ዳያስፖራው የሀገር ክንድና መከታ እንጂ የግጭት ነጋዴዎች መጠቀሚያ አይደለም!

በውጪ የሚኖሩ አብዛኞቹ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን (ዳያስፖራ) ሀገር ችግር ላይ በወደቀችባቸው በየትኞቹም ጊዜያት ፈጥነው በመንቀሳቀስ፤ ለሀገራቸው እና ለወገናቸው ያላቸውን ከፍ ያለ ፍቅር በተግባር አሳይተዋል። በዚህም በመላው ሕዝብ እና በመንግሥት... Read more »

 የአማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ የከፈለውን መስዋዕትነት የሚያሳንሱ ተግባራትን ሊታገል ይገባል !

የለውጥ ኃይሉ ወደ ስልጣን ከመጣ ማግስት ጀምሮ ሀገርን ከግጭት አዙሪት ለመታደግ ችግሮች በይቅርታ፤ በውይይትና በድርድር የሚፈቱበትን ሀገራዊ የፖለቲካ አስተሳሰብ ባህል ለማድረግ በስፋት ተንቀሳቅሷል። ጥረቱ ከመጣንበት የሴራና የጡንቻ እንፈታተን የፖለቲካ ባህል የተነሳ የታሰበውን... Read more »

የአማራ ሕዝብ ከግጭት ነጋዴዎች እራሱን ሊጠብቅ ይገባል!

 የአንድን አገር ህልውና ፣ የህዝቦችን ሰላም እና መረጋጋት ዘላቂ ለማድረግ በአንድም ይሁን በሌላ ሕግና ሥርዓት የሚከበርበት አገራዊ አውድ መፍጠር ወሳኝ ነው። ይህንንም እውን ለማድረግ አገራት የተለያዩ የጸጥታ ተቋማትን ጨምሮ ጠንካራ የመከላከያ ሠራዊት... Read more »

 የመከላከያ ሰራዊቱ ግዳጅ የመፈፀም ብቃት በተግባር የተፈተነ ነው!

 ለአንድ ሀገር ህልውና ወሳኝ ከሆኑ ተቋማት መካከል አንዱ የመከላከያ ሰራዊት ነው። ይህንን ዓለም አቀፋዊ እውነታ ታሳቢ በማድረግም መንግስት ላለፉት አምስት ዓመታት የሀገሪቱን የመከላከያ ሰራዊት በሁለንተናዊ መልኩ ለተጣለበት ሀገራዊና ህዝባዊ ኃላፊነት ብቁ ለማድረግ... Read more »

 ለምክክር መድረኩ ስኬታማነት የዜጎች የታሪክ ግንዛቤ ሊስተካከል ይገባል!

በየትኛውም የዓለማችን ክፍል የሚገኙ ሕዝቦች ዛሬ ላይ ለሚገኙበት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ሕይወታቸው ከሁሉም በላይ የራሳቸው አስተዋፅዖ ከፍ ያለ ነው። በተለይም ያደጉ ሀገራት ሕዝቦች ትናንቶቻቸውን በአግባቡ ተረድተው እና ከትናንቶቻቸው ተምረው ዛሬዎቻቸውን የተሻሉ ስለማድረጋቸው... Read more »

 የአማራ ሕዝብ የገጠሙትን ፈተናዎች በሠለጠነ መንገድ ያልፋቸዋል!

 ለአንድ ሕዝብ ተቆርቋሪ ነኝ የሚል ግለሰብ ሆነ ቡድን ተቆርቋሪነቱ የሚገለጸው ለዚያ ማኅበረሰብ ባለው በጎ ኅሊና፣ አስተሳሰብና ተግባር ነው። ይህ በጎ ኅሊና፣ አስተሳሰብና ተግባር የዚያን ማኅበረሰብ ነገዎች ብሩህ ማድረግን ታሳቢ የሚያደርግ፤ ዛሬን በአግባቡ... Read more »

የክልሉ ሕዝብ ነገዎቹ እንዲጨልሙ መፍቀድ የለበትም !

 መንግሥት በሕዝብ ይሁንታ ሥልጣን መያዙን ተከትሎ፣ የትኛውንም የፖለቲካ ፍላጎት በሰላማዊ መንገድ ማስፈጸም የሚያስችል አዲስ የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት ሰፊ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል። በሀገሪቱ የፖለቲካው መድረክ ለዘመናት የቆየውን በጠላትነት የመፈራረጅና የመፈላለግ ባሕል ለመለወጥም ረጅም... Read more »

በክልሉ ህግና ሥርዓት በተሟላ መልኩ ማስከበር ለአማራ ህዝብ ነገዎች ዘላቂ ዋስትና ነው

  የትኛውም ማህበረሰብ ነገዎቹን ብሩህ አድርጎ ለማሰብ ሆነ ተስፋ ያደረጋቸውን ነገዎች እውን ሆነው ለማየት፤ ከሁሉም በላይ ሰላም ሊኖረው ይገባል። ለሰላም ደግሞ፤ ለሰላም የተገዛ የአስተሳሰብ መሰረት መገንባት፤ በመሰረቱ ላይ የሰላም ጡቦችን /እሴቶችን/ መደርደር ያስፈልጋል።... Read more »

 ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ!

 ሀገራችን በመንግሥት ሥርዓት ውስጥ ረጅም ዘመናትን ማሳለፏን ተከትሎ፤ በዲፕሎማቲክ ዘርፉ ያላት ተሞክሮም በተመሳሳይ መልኩ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው። በተለያዩ ዘመናት የነበሩ የሀገሪቱ ነገሥታቶች ባህር የተሻገሩ ግንኙነቶችን ከመካከለኛው ምስራቅ፣ አውሮፓ እና እስያ ካሉ ሀገራት... Read more »

የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ግንኙነት ታሪካዊም ተምሳሌታዊም ነው!

በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ መካከል ከነፃነት ማግስት የጀመረ ጠንካራ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መኖሩን መረጃዎች ያመለክታሉ። በደቡብ አፍሪካውያን የነፃነት ትግል ውስጥም የኢትዮጵያውያን አበርክቶ ከፍ ያለ ስለመሆኑ ያትታሉ። ይህም በሀገሪቱ መራራ የነፃነት ትግል... Read more »