ዘመናትን የተሻገረው የኢትዮጵያየዲፕሎማሲ ጉዞ !

 ኢትዮጵያ ጥንታዊ የዲፕሎማሲ ታሪክ ካላቸው ሀገራት አንዷ ነች፡፡ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በሃይማኖት በባሕልና በንግድ እንቅስቃሴ ከበርካታ ሀገራት ጋር የጠነከረ ግንኙነት መሠረት የጣለችና በዲፕሎማሲው መስክም ተጠቃሽ ተሞክሮ ማዳበር ከመቻሏም ባሻገር ከንግሥት ሳባ እስከ... Read more »

 የባሕር በር ዘላቂ የልማት ዋስትና ነው!

ኢትዮጵያ ለዘመናት ስትጠቀምባቸው የቆየቻቸውን የባሕር በሮች ካጣች ወዲህ የባሕር በር ጉዳይ አንገብጋቢ ሆኖባታል። ሀገሪቱ የባሕር በር እጦቱን ወደብ በኪራይ በመጠቀም ለመሻገር ብዙ ሞክራለች። ላለፉት ከሠላሳ ዓመታት በላይም በእዚህ መንገድ ነበር የወጪ ገቢ... Read more »

 የለውጥ አስተሳሰቦች ጠንካራ መሠረት እንዲኖራቸው መገናኛ ብዙኃን ሀገራዊ ኃላፊነት አለባቸው!

 መገናኛ ብዙኃን ወቅታዊ መረጃዎችን በጥራትና በፍጥነት እንዲሁም ከፍ ባለ የተጠያቂነት መንፈስ ለሕዝብ የማቅረብ ሙያዊ ኃላፊነት አለባቸው። ይህን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣትም በየጊዜው እራሳቸውን በመገምገም፤ ጥንካሬያቸውን አጠናክረው ማስቀጠል እና ድክመታቸውን ማረም ይጠበቅባቸዋል። መገናኛ ብዙኃን... Read more »

መልካም የገና በዓል!

 የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ በደማቅ ሁኔታ ከሚያከብሯቸው በዓላት አንዱ ገና ነው:: የገና በዓል በየዓመቱ ታህሳስ 29 እንደ ዘንድሮ ደግሞ በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ታህሳስ 28 ይከበራል:: የገና በዓል መለያየት የጠፋበት፣ መከፋፈል የተወገደበት፣... Read more »

 ገና፦ የፍቅር፣ የይቅርታና የትሕትና መገለጫ በዓል!

 የገና በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ/መንፈሳዊ በዓላት አንዱ እና ዋነኛው ነው። በሃይማኖቱ አስተምሮ መሠረት በዓሉ፣ በብዙ ነብያት አንደበት ሲነገርለት የኖረው፣ ለሰው ልጆች መዳን ተስፋ የተደረገው፣ የክርስቶስ ኢየሱስ ውልደት ከቤተልሔም የተበሰረበት ታላቅ... Read more »

 ከሀገር ጥቅም በተጻራሪ መቆም ነውር ነው!

በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኝ ሀገር ዜጋ ደረጃው ይለያይ እንጂ ስለ ሀገሩና ሕዝቡ የሚቆረቆር ማንነት አለው። ይህ ማንነቱ በደግ ቀናት ለሀገሩ በጎ ከማሰብ ጀምሮ በክፉ ቀን ውድ የሆነውን ሕይወቱን እስከ መስጠት የሚደርስ ነው።... Read more »

 ስምምነቱ የሀገራቱን ሕዝቦች የወንድማማችነት ታሪክ በጠንካራ መሠረት ላይ ዳግም የሚያንጽ ነው!

ለውጡን ተከትሎ የተጀመረው መነቃቃት በብዙ ተግዳሮቶች እየተፈተነ፤ ሀገርና ሕዝብን ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እያሻገረ ስለመሆኑ በየዕለቱ የምንታዘባቸው ተጨባጭ እውነታዎች ማሳያ ናቸው። አይቻልም “አይታሰብም” የሚሉ የትናንት ትርክተቶችን ሳይቀር ወደ ታሪክነት እየቀየረ እየሄደበት ያለው... Read more »

 ሰብዓዊ ርዳታ በማቅረብ ረገድ መንግሥት ኃላፊነቱን ለመወጣት እያደረገ ያለው ጥረት የሚመሰገን ነው!

 የሰው ልጆች በተለያየ ምክንያት ለድጋፍ እጆቻቸውን ይዘረጋሉ፤ ሳይፈልጉ የሰው ፊት ለማየት ይገደዳሉ። መንግሥትም እነዚህን ዜጎቹን ከችግሮቻቸው የሚወጡበትን የአጭር ጊዜም ሆነ የረዥም ጊዜ መፍትሔ አበጅቶ ይሠራል። በዚህም በአጭር ጊዜ ለዕለት ችግሮቻቸው እጅ እንዳይሰጡ... Read more »

የቁም እንስሳት ሀብትን ከሕገወጦች የመታደጉ ሥራ ጊዜ ሊሰጠው አይገባም!

በእንስሳት ሀብቷ ከዓለም ግንባር ቀደሞቹ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ኢትዮጵያ ከዚህ ሀብት የሚገባትን ያህል እየተጠቀመች ስለአለመሆኗ ሁሌም ይገለጻል፡፡ ለዚህ ደግሞ በርካታ ምክንያቶች ሊጠቀሱ ቢችሉም፣ አንዱ መሠረታዊ ችግር ኮንትሮባንድ ነው፡፡ ሀገሪቱ የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከልና ለመቆጣጠር... Read more »

ትውልዱ ችግሮችን በውይይት መፍታትን የብሩህ ዕጣ ፈንታው መሠረት አድርጎ ሊወስደው ይገባል!

 ትላንትም ይሁን ዛሬ እንደሀገር ያጋጠሙንን ሆኑ አሁን ላይ እያጋጠሙን ያሉ ችግሮችን ተሻግረን ማለፍ ያልቻልነው ችግሮቹን ቁጭ ብለን በሰከነ መንፈስ መነጋገር ባለመቻላችን እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም የመጣንበት የፖለቲካ አመለካከትና አመለካከቱ የወለደው የፖለቲካ ባሕል ዋነኛ... Read more »