በዘመናት መካከል ባለ የትውልዶች መንሰላሰል እያንዳንዱ ትውልድ የራሱ የሆነ ዘመኑን ታሳቢ ያደረገ ኃላፊነት አለበት፤ ይህን ኃላፊነቱን በአግባቡ የመወጣቱም ሆነ ያለመወጣቱ እውነታ በራሱም ሆነ በመጪው ትውልድ እጣ ፈንታ ላይ የሚኖረው አሉታዊ ሆነ አዎንታዊ... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ ተፈጥሯዊ፣ ሰው ሠራሽና ባህላዊ ቅርሶችን በዩኔስኮ በማስመዝገብ በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ናት። የተመዘገቡ እና ያልተመዘገቡ ሌሎች በርካታ ጥንታዊ ቅርሶችና የቱሪዝም መስህቦችም ባለቤት ናት። ነገር ግን ግን ሀገሪቱ ኢትዮጵያ በተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊና ባህላዊ... Read more »
በኢትዮጵያ በተያዘው መስከረም ወር በርካታ በዓላት ተከብረዋል፤ በኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ አዲስ አመት በዓል አሀዱ ያለው የመስከረም ወር፣ ሰሞኑን ደግሞ በመስቀል ደመራ፣ በመውሊድ፣ እንዲሁም በርካታ ብሔሮችና ብሔረሰቦች ባከበሯቸው በዓላት አምሮ ደምቋል፡፡ በዓላቱ የኢትዮጵያውያን... Read more »
ሀገራችን በየዘመኑ በውስጣዊና ውጪያዊ ችግሮች በብዙ ከተፈተኑ ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ናት። ከዚህ የተነሳም እንደ ሕዝብ ዜጎቿ መሆን የሚፈልጉትን መሆን አቅቷቸው ዘመናት ተቆጥረዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃም የኋላ ቀርነትና የድህነት ማሳያ ለመሆን... Read more »
ኢትዮጵያ ለዓለም ቅርስነት ካበረከተቻቸው ዘርፈ ብዙ ሀብቶቿ መካከል የመስቀል ደመራ በዓል አንዱ ነው። ይሄ በዓል መሠረቱን የክርስትና እምነት አውድ ሥር ያድርግ እንጂ፤ በእሴትና ሀብትነቱ ግን የመላው ኢትዮጵያውያን፣ አልፎም የዓለም ሕዝቦች ነው። በመሆኑም... Read more »
መውሊድ በእስልምና የዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሂጅራ ራቢአል አወል የተሰኘው ሦስተኛው ወር በገባ በ12ኛ ቀን በየዓመቱ ይከበራል። የቃሉ ምንጭ አረብኛ ሲሆን ትርጉሙም የመወለጃ ቦታ ወይም እለት ማለት ነው። የመውሊድ በዓል ነብዩ መሐመድ የተወለዱበትን... Read more »
እንደ ሀገር ለጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ከሁሉ በላይ ትምህርት ከፍ ያለ ስፍራ እንዳለው ይታመናል። ከዚህም የተነሳ ሀገራት ለትምህርት ሁለንተናዊ ትኩረት ሰጥተው ይንቀሳቀሳሉ፤ በዚህም ወደፈለጉበት የዕድገት /የብልጽግና ማማ መድረስ ፤ ዛሬ ላይ የሕዝቦቻቸውን ሕይወት... Read more »
ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ የአደባባይ ባህሎቻችን የእኛነታችን መገለጫ በዓለም ማኅበረሰብ ዘንድም የምንታወቀባቸው መለያችን ናቸው፡፡ ከቀናት በኋላ የምናከብራቸው የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላትም በሀገራችን በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ክብረ በዓላት መካከል ዋነኞቹ ናቸው፡፡ የመስቀል በዓል... Read more »
ቀናት ሳምንታትን፤ ሳምንታት ወርን ፤ ወራት አመትን እየወለዱ በተንሰላሰለ የጊዜ ሂደት ውስጥ ትውልድ ተፈጥሮ በትውልድ ይተካል። ትውልዶችም ዘመናቸውን በሚዋጅ ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ መስተጋብሮቻቸው የየራሳቸውን ጥሩም መጥፎም የታሪክ ትርክቶችን ፈጥረው ያልፋሉ።... Read more »
የያዝነው መስከረም ወር ለኢትዮጵያውያን ትርጉሙ ብዙ ነው። አዲስ ዓመትን በመቀበል የተጀመረው የመስከረም ወር በአዲስ ዓመትነቱ ብዙ ተዘክሯል። ወሩ የተስፋ፣ ከጨለማው ክረምት ወደ ነፋሻማውና በጸደይ ወደ ተንቆጠቆጠው ወቅት የመሻገር ምልክትም ነው። አዲስ ዓመቱን... Read more »