የኮንትሮባንድ ንግድን ለመቆጣጠርና ተፅዕኖውን ለመግታት

 የኮንትሮባንድ ንግድ እንደ ሀገር መሻገር ያልቻልነው ችግር ሆኖ ዘመናትን ከማስቆጠሩም በላይ፤ ችግሩ አሁን ላይ የብዙ ሀገራዊ ፈተናዎቻችን ምንጭ እየሆነም ይገኛል። ችግሩ በወጪም ሆነ በገቢ ምርቶች ላይ የሚስተዋል እንደመሆኑ እንደ ሀገር ሊያሳድር የሚችለው... Read more »

 በወደብ ጉዳይ መወያየት የጋራ እጣ ፈንታን ብሩህ ማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂክ እይታ ነው!

 የለውጡ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣበት ቀን ጀምሮ የሕዝባችንን የመለወጥ ተስፋ እውን ለማድረግ በሀገሪቱ ሰላምና አንድነትን በማስፈን፣ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ተግባራትን እያከናወነ ነው። በዚህም ተጨባጭ የሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያተረፉ... Read more »

የሽግግር ፍትሕ ወደ ሰላምና ልማት ለሚደረገውጉዞ ትልቅ አቅም ነው !

የሀገራችንን ታሪክ መለስ ብሎ ላጤነው የውስጥ አለመግባባት፤ ግጭትና ጦርነት የበዛበት ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን በጋራ ታሪኮቻችን ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ አለመድረሳችን እንደ ሀገር በማያባራ የግጭትና የጦርነት አዙሪት ውስጥ ለመግባት ተገደናል። በዚህም በየወቅቱ ለበርካታ... Read more »

 ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብርና ወዳጅነት

 ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት በየጊዜው ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ እያደገ የመጣ ብቻ ሳይሆን፤ አሁን ወደ ላቀ ደረጃ እየተሸጋገረ ያለ ወዳጅነትና ትብብር ሆኗል። በዚህም የሀገራቱ ሕዝቦች ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ተጠቃሚ መሆን... Read more »

 ለኮሚሽኑ ተልዕኮ ስኬት ዜጎች ለአካባቢያዊና ሀገራዊ ሰላም ተግተው ሊሠሩ ይገባል!

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉት አለመግባባቶች እና ግጭቶች በሰከነ መንፈስ ቁጭ ብሎ ካለመነጋገር የመነጩ ናቸው። በተለይም በፖለቲከኞች እና በልሒቃን መካከል ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ የችግሩ መሠረታዊ ምንጭ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ይህ ደግሞ ሀገሪቱ... Read more »

 ሀገር ወዳድነት የሀገር ምልክት የሆነውን ሰንደቅ ዓላማ ከማክበር ይጀምራል!

ሀገር ያለ ሕዝብ፤ ሕዝብም ያለ ሀገር አይገለጡም። ሀገር ያለ ነዋሪ፤ ነዋሪም ያለ ሀገር መልክም፣ ስምም አልባ ናቸው። ይህ ስምና መልክ ደግሞ የጋራ ወካይ ዓርማ አለው። ሀገር እንደ ሀገር፣ ሕዝብም እንደ ሕዝብ በዓለም... Read more »

 በትራንስፖርቱ ዘርፍ ያለው የተበላሸ አሠራር በጠንካራ እርምጃ ሊስተካከል ይገባል

 በሀገሪቱ የተከሰተው የኑሮ ውድነት በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን የማኅበረሰብ ክፍል የከፋ አደጋ ውስጥ እንዳይከተው መንግሥት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሸቀጦች ላይ ድጎማ ማድረግ ከጀመረ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በዚህም እየተመዘገበ ያለው ውጤት ዜጎች... Read more »

 ሚኒስቴሩ የትምህርት ጥራትን ለማምጣት የጀመረውን ቁርጠኝነት አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል !

የአስራ ሁለተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አሁንም ብዙዎችን እያስደነገጠና እያሳዘነ ያለ ሀገራዊ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል። ከአስደንጋጭና አሳሳቢነቱ ባሻገር ያለው እውነታ ግን ከሁሉም በላይ በትምህርት ዙሪያ ያለው ስብራት የቱን ያህል የከፋና ብዙ መስራት... Read more »

 ስለኢትዮጵያ በሚመለከት የሚወጡ መግለጫዎች መሬት ላይ ያለውን ሃቅ የሚያሳዩ ይሁኑ!

መንግሥት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰላም ጋር በተያያዘ ያጋጠሙንን ችግሮች በውይይት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሰፊ ጥረቶችን አድርገናል። በተለይም በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተፈጥሮ የነበረውን ደም አፋሳሽ ግጭት በሰላማዊ መንገድ በድርድር ለመፍታት ረጅም ርቀቶችን ተጉዟል።... Read more »

የታመነን ማመስገን የላቀ ኃላፊነት የሚሰማውታማኝ ዜጋን ይፈጥራል!

 የአንድ ሰው ታማኝ መሆን ለራስ ብቻ ሳይሆን፤ ለቤተሰብ፣ ለማሕበረሰብ ብሎም ለሀገር ያለውን ከፍ ያለ ፍቅር፣ ክብር እና ስለነዚህ አካላት ከፍ ያለ ኃላፊነት የመሸከም ልዕልናን መግለጫ ነው:: ምክንያቱም ታማኝነት ለራስ ከፍ ያለ ክብርና... Read more »