በሕጻናት ላይ ተስፋ፣ ፍቅርና በጎነትን መዝራት የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው!

የሰው ልጆችን ነገዎች ከሚወስኑ መሠረታዊ እውነታዎች አንዱና ዋነኛው በሕጻናት /ነገን ተረካቢ ትውልዶች/ ላይ ትኩረት ተደርገው የሚሠሩ ሥራዎች እንደሆኑ ይታመናል። ይህንንም ታሳቢ በማድረግም ኅዳር 11 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሕጻናት ቀን ተደርጎ እንዲከበር ስምምነት... Read more »

የሕዝቦች ምክክር ለዘላቂ ሰላም!

 ምክክር የችግሮች መፍቻ አንዱ ቁልፍ ነው፡፡ ሰዎች በርስ በርስ መስተጋብራቸው በመልካምም፣ በክፉም ሊወሳ የሚችል ሁነትና ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ፡፡ እነዚህ በመልካምም በክፉም የሚወሱ ሁነትና ሁኔታዎች ደግሞ የአሁናዊውን ብቻም ሳይሆን የቀጣይ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሌሎችም መስተጋብሮቻቸው... Read more »

 ሊያመልጠን የማይገባ ወርቃማ ዕድል!

 ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ማኅበረሰብ የሚለያዩን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ እና ኢኮኖሚያዊ እሳቤዎች አሉ። እነዚህ እሳቤዎች ልዩነቶችን ማስተናገድ የሚያስችል ማኅበረሰብ ለመገንባት ለጀመርናቸው ጥረቶች ስኬታማነት ትልቅ አቅም ሊሆኑ እንደሚችሉ ይታመናል። በቀደሙት ዘመናት እነዚህን ልዩነቶች በሰላማዊ መንገድ... Read more »

የአየር መንገዱ የከፍታ በላይ ከፍታ!

 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያው የተባለለትን የቦይንግ አውሮፕላኖች የግዥ ስምምነት ሰሞኑን በዱባይ ከአውሮፕላኖቹ አምራች ቦይንግ ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል። በስምምነቱ መሰረትም አየር መንገዱ 67 ቦይንግ ጀት አውሮፕላኖችን ከኩባንያው ይገዛል። ስምምነቱ 11 አዲስ 787... Read more »

 ሕገወጥ የማዕድን ዝውውርን የመከላከልና የመቆጣጠሩ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥል!

ሀገራችን በማዕድን ሀብት ከታደሉ ሀገራት አንዷ ናት፡፡ ከከበሩ ማዕድናት ጀምሮ ከፍተኛ የእምነበረድ፣ የድንጋይ ከሰል፣ የተፈጥሮ ጋዝ ፣ የታንታለም ፣ የጂብሰም፣ የኖራ ድንጋይ… ወዘተ ማዕድናት እምቅ ሀብቶች ባለቤት ነች፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ... Read more »

መከላከያ የሀገር መከታና ጋሻ!

የሀገር መከላካያ ሠራዊት በየዘመኑ የተሰጠውን ሀገር እና ሕዝብን ከየትኛውም አደጋ የመታደግ ኃላፊነት በላቀ የሀገር ፍቅር ፣ ጀግንነት እና ሕዝባዊነት በመወጣት ከፍ ያለ ስምና ዝና ያተረፈ ነው ። በዓለም አቀፍ ደረጃም በተሰማራባቸው የሰላም... Read more »

 ጊዜው የሚሻው ለሰላም መሥራትንና አብሮ መቆምን ነው!

 የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው፡፡ ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም ተምሳሌት በመሆን በአርአያነት ሲጠቀስ የኖረ ነው፡፡ ከኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ አኩሪ መገለጫዎች መካከል የብሔር፣ የእምነት፣ የቋንቋ፣ የባሕልና ሌሎች ልዩነቶችን ዕውቅና በመስጠት ተሳስቦና... Read more »

የችግሮቻችን የመፍትሄ አካል መሆን ይጠበቅብናል!

 የአንድ ሀገር እጣ ፈንታ የሚወሰነው በሀገሪቱ ውስጥ ባለው ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር ነው። ይህ ደግሞ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የዚያን ሀገር ሕዝብ በዋነኛነት የሚመለከት መሰረታዊ ጉዳይ ነው። የእኛም ሀገር እውነታ ከዚህ የተለየ አይደለም፤... Read more »

 በቡና እና ሻይ ልማት ሀገራችን ያላትን አቅም በሚገባ እንጠቀም!

 ኢትዮጵያ ቀደምትና ባለ ብዙ ፀጋ ሀገር ናት፡፡ ላለፉት ሺህ ዓመታት ኢትዮጵያ በታሪክም፣ በጥበብም፣ በነጻነትም፣… ቀዳሚ ሀገር ሆና የተገለጠችባቸው በርካታ ማሳያዎች አሉ፡፡ እነዚህ የቀዳሚነቷ መገለጫ ሁነቶችና ክስተቶች ታዲያ በችሮታ የተበረከቱላት አልነበሩም፡፡ ይልቁንም ቀድመው... Read more »

 የትግራይ ሕዝብ በእጁ ያለውን ሰላም የመጠበቅ ከፍ ያለ ኃላፊነት አለበት!

ሰላም የሰው ልጅ ዋነኝ ግለሰባዊ ሆነ ማሕበረሰባዊ እሴት ነው። ከዚህ የተነሳም የትኛውም ማኅበረሰብም ይህን እሴት እንደ ግለሰብ ሆነ እንደ ማሕበረሰብ መጠበቅና ማስቀጠል የሚያስችሉ ሀይማኖታዊ፣ ባሕላዊና ማሕበራዊ አስተምሮዎች አሉት። በተለይም ባለንበት ዘመን ሰላም... Read more »