የአንድ ሀገር ሰላም ከሁሉም በላይ ከዜጎቿ የሰላም መሻት የሚመነጭ ነው። ከዚህ የተነሳም ሀገራት ሰላማቸውን ለማጽናት የዜጎቻቸው መንፈሳዊና ሥነ ልቦናዊ ማንነት ሰላማዊ እና በሁለንተናዊ መልኩ ለሰላም የተገዛ እንዲሆን ሰፊ ሥራዎችን ይሠራሉ። የሥራቸው ስኬታማነትም... Read more »
ትምህርት ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ወሳኝ ሚና አለው። ትምህርት ለአንድ ሀገር የዕድገትና ሥልጣኔ መሠረት ነው። በአንፃሩ ደግሞ የትምህርት አለመስፋፋት ለኋላቀርነት ቀዳሚ ምክንያት እንደሆነ ይታወቃል። ትምህርት ለሰው ልጆች ኑሮ ቅልጥፍና፣ ለሀገራት ዕድገትና ልማት፣... Read more »
ማልደው ከቤት ሲወጡ ‘ሰላም አውለኝ’፣ ውለውም አመሻሽ ወደ ቤት ሲገቡ ‘ሰላም አሳድረኝ’፣ ማለቱ በታላላቆች የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ይሄ የፀሎት ገጽ ያለው የልመናና መልካም ነገርን የመሻት እሳቤ፣ የፍጡርና የፈጣሪ ግንኙነትን ብቻ አሳይቶ የሚያልፍ... Read more »
በሀገሪቱ የለውጥ መንፈስ በዜጎች ሕይወት ውስጥ አቅም ገዝቶ መንቀሳቀስ ከጀመረበት ጊዜያት አንስቶ የለውጥ ባህሪ ነውና ሀገር እንደ ሀገር ብዙ ዋጋ ለመክፈል ተገዳለች። ለቀደመው የፖለቲካ ሥርዓት አልገዛም ከማለት ጀምሮ ፣ መላው ሕዝባችን የለውጡ... Read more »
በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ በየዓመቱ በወርሃ መስከረም ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የኢሬቻ በዓል ነው፡፡ ኢሬቻ ደግሞ የምስጋና በዓል ነው፡፡ ይሄም ዘመንን በዘመን ለለወጠለት፤ ጨለማውን ጊዜ በብርሃን ለተካለት፤ ከባዱን የክረምት ወር አሳልፎ ለጸደዩ ላሸጋገረው፤... Read more »
በኢትዮጵያ በተያዘው መስከረም ወር በርካታ በዓላት ተከብረዋል። የአዲስ ዓመት፣ የመስቀል ደመራና የመውሊድ በዓላት በተከታታይ በደማቅ ሥነ ሥርዓትና ፍጹም ሰላም በሆነ መንገድ ተከብረዋል፣ የበርካታ ብሔሮችና ብሔረሰቦች ማንነት መገለጫ የሆኑ አዲስ ዓመት በዓላትም በደማቅ... Read more »
የአንድ ሀገር ሕዝቦች እውነተኛ ብሄራዊ ማንነት የሚገነባው በዛች ሀገር ባሉ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ማኅበራዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ እሴቶች ድምር ውጤት ነው። እነዚህ እሴቶች ዘመናትን እየዋጁ እና በዘመናት እየተዋጁ ትውልዶች ከትናንት ዛሬ... Read more »
የአንድ ሀገርና ሕዝብ የወደፊት ዕጣ ፈንታ በዋናነት የሚወሰነው ያ ሕዝብ /ሀገር ስላለው ሀብትና አቅም ተገቢው እውቀት ሲኖረውና እና ይህንን ዕውቀት ወደሚጨበጥ ተስፋ መለወጥ የሚያስችል መነቃቃት መፍጠር ሲችል እንደሆነ ይታመናል። አሁን ላይ ስለማደጋቸው... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ቅርሶች ባለቤት ነች፡፡ የተፈጥሮ ሃብቶቹ ከኤርታኢሌ እስከ ዳሎል፤ ከራስ ዳሽን እስከ ታችኛው ኦሞ ሸለቆ ድረስ የተዘረጉ ናቸው። ከእነዚህም መካከል አስደናቂ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ፣ የአየር ንብረት፣ ብርቅዬ የዱር... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን በአንደበታችን የሰላምን ከፍ ያለ ዋጋ እንተርካለን፤ ስለ ሰላም የሁሉ ነገር መሰረትነት እንናገራለን፤ ስለ ሰላም የፈጣሪ መገለጫነት እንመሰክራለን። በተለይም እንደ ሀገርና ሕዝብ በግጭትና ጦርነት ምክንያት ብዙ ዋጋ እንደከፈለ ሕዝብ የሰላምን ዋጋ... Read more »