ለአንድ ሀገር ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት፤ ልማት እና ብልጽግና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁለንተናዊ አበርክቶ ከፍ ያለ ነው። ከሁሉም በላይ አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በመገንባት ሂደት ውስጥ የሚኖራቸው የጋራ ኃላፊነት መተኪያ የሌለው ነው፤ የስኬታማነታቸው... Read more »
ኢትዮጵያ ሃብታም እና ባለፀጋ ሀገር ስለመሆኗ ይነገራል። እርግጥ ነው ሃብቱም ፀጋውም በጉያዋ ያለ፤ ነገር ግን በወጉ ታውቆና ለምቶ “ድሃ” እና “ተረጂ” ከሚለው የስንፍና መጠሪያዋ ሊታደጋት ሳይችል ዘመናት ተቆጥረዋል። ምክንያቱም ሃብታም በምትባለው ኢትዮጵያ... Read more »
የሸቀጦች ዋጋ ንረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ ይገኛል። ዓለም አቀፋዊ የምጣኔ ሀብት ምክንያቶች እንዲሁም የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ካደረጉ ዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸው ሲገለፅ ቆይቷል። ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ግን... Read more »
በተያዘው 2016/17 የምርት ዘመን በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ብቻ 117 ሚሊየን ኩንታል የስንዴ ምርት እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር ሰሞኑን አስታውቋል:: ልማቱ በሦስት ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሚካሄድ ሲሆን፣ ለምርት ዘመኑ የሚያስፈልጉ እንደ ግብአት... Read more »
መነጋገር፣ መመካከር፣ መወያየት፣… የሰው ልጆች በማስተዋል ተሞልተው በስክነት ተራምደው፣ በዕውቀትና ብልሃት የሚከውኑት ተግባር ነው፡፡ ሰክነው ሲወያዩ፣ አውቀው ሲመካከሩ፣ በመረዳት ውስጥ ሆነው ሲነጋገሩ የመግባባት አቅማቸው ከፍ ይላል ፡፡ የማድረግ አቅማቸውም ይጨምራል፡፡ በመግባባት የተጀመረ... Read more »
የኢትዮጵያ ስምና ገጽታ ደምቆ ከሚገለጽባቸው አቅሞች መካከል አንዱ የመከላከያ ተቋምና የመከላከያ ሠራዊቱ ነው።ይሄ ተቋምና ሠራዊት በታሪክ ሂደት ሳይለዋወጥ፤ በሥርዓት ለውጥ ሳይለወጥ 116 ዓመታትን በብቃትም በጽናትም የሀገር ጠበቃና ኩራት ምንጭ ሆኖ የዘለቀ ነው።ዳግማዊ... Read more »
ኢትዮጵያ ታላቅ እና የሺህ ዓመታት ታሪክ ባለቤት ብቻ ሳይሆን፤ ያልተቆራረጠ ሥርዓተ መንግሥት ባለቤት ስለመሆኗ አያሌ አብነቶችን መጥቀስ ይቻላል። የእነዚህ የታሪክና የሥርዓተ መንግሥት መሰናሰሎች ደግሞ፤ ኢትዮጵያን ገናን ስም፣ ደማቅ ገጽ፣ በዘመን ጅረት የማይደበዝዝ... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሉአላዊነቱ ቀናኢ ነው። በየዘመናቱም ከውስጥና ከውጭ የተቃጡ ሉአላዊነትንና የግዛት አንድነትን የሚፈታተኑ ተግባራትን በጽኑ ታግሎ ሀገሪቱን ከነሙሉ ክብሯ ለአሁኑ ትውልድ አስረክቧል። የአሁኑ ትውልድም የአባቶቹን አደራ በመረከብ የሀገሪቱን ሉአላዊነትና የግዛት አንድነት በደሙና... Read more »
ሰላም እና አንድነት፣ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት፣ ሀገራዊ ሉዓላዊነት፣ በጥቅሉም ሁለንተናዊ ብልጽግና ለአንድ ሀገርና ሕዝቦች ዘለቄታዊ ሕልውና ወሳኝ ጉዳዮች፤ ዘመኑም የሚፈልጋቸው መሠረታዊ አጀንዳዎች ናቸው:: ኢትዮጵያም እንደ ሀገር በኅብር የደመቀው አንድነቷ እንዲጸና፤ ሰላሟና ኢኮኖሚያዊ ዕድገቷ... Read more »
በአሁኑ ወቅት እንደ አግሮ ኢኮኖሎጂው ሁኔታ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመኸር ወቅት አዝመራ መድረስ ጀምሯል። ይህንን የደረሰ የሰብል አዝመራ እንዲሁም በቀጣይ የሚደርሰውንም አዝመራ መሰብሰብ ደግሞ ወቅቱ የሚጠይቀው ትልቁ የግብርና ሥራ ነው። ለዚህም እንደተለመደው... Read more »