አብሮነት ለሰው ልጆች ማኅበራዊ መስተጋብር ወሳኝ ሚና ያለው መርህ ነው። አብሮነት የተለየ ማንነትን፣ ባህልን ወይም ሃሳብን የሚያከብርና የሚያስተናግድ በሰላም አብሮ የመኖር መሠረት ነው። ዩኔስኮ የአብሮነት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ያደረገው በመልከዓ... Read more »
ኢትዮጵያዊነት የብዙ ትውልዶች ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ማኅበራዊ ፣ ባህላዊ እና መንፈሳዊ እሴቶች ቅብብሎሽ ውጤት ነው። በጊዜ ሂደት ውስጥ እያንዳንዱ ትውልድ ሆኖ ያለፈው የማንነቱ እና ሆኖ የመገኘቱ ድምር ስሌት ነው። እንደ ሀገር... Read more »
አምራችነት የመኖር መሰረት፣ የዕድገት ምንጭ ነው። ለኢትዮጵያ ደግሞ ከምንም በላይ ወሳኝ ነው። የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ የውጭ ምንዛሬ ለማስገኘት ሲባል ብቻ አይደለም አምራችነት ወሳኝ የሚሆነው። በአጠቃላይ በምጣኔ ሀብት የላቀ ደረጃ ለመድረስ፣ ከርዳታና መሰል... Read more »
እንደ ሀገር ያሉን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ባህላዊ እሴቶቻችን በዋንኛነት በበጎነት ላይ የተመሠረቱ ናቸው። እናም ለኢትዮጵያውያን ስለ በጎነት ለመስበክ/ለመንገር መነሳት ለቀባሪው የማርዳት ያህል ለትዝብት የሚዳርግ ሁነት ነው። የቀደሙት አባቶቻችን ለፍጥረታዊ ማንነታቸው / ሰውነታቸው... Read more »
መስዋዕትነት ከእውነተኛ ፍቅር የሚመነጭ የራስን ሕይወት አሳልፎ እስከመስጠት የሚደርስ ማህበራዊ እሴት ነው። በዚህ እሴት የሚገራ ትውልድ እና ማሕበረሰብ ዘመናትን የሚሻገር ራስን የመሆን ነጻነት፤ በራስ የመተማመን ስነልቦናዊ ምሉዕነት ባለቤት ነው። እኛ ኢትዮጵውያን ታሪካችን... Read more »
ሕዝብ የስልጣን ምንጭና ባለቤት ነው። የሕዝብን የስልጣን ባለቤትነት አምነው የተንቀሳቀሱ ሀገራት በእድገት ተመንድገው፤በዴሞክራሲ አብበው ታይተዋል። ሕዝብን ለማገልገል እንጂ በሕዝብ ለመገልገል ፍላጎቱ የሌላቸው አገልጋዮች ያሏቸው ሀገራት ማኅበራዊ እርካታን ከማረጋገጣቸው ባሻገርም ሰላምና መረጋጋት የሰፈነባቸው... Read more »
ዘመን ዘመንን ሲተካ፣ ዓመት በዓመት ሲለወጥ፣ ሁሌም አዲስ ብለን የተቀበልነውን አሮጌ ማለት፤ ሌላ አሮጌ የሚሆን አዲስ ዓመት መቀበል የተለመደ ነው። ለዚህም ነው መስከረም ላይ አዲስ ብለን በአበባ አንቆጥቁጠን የተቀበልነውን የ2015 ዓ.ም አሁን... Read more »
ኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብቷን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር ራዕይ ሰንቃ መስራት ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፤ ለእዚህም ለኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚያስፈልጉ መደላድሎችን በማዘጋጀት እየሰራች ትገኛለች። በኢንዱስትሪው ዘርፍ የተያዘውን ራእይ ለማሳካት ደንቃራ ሆኖ የቆየውን የመሬት፣ የመሰረተ ልማትና... Read more »
አዲስ ዓመት ከዓመቱ አዲስነት በላይ ይዞት ይመጣል ተብሎ የሚጠበቅው አዲስ ነገር በብዙዎች ዘንድ ትልቅ ትኩረት ይሰጠዋል። ከዚህ የተነሳም አንዳንዶች የሕይወታቸው መታጠፊያ መንገድ አድርገው በመውሰድ እራሳቸውን በሁለንተናዊ መልኩ የሚያዘጋጁበት ሁኔታ ይስተዋላል። በዚህም ስኬታማ... Read more »
ሠላም ለአንድ ማኅበረሰብም ሆነ ሀገር ከሚኖረው ሁለንተናዊ አስተዋጽኦ አንጻር ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ማኅበራዊ እሴት ነው። ስለ ሠላም የሚዘረጉ እጆችንም ሆነ፣ ለሠላም የተገዙ አስተሳሰቦችን ለመቀበልና ለመተግበር ፈቃደኝነት ማጣትም ሊያስከፍል የሚችለው ዋጋ ከፍያለ ነው።... Read more »