መንግስት በችግር ውስጥ ላሉ ዜጎች የሚያደርገው ድጋፍ በዓለም አቀፉ-ኅብረተሰብ ሊደገፍ ይገባል!

በሀገራችን ድህንትን በአስተማማኝ መልኩ በመቅረፍ የሕዝቡን ህይወት በዘላቂነት መለወጥ የሚያስችሉ ሥራዎች ታቅደው በመተግበር ላይ ይገኛሉ። በዚህም እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች ተስፋ ሰጭ ስለመሆናቸው በሜጋ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ሆነ በግብርናው ዘርፍ የሚታዩ ስኬቶች ተጨባጭ ማሳያ... Read more »

 ሰላም አማራጭ የሌለው አዋጩ መንገድ ነው!

 ሰላም ከሌለ ነገ የለም። ስለ ነገ ማሰብም ማቀድም የሚቻለው በሰላም ውስጥ ነው፡፡ ለዚያም ነው ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው የሚባለው፡፡ ሠርቶ የመለወጥ፣ ወልዶ የማሳደግ፣ ወጥቶ የመግባት፣ በአጠቃላይ ሰላም በሰው ልጆች የዕለት ተዕለት... Read more »

 እንደ ሀገር በትብብር፣ እንደ ወንድም በወዳጅነት የተገለጠው የኢትዮ-ኤሜሬትስ ግንኙነት!

ወዳጅነት በክፉ ቀን ይፈተናል፡፡ ምክንያቱም ወዳጅ ያሉት አንድም ችግርን አብሮ ተጋፍጦ ያሻግራል፤ ካልሆነም በችግር ወቅት ከወዳጅነቱ ሰገነት ፈቀቅ ይላል፡፡ ይሄ ሰውኛ ባህሪ በሀገራት መካከልም የሚገለጥ ሃቅ ነው፡፡ ሀገር እንደ ሀገር በተለያየ መልኩ... Read more »

 የአማራ ሕዝብ የጥፋት ኃይሎች የግጭት አጀንዳ ሊያከሽፍ ይገባል!

 ሀገሪቱ ወደ ብልጽግና የጀመረችው ጉዞ ገና በጠዋቱ በብዙ ተግዳሮቶች እየተፈተነ ስለመሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው። በዚህም ሀገር እና ሕዝብ አየከፈሉ ያለው ዋጋ በብዙ መልኩ ትናንቶችን ሊያስመኝ ወደሚያስችል መንሸራተት ሊወስድ እንደሚችል ይታመናል። ለውጥ በራሱ... Read more »

ሕዝባዊ በዓላትን በሰላም፣ በአብሮነትና በቱሪዝም እሴትነታቸው ከፍታ እናክብራቸው!

 በዓላት በተለያየ መልኩ የሕዝቦች አብሮነት የሚገለጽባቸው ናቸው:: ይሄ አብሮነት ደግሞ የሚመነጨው ከውስጥ ሰላም ነው:: ምክንያቱም በዓላት በተለይም ሕዝባዊ በዓላት ቁጥሩ ከፍ ያለ ሰው (ከሺዎች እስከ መቶ ሺዎች) በአንድ ላይ ተሰብስቦ የሚያከብራቸው መሆኑ... Read more »

 ለምንናፍቀው ብልጽግና እውን መሆን የሰላምን ውድ ዋጋ እንገንዘብ!

 ሰላም መልከ ብዙ ነው፤ ግብሩም ፍጹም ጤና፣ ፍጹም ዕረፍት፣ ፍጹም ዕርቅ፣ ፍጹም ፍቅር እና አብሮነት፣ ፍጹም ደኅንነት፣ ፍጹም ተድላ፣ ፍጹም ደስታ ወዘተ በሚባሉ መገለጫዎች የሚገለጥ ነው። ምክንያቱም ሰላም ሲኖር ደስታ፣ ሰላም ሲኖር... Read more »

ችግሮችን በውይይት መፍታት ባህል ሊሆን ይገባል!

 የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሀገሩ ዳር ድንበር የሚዋደቅ፤ ከራሱ በፊት ሀገሩን የሚያስቀድም፤ ቅኝ ገዢዎችንና ሌሎች ወራሪ ኃይላትን አሳፍሮ የሚመልስ ጀግና ሕዝብ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች ሀገራት ነጻነትና እኩልነት የሚታገሉ፤ በአፍሪካ የነጻነት ተምሳሌት የሆኑ... Read more »

 የሠራዊቱ ውጊያን የማስቀረትና የመጨረስ ተልዕኮ ከሕዝባዊነቱ ይመነጫል!

 አንድ ሀገር ታላቅ ከሚያስብሏት ጉዳዮች መካከል የመከላከያ እና ደህንነት አቅሟና አቋሟ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ይጠቀሳሉ። ምክንያቱም ሀገራት በኢኮኖሚ ቢፈረጥሙ፣ በሥልጣኔ ቢቀድሙ፣ በቴክኖሎጂ ቢራቀቁም ቅሉ፤ ይሄን የሚመጥን የመከላከያና ደህንነት መዋቅርና ኃይል መገንባት ካልቻሉ ጎድለው... Read more »

 የመንግሥት ቁርጠኝነት በዓለም አቀፉ ህብረተሰብ ሊደገፍ ይገባል!

 የለውጡ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣበት ማግስት ጀምሮ የህዝቡን ሕይወት በዘላቂነት መለወጥ የሚያስችሉ  ሥራዎችን አቅዶ በመተግበር ላይ ይገኛል። በዚህም እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች ተስፋ ሰጪ ስለመሆናቸው በሜጋ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ሆነ በግብርናው ዘርፍ የሚታዩ ስኬቶች... Read more »

የተማረው ትውልድ የሥነ ምግባር እሴቶች ህጸጽ ሊታረም ይገባል !

ዘመንን በሚዋጅ እውቀት እና በሥነ ምግባር አስተምህሮ ያልተገራ አእምሮ መቼም ቢሆን አትራፊ ሊሆን የሚችልበት እድልም ሆነ አቅም አይኖረውም። ይኖረዋል ብሎ በዚህ አእምሮ መተማመን ጥፋትን በራስ ላይ እንደ መጥራት የሚቆጠር ነው። ይህን እውነታ... Read more »