ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ መስፈርቱ ሰብዓዊነት ብቻ ነው!

 ዓለማችን በተለያዩ ምክንያቶች ሕዝቦቿ ችግር ላይ ሲወድቁ እና የሌሎችን ድጋፍ ሲሹ ለእነዚህ ሕዝቦች መድረስ የምትችልበትን የራሷን ሥርዓት አበጅታለች፡፡ በዚሁ አግባብ ለዘመናት ሲገጥማት በነበረ ሰው ሰራሽ (እንደ ጦርነት) እና የተፈጥሮ (ድርቅ፣ ጎርፍ፣ የመሬት... Read more »

የትምህርት ሥርዓቱ እየተፈተነ ካለበት ዘርፈብዙ ችግሮች ለመታደግ!

በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ያለውን የሀገሪቱን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ባለፉት ሁለት ዓመታት ሰፊ ሥራዎችተሠርተዋል። ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው። ከእነዚህም ውስጥ በትምህርት ሚኒስቴር ተቋማዊ ለውጥማምጣት የሚያስችሉ የሪፎርም ሥራዎችን ከማስጀመር አንስቶ፤ የትምህርት ፖሊሲዎችን የመከለስ... Read more »

 በዩኔስኮ የሚመዘገቡ ቅርሶች መበራከት ለሀገራዊ የቱሪዝም እንቅስቃሴ የሚኖረው ፋይዳ ትልቅ ነው!

 ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ቅርሶች ባለቤት ነች፡፡ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፤ የሳይንስና የባህል ደርጅት (ዩኒስኮ)ይህንኑ ድንቅ ሃብቶቿን በመገንዘብ ቀደም ሲል 11 ቅርሶችን መዝግቦላት የነበረ ሲሆን ሰሞኑን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ቅርሶችን በማከል በአፍሪካ... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር -ትውልድ በላቡ እየጻፈው ያለው አዲስ ታሪክ ነው!

 በዘመናት ሂደት የሰው ልጅ ብዝኃ-ሕይወትን እያመናመነ፣ አካባቢውን እያዛባ፣ ምድርን እያጎሳቆለ የዓለምን የምቹነት ዋስትና በራሱ እጅ እየተነጠቀ እንደሚገኝ በተጨባጭ እየታየ ነው። ችግሩ ከትውልድ-ትውልድ የዕጽዋት መመናመን፣ የደን ሽፋን መራቆት፣ የአካባቢ መበከልን እያባባሰ የዓለምን ጉስቁልና... Read more »

 የኑሮ ውድነትንና የዋጋ ንረትን የማርገብ ቁርጠኛ አቋም መገለጫ!

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ሕዝብ እየተባባሰ ከመጣው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ንረት፣ ከሕገወጥ ግብይትና ከደላሎች የሚታደጉ ተግባሮችን ማከናወኑን ቀጥሏል። የኢንዱስትሪ ምርቶችን በድጎማ እያቀረበ ይገኛል፤ ለኅብረት ሥራ ማኅበራት ፋይናንስ በማቅረብ ጭምር እየሠራ ነው።... Read more »

የአየር መንገዱ ሽልማት ለሕዝባችን የከበረ የ‹እንኳን አደረሳችሁ› ስጦታ ነው!

 ሀገራችንን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ባለ ክብር እያስጠሩ ካሉ ኢትዮጵያዊያን ተቋማት አንዱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። አየር መንገዱ ታኅሣሥ 21 ቀን 1938 ዓ.ም ከአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል በተገዙ እና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ባገለገሉ... Read more »

 የዓባይ ግድብ ለአፍሪካውያን ተጨማሪ የይቻላል መንፈስ ምንጭ ነው!

 የዓባይ ግድብ ዳግም ዓድዋ ተደርጎ የሚቆጠር፤ የይቻላልን መንፈስ ዳግም በአህጉሪቱ ሕዝቦች መንፈስ ውስጥ ማስረጽ የሚያስችል ተጨማሪ ታሪካዊ ክስተት ነው። መጪው ጊዜ ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን ብሩህ ስለመሆኑ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ የሚችል ስለመሆኑም በብዙዎች ዘንድ... Read more »

ችግሮችን በውይይት የመፍታት ባህልተጠናክሮ ይቀጥል!

 እንደ ሀገር አሮጌውን 2015 ዓመተ ምህረት አሰናብተን ፤ አዲሱን ዓመት 2015 ዓ/ም በብዙ ተስፋ ከተቀበልን ቀናቶች ተቆጥረዋል። የዓመቱን መለወጥ ተከትሎም ዜጎች ለአዲሱ ዓመት በፈጠሩት ዝግጅት መጠን ተስፋ ሰንቀው መንቀሳቀስ ጀምረዋል። ይህ ማኅበራዊ... Read more »

በአዲሱ ዓመት ጥንካሬዎቻችንን አጎልብተን፤ ድክመቶቻችንን አርመን ለሀገራችንብልጽግና እንትጋ!

 አሮጌው 2015 ዓ.ም ጊዜውን ጨርሶ ለ2016 አዲስ ዓመት ቦታውን አስረክቧል።ሜዳ ተራራው በአበቦች አሸብርቋል፤ አደይ አበባ ወቅቷን ጠብቃ ተከስታለች፤የመስከረም ፀሐይ ምድሪቱን ማሞቅ ጀምራለች።ኢትዮጵያውያንም አዲሱን 2016 ዓ.ም በደስታና በተስፋ ተቀብለውታል።በወግና ልማዳቸው መሠረት እንኳን ለአዲሱ... Read more »

አዲስ ዓመት – አዲስ የተስፋ ፍኖት!

 ፍኖት – በብርሃን የተሞላ መተላለፊያ ነው። ብርሃናማ መተላለፊያ ደግሞ ወደ ሕልማችን መግቢያ በር፤ ወደ ሕልማችን መዳረሻ መንገድ፤ የሕልማችን መገለጫ አውድ ሜዳ/አደባባይ ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ አዲስ ዓመትን ስንቀበል አዲስ ሕልም ይዘን፤ አዲስ... Read more »