የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ግንኙነት ታሪካዊም ተምሳሌታዊም ነው!

በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ መካከል ከነፃነት ማግስት የጀመረ ጠንካራ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መኖሩን መረጃዎች ያመለክታሉ። በደቡብ አፍሪካውያን የነፃነት ትግል ውስጥም የኢትዮጵያውያን አበርክቶ ከፍ ያለ ስለመሆኑ ያትታሉ። ይህም በሀገሪቱ መራራ የነፃነት ትግል... Read more »

 የኤሌክትሪክ አቅምን የማሳደግ ሀገራዊ ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ!

ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት የኃይል አቅርቦት ወሳኝ ነው። በተለይም ባለንበት ዘመን በልማት ትናንቶቻቸውን ታሪክ፣ ነገዎቻቸውን ብሩህ ለማድረግ ደፋ ቀና የሚሉ ሀገራትና ሕዝቦች ለዕድገታቸው ስኬት የኃይል አቅርቦት ጉዳይ ለነገ የማይሉት ትልቁ የቤት ሥራቸው... Read more »

ሥራ አጥነትን የመቀነሱ ተግባር የሁሉም ወገን ኃላፊነት ነው!

ወጣትነት ለሥራ፣ ለትግል፣ ለለውጥ፣ ለአዲስ ነገር ተነሳሽነት ጎልቶ የሚታይበት ዕድሜ እንደመሆኑ፣ የአንዲት ሀገር ዕድገትም ሆነ ውድቀት በየዘመኑ ባለው ወጣት ትውልድ እንቅስቃሴ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ ሥራ ፍለጋ ከገጠር ወደ ትናንሽ ከተሞች የሚፈልሱ እንዲሁም... Read more »

ማዳበሪያን በወቅቱ ለማድረስ ከሚደረገው
ርብርብ ጎን ለጎን ሕገወጥነትን ማስተካከል
ትኩረት ይሰጠው!

 የግብርናው ዘርፍ የሀገሪቱን ያህል ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ቢሆንም፤ የዕድሜውን ያህል አቅም አጎልብቶ ሕዝቡን መመገብ የሚያስችል ቁመና መላበስ ሳይችል ቆይቷል። ከዚህም የተነሳ በሀገሪቱ የተፈጥሮም ሆነ ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሲከሰቱ ለረሀብ ተጋላጭ የሚሆኑ ዜጎች... Read more »

 የአፍሪካ ሩሲያ ፎረም ለአፍሪካ ብሩህ ነገዎች ትልቅ አቅም የሚሆን ነው!

ያለንበት ወቅት ሀገራት የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የሚወስኑበት ለዚህ የሚሆን ሁለንተናዊ ዝግጁነት የሚፈጥሩበት ነው። በተለይም አፍሪካውያን ካለፉባቸው አስቸጋሪ ውጣ ውረዶች፣ እነዚህም ውጣ ውረዶች ካስከፈሏቸው ከፍ ያሉ ዋጋዎች አንጻር ከመቼውም ጊዜ ይልቅ የራሳቸውን ዕድል... Read more »

 የሩሲያና የኢትዮጵያ ወዳጅነት ታሪካዊም ተምሳሌታዊም ነው!

በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለው የትብብር ግንኙነት ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ስለመሆኑ የታሪክ መዛግብት ያትታሉ። በእነዚህ ከአንድ ምዕተ ዓመት በተሻገሩ ረጅም ዓመታት የሀገራቱ ሕዝቦች ሰፊ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ግንኙነት መሥርተዋል። ይህ የቆየ... Read more »

የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ረገድ
እየተመዘገበ ያለው ስኬት አበረታች ነው!

 ዓለማችንን በተለይም በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ከፍተኛ ስጋት ላይ እየጣሉ ከሚገኙ ቴክኖሎጂ አመጣሽ ችግሮች መካከል የሳይበር ጥቃት በዋነኛነት የሚጠቀስ ነው። ጥቃቱ ሆን ተብሎ ባልተፈቀዱ የኮምፒውተር ስርዓቶች፣ መሰረተ-ልማቶች እና ኔትዎርኮች ላይ አጥፊ ሶፍትዌሮችን... Read more »

በስንዴ የተገኘውን ውጤት በሩዝ ምርት ለመድገም
የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ ḷ

 ኢትዮጵያ በግጭቶች፣ መከራዎችና ረሃብ ስትፈተን የቆየች ሀገር ብትሆንም አሁን ላይ ግን ካለፈው ትምህርት ወስዳ ሁኔታዎቹን ወደ ዕድል እየቀየረች ያለች ሀገር ነች፡፡ ቀደም ሲል በጦርነት፣በርሃብና ድርቅ የሚታወቀውን ስሟን የሚለውጡ ሥራዎችንም በማከናወን ላይ ትገኛለች፡፡... Read more »

 የትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሳደጉ ተግባር ቀጣይም፤ የወል ኃላፊነትም ይሁን!

ታዳጊዎች እና ወጣቶች ዕውቀትን ፈልገው ዘወትር ማልደው ወደ ደጆቻቸው የሚያቀኑባቸው ትምህርት ቤቶች፤ የተማሪዎቹን ፍላጎት አማክለው፣ መሻታቸውን ተገንዝበው እና ራሳቸውን በዛ ልክ አዘጋጅተው ሊጠብቁ፤ ተማሪዎቻቸውን ዕውቀት መግበውም ከምኞትና ሕልሞቻቸው ጋር ሊያገናኙ የተገባ ነው፡፡... Read more »

ሕገወጥነትን ከትምህርት ሥርዓቱ ማጥራት ለነገ የማይባል ሥራ ነው!

 የተማረ ኃይል ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት የሚኖረው አስተዋጽኦ መተኪያ የሌለው ነው። ከዚህ የተነሳም ሀገራት ዘመኑን የሚዋጅ የተማረ ኃይል ለመፍጠር ከፍተኛ ሀብት ያፈሳሉ። የትምህርት መሠረተ ልማቶችን ጨምሮ ውጤታማ የሰው ኃይል በማሠልጠን ይተጋሉ። የትምህርት... Read more »