቸው በርካታ ታሪካዊ ቅርሶች፣ ታሪካዊ ቦታዎች፣ ጥብቅ የማኅበረሰብ ሥፍራዎች፣ ብርቅዬ የዱር እንስሳት እና የማይዳሰሱ ደማቅ የማኅበረሰብ በዓላት ያሏት ሀገር ናት። እነዚህን ሀብቶች ለመጎብኘት ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ... Read more »
ሀገሪቱ ለጀመረችው ልማት ስኬት የሚያስፈልጋትን የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት ሸቀጦችን በጥራትና በብዛት ለዓለም ገበያ በማቅረብ ተወዳዳሪ መሆን ይጠበቅባታል። ይህንን ማድረግ አጠቃላይ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ከማነቃቃት ባለፈ፤ ትርጉም ያለው ዕድገት ለማስመዝገብም ዋነኛ አቅም ነው፡፡ ከዚህ... Read more »
የአንድ ሀገር ፖለቲካ ጤናማነት መሳያ ከሆኑት ጉዳዮች አንዱ የተለያዩ አስተሳሰቦችን የተሸከሙ የፖለቲካ ፓርቲዎች መኖር ፤ አስተሳሰባቸውን በነፃነት የሚያስተናገዱበት ሀገራዊ ዐውድ መፍጠር፤ በዚህም ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሆነ ይታመናል። በተለይም ለረጅም ዘመናት አምባገነናዊ... Read more »
ለመንግሥት ሥራዎች የሚበጀትን ሀብት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋጋጥ ፤ ለዚህ የሚሆን ግልጽ የሆነ አሠራር እና የተጠያቂነት ሥርዓት መፍጠር፤ ለአንድ ሀገር እድገት፣ ለዜጎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ለነገዎቻቸው ብሩህነት ወሳኝ እንደሆነ ይታመናል። በተለይም... Read more »
ጤና የሁሉም ነገር መሠረት ነው። በተለይም ጤናው የተጠበቀ ሕዝብ ለአንድ ሀገር ማኅበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዕድገት የሚጫወተው ሚና መተኪያ የሌለው መሆኑ እሙን ነው። ይህንኑ መሠረት በማድረግም ሀገራችን ኢትዮጵያ መከላከልን መሠረት ያደረገ የጤና ፖሊሲ... Read more »
መገናኛ ብዙኃን ለአንድ ሀገር ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ዕድገት የሚኖራቸው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ። በተለይም በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የሕዝቦቻቸውን የማደግ መሻት ተጨባጭ ለማድረግ ሁለንተናዊ አበርክቷቸው መተኪያ የሌለው እንደሆነ ይታመናል። በአንድ በኩል... Read more »
ሰብዓዊ ቀውሶች በተፈጥሮ ወይም በሰው ሰራሽ ምክንያቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ብዙ ሰዎች ምግብ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መጠለያ የማያገኙበት ሁኔታ ሊከሰት ይችላል ፡፡ በዚህም ለዘርፈ ብዙ አደጋ ተጋላጭ... Read more »