በአዲስ አበባ ሕገ ወጥ ተግባራትን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥል!

 የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብሎም አፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ እንደ ስሟ አዲስ የሆኑ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑባት ነው፡፡ ከተማዋ በተለይም ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ ከቱሪስት መተላለፊያነት ወደ ቱሪስት መዳረሻነት የሚያበቋት የተለያዩ መሠረተ ልማቶችና... Read more »

ከጀምሮ መጨረስ ማሳያዎቹ ፕሮጀክቶችመማር ይገባል!

 የግንባታ መጓተት የሀገሪቱ ኮንስትራክሽን ዘርፍ መገለጫ ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል። በዚህ የተነሳም ሀገር እና ሕዝብ መጠናቀቃቸውን እየጠበቁ መጠናቀቅ የተሳናቸው በርካታ ፕሮጀክቶችን መታዘብ ተለምዶም ነበር። በተለይ የመንግሥት ፕሮጀክቶች የእዚህ ሰለባ ሆነው መቆየታቸው ይታወሳል። ለእዚህም... Read more »

አትሌቲክሱን ከጥፋት የሚታደግ አፋጣኝ መፍትሔ ያስፈልጋል!

 ኢትዮጵያ የዕንቁ አትሌቶች ምድር መሆኗ ዓለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ሐቅ ነው። ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አትሌቶቻቸውን “ዕንቁ” ብለው የሚጠራቸውም በምክንያት እንጂ በከንቱ ሙገሳ አይደለም። ከጀግናውና ታሪካዊው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ የኦሊምፒክ ማራቶን የባዶ እግር... Read more »

የኢትዮጵያ አየር ኃይል – ሌላው የፓንአፍሪካኒዝም ማዕከል!

 ፓን አፍሪካኒዝም፣ አፍሪካውያን የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የመወሰን ከፍ ያለ እሳቤን በውስጡ ያቀፈ ሲሆን፤ ለዚህ እሳቤ እውን መሆን አፍሪካውያን እውቀትና ሀብታቸውን ጨምሮ ያላቸውን አቅም ሁሉ አሰባስበውና አቀናጅተው በአንድ የመሥራት እና ታላቅ የመሆን ትልም... Read more »

 በሀገራዊ ለውጡ፣ የኢትዮጵያን አየር ክልል ንግሥና የተቀዳጀው – የኢትዮጵያ አየር ኃይል!

 የታላቋ ሀገር ታላቅ ተቋም፤ የሀገር ዳር ድንበር አለኝታዎቹ የሃገር መከላከያ ሠራዊት የሰማዩ ክፍል ፈርጥ፤ የሀገርም የወገንም ጋሻ፣ የኢትዮጵያን ሰማይ ቀዛፊም ጠባቂም የሆነው የኢትዮጵያ አየር ኃይል፤ እነሆ ዛሬ 88ኛውን የልደት በዓሉን በማክበር ላይ... Read more »

 ለመከላከያ ሠራዊት ክብር እንስጥ!

 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው የሀገርና ሕዝብ አለኝታ የሆነ ተቋም ነው። በረጅም ዘመን ታሪኩ ሀገርን እና ሕዝብን ከቅኝ ገዥዎች ከመታደግ ጀምሮ፤ ከውስጥ እና ከውጭ ከሚቃጡ የትኛውም አይነት ጥቃቶች... Read more »

 የሠላምን ጥሪ መቀበል ሀገርንና ሕዝብን የመውደድ ምልክት ነው!

 መልማት የዛሬ ሳይሆን የመላው ሕዝባችን የዘመናት መሻት ነው። ይህንንም እውን ለማድረግ በየዘመኑ የነበሩ ትውልዶች በብዙ መነቃቃት ተነሳስተው ረጅም ርቀት ለመጓዝ ሞክረዋል። ሙከራቸው ግን ሀገሪቱን እስካሁን አልጠፋ ካለው የግጭት አዙሪት ምክንያት ውጤታማ ሳይሆን... Read more »

 የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ስም በማጠልሸት ከተልዕኮው ማስቆም አይቻልም

 የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው፡፡ ከራሱ ሰላም አልፎም የጎረቤት ሀገራትን ሰላም የሚያስከብርና ወዳጅነትን አጥብቆ የሚፈልግ እንግዳ ተቀባይ ሕዝብ ነው፡፡የኢትዮጵያ ሕዝብ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም ተምሳሌት ከመሆኑም ባሻገር ልዩነቶችን ጌጥ አድርጎ የሚቀበልና አብሮነትን... Read more »

ኤክስፖው የኢትዮጵያን የአቬዬሽን ታሪክናልክ ለመዘከር መልካም አጋጣሚ ነው

 የአቬዬሽን ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢኖቬሽን ከፍተኛ እመርታ እያሳዩ ከሚገኙ ዘርፎች መካከል በዋነኝነት ተጠቃሽ ነው። ኢንዱስትሪው የአየር ትራንስፖርት አሁን ላለበት ሁለንተናዊ እድገት ትልቁ ባለውለታ ነው። በቀጣይ ለሚኖረው እድገትም ያለ አቬዬሽን የሚኖረው እገዛ... Read more »

 የአየር ኃይላችን አሁናዊ ቁመና የሚያስተላልፈው መልዕክት ከፍ ያለ ነው!

 አንድ ሀገር ሉዓላዊነቷን አስከብራ ለመቀጠልም ሆነ የሕዝቦቿን ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ ከሁሉም በላይ በመከላከያ ዘርፍ የሚኖራት ሁለንተናዊ ዝግጁነት ወሳኝ ነው። በዚህ ዘርፍ የሚኖር የትኛውም ዓይነት ክፍተት ሀገርን በግልጽም ይሁን በስውር ለከፋ አደጋ... Read more »