ኢትዮጵያ ለግብርና ክፍለ-ኢኮኖሚ ምቹ የሆነ የአየር ንብረት፣ መሬት እና ሰፊ የውሀ ሀብት እንዳላት ብዙ ተብሏል ፤ ዘርፉን በማዘመን የተሻሻለ እና ጥራቱን የጠበቀ ምርት በማምረት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አቅም ማሳደግ እንደሚቻልም በስፋት ተነግሯል፣... Read more »
ሀገራችን በተለያዩ ዘመናት/ወቅቶች ከውስጥም ከውጭም አስቸጋሪ ፈተናዎች አጋጥመዋታል። በየዘመኑ የነበሩ ትውልዶችም ፈተናዎቹን በብዙ መስዋዕትነት አሸንፈው በመውጣት አሁን ያለችውን ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለዚህ ትውልድ አስረክበዋል። ይህም ትውልድ እንደ አንድ ሀገር ተረካቢ ትውልድ በብዙ... Read more »
የተዛቡ/ከፋፋይ ትርክቶች እንደ ሀገር ላለፉት ስድስት አስርተ ዓመታት ብዙ ዋጋ እስከፍለውናል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ለስደት፤ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞትና ለአካል ጉዳተኝነት፤ ሀገርንም እንደ ሀገር ከፍ ላለ አለመረጋጋትና የሰላም እጦት ዳርገውናል። ትርክት የሚነገሩ የመረጃዎች፣... Read more »
በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ያህል የዘለቀውና የብዙዎችን ሕይወት የቀጨው፤ ያፈናቀለውና ለስደት የዳረገው ጦርነት የተቋጨበት የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተፈረመና ኢትዮጵያም ፊቷን ወደ ሰላም ካዞረች አንድ ዓመት ተቆጠረ፡፡ በዚህ አንድ ዓመት ሰላም ከመስፈኑ ባሻገር የትግራይ፤... Read more »
ሀገር የሀገርነት ልዕልናዋን የምትጎናጸፈው በዜጎቿ ሃሳብ ውስጥ ነው። እያንዳንዱ ዜጋ በውስጡ ያለው እሳቤ ሀገርን የመገንባት አልያም የማዳከምና ብሎም የማፍረስ ኃይሉ ጉልህ ነው። ቀና አስቦ ለሀገር ባለው አቅም ሁሉ አበርክቶውን የሚያደርግ ዜጋ ያላት... Read more »
የግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት እያደገ መጥቷል፡፡ ሀገሪቱ ግብርናው የኢኮኖሚው መሠረት መሆኑን በመገንዘብ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ መሥራቷን ተከትሎ ነው ይህ ዕድገት ሊመዘገብ የቻለው፡፡ በዘር የሚሸፈነው ማሳ እየጨመረ መምጣት፣ የኩታ ገጠም እርሻና ሜካናይዜሽንና... Read more »
በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነው እግር ኳስ በዘመናችን ከስፖርትም የዘለለ ትርጉም አለው። በተለይም ከስፖርታዊ ውድድርና ከመዝናኛነት ባሻገር ምጣኔ ሀብታዊ እንድምታው እየጎላ መምጣቱ ለማንም ግልፅ ነው። ለዚህ አባባል በዓለም በዓመት በመቶ ቢሊዮን ዶላሮች የሚንቀሳቀስበት... Read more »
ችግሮችን በውይይትና በድርድር መፍታት በብዙ መልክ አትራፊ መሆን የሚያስችል ሰብዓዊ እሴት ነው። በተለይም በግጭት አዙሪት ውስጥ እየኖሩ ላሉ፣ በዚህም በየዘመኑ ያልተገቡ ዋጋዎችን ለመክፈል ለሚገደዱ የኛ ብጤ ሕዝቦች ችግሮችን በውይይትና በድርድር መፍታት እንደ... Read more »
ሀገራችን ሰፊ አርብቶ አደር ማኅበረሰብ የሚገኝባት፤ ለእንስሳት ልማት የሚሆን ተስማሚ አየር ፣ የግጦሽ መሬት እና ውሃ ያላት፤ ከዚህ የተነሳም ከ165 ሚሊዮን በላይ የቀንድ ከብት ባለቤት በመሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት... Read more »
ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለውና 120 ሚሊዮን የሚጠጋውን ሕዝብ የሚመግብ ዘርፍ ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ 96 ሚሊዮን ወይም 80 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ ኑሮው ቀጥታ ከግብርና ስራ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ከውጭ... Read more »