ሀገር የትርክቶችና የትርክት ባለቤት ትውልዶች ቅብብሎሽ ነው። ከዚህም የተነሳ እያንዳንዱ ትውልድ እንደ ትውልድ የተገነባባቸውን ትርክቶች አውቆ እና ከራሱ ጋር አስማምቶ ነገዎቹን እንዲዋጅ በቤተሰብ፣ በማኅበረሰብም ሆነ በሀገር ደረጃ የተለያዩ ጥረቶች ይደረጋሉ። በዚህ ሂደት... Read more »
የመላው ኢትዮጵያውያንን የዘመናት የቁጭት እንጉርጉሮ የሻረ፤ የዘመናት መሻትና ምኞታቸውን እውን ያደረገ፤ የዘመናት ተስፋና ቁዘማ የተፈራረቀበት መብሰክሰካቸውን በእንችላለን ድርጊት አስመልክቶ በፌሽታ በአንድ አውድ ለደስታ ብስራት ያሰባሰበ፤ በጥቅሉም ‘ዳግማዊ ዓድዋ’ የሚል ተቀጽላ ተሰጥቶት የኢትዮጵያውያንን... Read more »
ግብርናው የሀገሪቱ ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ከመሆኑ አንጻር ፤ ዘርፉን በሁለንተናዊ መልኩ በማሳደግ ሀገራዊ ጠቀሜታውን ለማጎልበት በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ ጥረቶች ተደርገዋል። የታሰበውን ያህል ባይሆንም የተወሰኑ ለውጦችን እያደረገ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ሀገሪቱ... Read more »
ባለ ብዙ ባሕሎችና ቅርሶች መድብል ከሆነችው ኢትዮጵያ ከጥንታዊም ሆነ ከመካከለኛው ብሎም ከዘመናዊ ታሪኳ የሚቀዱ ዘርፈ ብዙ ሀብቶች አሏት። ከታሪካዊና ባሕላዊ ቅርሶቿም በተጨማሪ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ መስሕቦች ባለቤትም ነች። ይህንኑ እውነታ የተረዳው የተባበሩት... Read more »
የለውጥ ኃይሉ ወደ ሥልጣን መምጣቱን ተከትሎ ተግባራዊ ካደረጋቸው ሀገራዊ የልማት ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የሌማት ትሩፋት ነው። የፕሮግራሙ ዓላማ በዋናነት በሀገሪቱ የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በቤተሰብ ብሎም በሀገር አቀፍ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ... Read more »
የሰው ልጅ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሌሎችም እንቅስቃሴና መስተጋብሮቹ ሰላማዊ ሆነው በሰላም እንዲከናወኑለት ይሻል፡፡ ይሁን እንጂ ሁልጊዜ እንዳሰበውና እንደተመኘው ወጥቶ ላይመለስ፤ ሰርቶም ውጤታማ ላይሆን ይችላል፡፡ ይሄ የሰው ልጅ ወጥቶና ሰርቶ በመግባት ሂደት ውስጥ በዚህ... Read more »
አንድ ሀገር እንደ ሀገር እንድትጸናም ሆነ ሁለንተናዊ እድገት በማምጣት ለዜጎቿ ተስማሚና ተመራጭ የመኖሪያ ስፍራ ለመሆን ሰላም ወሳኝ ጉዳይ ነው ። ነገና ቀጣይ ቀናትን ቀርቶ መጪዎቹን ደቂቃዎች በተስፋ ለማሰብ የሰላም ጉዳይ ለጥያቄ የሚቀርብ... Read more »
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለጀመረችው ልማት ስኬት በግብርናው ዘርፍ ያላትን ትልቅ አቅም አሟጣ ለመጠቀም ከፍ ባለ መነቃቃት መንቀሳቀስ ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። በዚህም በዘርፉ ውጤታማ መሆን ችላለች። በዘርፉ እያስመዘገበች ያለችው ይህ ውጤታማነት ዓለም አቀፍ... Read more »
በአንድ ወቅት አግኝቶ ኑሮው የተደላደለለት፣ በሌላ ወቅት የወገኖቹን እጅ የሚመለከትበት አጋጣሚ ይፈጠራል። በአንጻሩም በሆነ ወቅት የሚበላው እንኳን አጥቶ በመንገድ ላይ የወደቀ ሰው፣ ከጊዜ በኋላ ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚተርፍ ባለፀጋ ሰው የሚሆንበት ዕድልም... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ እየሆኑ ያሉ ሕጎች መሠረት ያደረጉት ፍትሐዊ የውሃ አጠቃቀምን ነው። እነዚህ ሕጎች እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ በሀገራት መካከል ለተፈጠሩ አለመግባባቶች ዋነኛ መፍትሔ ሆነው አገልግለዋል። ዓለም ለፍትሐዊነት ካለው የላቀ አስተሳሰብ... Read more »