ኢትዮጵያውያን ባለፉት አራት ዓመታት፤ በመጀመሪያው ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር 25 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ችለዋል። በመርሃ ግብሩ መጀመሪያ ወቅት በአንድ ጀንበር ከ350 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል አዲስ ታሪክም ጽፈዋል፡፡ በዚህም ዓለም አቀፍ... Read more »
እንደየትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢዎች በአማራ ክልል በተለያየ መልኩ የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎች መኖራቸው የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህን መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች በልካቸው ተገንዝቦ ከመፍታት አኳያ የሚታዩ ክፍተቶች፣ የሕዝቡ ጥያቄ ላልተገባ ጥቅም ማግኛ ለሚንቀሳቀሱ ኃይሎች... Read more »
ኢትዮጵያውያን በሀገራችን ህልውና ለመጣ ቀልድ አያውቁም። ቤቴ፣ ርስቴ፣ ሚስቴና ልጆቼ ሳይሉ ሀገራችንን አስቀድመው ራሳቸውን ለመስዋዕትነት ያቀርባሉ። በደምና አጥንታቸውም ሉዓላዊነታቸውን ያስከብራሉ፤ ነጻነታቸውንም ያረጋግጣሉ። አልፎ ተርፎም በኮሪያ፣ በኮንጎ፣ በላይቤሪያ፣ በሶማሊያ፣ በሩዋንዳና ብሩንዲ እንዲሁም በሱዳን... Read more »
ላለፉት 9 ቀናት በሃንጋሪ ቡዳፔስት ሲካሄድ በሰነበተው በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች፡፡ ኢትዮጵያ በቻምፒዮናው 2 የወርቅ፤ 4 የብርና 3 የነሐስ በድምሩ 9 ሜዳልያዎችን ማስመዝገብ ችላለች።... Read more »
ለአንድ ሀገር ህልውና ሆነ ሁለንተናዊ እድገት፤ ሰላም መሠረታዊ ጉዳይ ስለመሆኑ ብዙ ነጋሪ የሚያስፈልገው ጉዳይ አይደለም። ይህንን ተጨባጭ እውነታ ታሳቢ በማድረግም ሀገራት ለሰላም ከፍያለ ትኩረት ሰጥተው ይንቀሳቀሳሉ። ለሰላም ቀናኢ ትውልድ ከማፍራት ጀምሮ፤ሰላምን አጽንተው... Read more »
ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ፈተና ሆነው ከሚጠቀሱ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ሙስና ተጠቃሽ ነው። በተለይም በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ሕዝቦች ያሉባቸውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ተሻግረው ነገዎቻቸውን ብሩህ ለማድረግ በሚያደርጓቸው የእለት ተእለት እንቅስቃሴያቸው... Read more »
ኢትዮጵያ የነጻነትና አልደፈር ባይነት ሰገነት ናት፤ ኢትዮጵያ የተገፉና ፍትሕ የተነፈጉ የዓለም ሕዝቦች ፍትሕን እንዲፈልጉ፣ ጭቆናን በቃኝ እንዲሉ መንገድ ያሳየች፤ የአሸናፊነትን ድል ብስራት ችቦ ለኩሳ ያቀበለች ታላቅም፣ ባለታሪክም ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ የባህል እና... Read more »
የተለየ አማራጭ የሆነ የዓለም የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ኅብረት ለመፍጠር እኤአ በ2009 የተቋቋመው (ብሪክስ) የብራዚል፣ የሩሲያ፣ የሕንድ፣ የቻይና እና የደቡብ አፍሪካ አዲስ የታዳጊ ሀገራት ስብስብ ፤ አሁን ላይ በርግጥም የተለየ አማራጭ የመሆኑ እውነታ... Read more »
የለውጡ ኃይል በምርጫ ወደ ሥልጣን መምጣቱን ተከትሎ ለሀገሪቱ ብልጽግና መሰረት ይጥላል ያለውን የ10 ዓመት ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ወደ ስራ ማስገባቱ ይታወሳል። ባለፉት አምስት ዓመታትም ይህንን እቅድ ተግባራዊ በማድረግ ውጤታማ አፈጻጻም እያስመዘገበ ስለመሆኑ... Read more »
መንግሥት የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ፤ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እድገትን የማፋጠን ከፍተኛ ሃላፊነት አለበት። ሄን ኃላፊነት ለመወጣት ደግሞ የራሱ ገቢ ምንጭ ያስፈልገዋል። ለአንድ ሀገር አስተማማኝ የገቢ ምንጮች ውስጥ ዋነኛው ደግሞ ግብር ነው። በአግባቡ ግብር... Read more »