ተገቢውን መንገድ አልፎ መመረቅ ያኮራል!

 ወቅቱ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለዓመታት ሲማሩ የቆዩ ተማሪዎች የሚመረቁበት ነው።ይህ ወቅት እንደ ተመራቂ፣ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ እንደ ቤተሰብና ማኅበረሰብ ይህ ወቅት ትልቅ ትርጉም ይሰጠዋል። ተማሪዎቹ በተቋማቱ ሲከታተሉ የቆዩትን ትምህርት አጠናቀው ወደ ሥራው... Read more »

 ምሩቃን ባካበቱት ዕውቀት ለኢትዮጵያ ዕድገት አቅም መሆን ይጠበቅባቸዋል!

ለአንድ ማኅበረሰብ ሁለንተናዊ እድገት ትምህርት ትልቁ እና ዋነኛው አቅም እንደሆነ ይታመናል። ይህንንም ታሳቢ በማድረግ እያንዳንዱ ኅብረተሰብ ባለው አቅም፤ በደረሰበት የንቃተ ህሊና ደረጃ ለትምህርት ከፍያለ ትኩረት ሰጥቶ ይንቀሳቀሳል። በዚህም ዛሬዎቹን ብቻ ሳይሆን ነገዎቹንም... Read more »

 ሊበረታታ የሚገባው የብሪክስ  የአባልነት ጥያቄ!

መንግስታት ያሉበትን ዘመን የሚዋጁ፤ የሕዝቦቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያጸኑ የተለያዩ ውሳኔዎችን ይወስናሉ፤ ይህ ትልቁ እና ዋነኛ ኃላፊነታቸው እንደሆነ ይታመናል። ዓለም በተለያዩ ፍላጎቶች ተሞልታ መሳሳቦች በበዙበት ባለንበት ወቅት የመንግስታት ትልቁ አቅምና ስኬታማነት የሚለካው ዓለም አቀፍ... Read more »

 የዘገባ ሽፋን በመንፈግ የኢትዮጵያን ስኬቶች ማደብዘዝ አይቻልም!

 መገናኛ ብዙኃን መረጃ በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በተለያዩ መንገዶች በማሰራጨት፤ በመረጃ የበለጸገች ዓለም እና ማኅበረሰብ ለመፍጠር ከፍ ያለ ኃላፊነት የተጣለባቸው ናቸው፡፡ ይህንን ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ከሁሉም በላይ ለሙያው ሥነምግባር የመገዛታቸው እውነታ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው... Read more »

በአረንጓዴ ዐሻራ የታየው ስኬት ችግሮቻችንን በጋራ ማሸነፍ እንደምንችል ማሳያ ነው

 ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብርን በመተግበር በዓለም አቀፉ መድረክ ፊታውራሪ ሆና በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል ለዓለም ምሳሌ በመሆን ላይ ትገኛለች። የመጀመሪያው ዙር ተብሎ በሚታወቀውና አራት... Read more »

ለበለጸገች ሀገር ግንባታ ስኬታማ የግብር አሰባሰብ ሥርዓት መፍጠር ይገባል!

 ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ትልቅ አቅም ተደርጎ የሚወሰደው በተለያየ መንገድ ከዜጎች የሚሰበሰብ ግብር ነው። ከዚህ የተነሳም መንግሥታት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ግብር በመሰብሰብ አስፈላጊ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን በማሟላት ለዜጎቻቸው የምትመች ሀገር ለመፍጠር አብዝተው... Read more »

በክብረ ወሰን የታጀበ ታሪክ ጽፈን ለትውልድ የሚተርፍ ገድል ፈጽመናል!

 ኢትዮጵያውያን የቱባ ባሕል ብቻ ሳይሆን በዘመናት ጅረት ውስጥ ሲታወስ የሚኖር የማይደበዝዝ ታሪክ ባለቤቶች ናቸው። እነዚህ የየዘመናት ታሪኮቻቸው ደግሞ ለየዘመኑ ትውልዶች መታወሻ ብቻ ሳይሆኑ፣ ለተተኪ ልጆቻቸው የኩራት ምንጭና የሌላ ታሪክ መሥሪያ አቅም ሲሆኑ... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚበረከት ውድ ስጦታ ነው!

ኢትዮጵያ ባለፉት 4 ዓመታት ባካሄደችው የመጀመሪያው ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ- ግብር 25 ቢሊዮን ችግኞችን በመትከል በስኬት አጠናቅቃለች። ዘንድሮም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሁለተኛውን ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ሰኔ 1 ቀን 2015... Read more »

ተምሳሌት የሆነች አረንጓዴ ሀገር የመፍጠር ቁርጠኝነት!

 ታሪክ ድንገት እና በአጋጣሚ የሚሆን ክስተት አይደለም። ከሁሉም በላይ ነገን አሻግሮ ማየትን፤ ለዚያ የሚሆን ቁርጠኝነት ፤ ለጊዜና ጊዜ ለሚፈጥረው መልካም አጋጣሚ ራስን ማስገዛትና መዋጀትን የሚጠይቅ፤ ከአሁን ላይ ተነስቶ ነገን ሊያሻግር የሚችል ትልቅ... Read more »

ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም፦ አዲስ ታሪክና ገድል መጻፊያ ቀን!

የአካባቢ አየር መዛባት ባለፉት ስድስት አስርት ዓመታት እያስከፈለን ያለውን ከፍ ያለ ዋጋ ለመቀልበስ፤ የአረንጓዴ አሻራ /ሀገርን አረንጓዴ የማልበስ ዘመቻ/ በስኬት እንዲጠናቀቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ችግሩ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ከመሆኑ... Read more »