ሀገራት ብሔራዊ ጥቅሞቻቸውን አስጠብቀው ለማስቀጠል በብዙ መልኩ ይንቀሳቀሳሉ። ይህ ዓለም አቀፋዊ እውነታ ዛሬ ላይ የተጀመረ ሳይሆን ከሀገራት መፈጠር ጋር አብሮ ሊተሳሰር እንደሚችል ለመገመት የሚከብድ አይደለም። እውነታው በየዘመኑ የተለያዩ ቅርጾችን እየተላበሰ አሁን ላይ... Read more »
በዛሬው እለት በመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የጥምቀት በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሥነሥርዓት ይከበራል። በዋዜማውም የጥምቀት ከተራ በዓል የየአድባራቱ ታቦታት አዳራቸውን ባደረጉባቸው ጥምቀተ ባህሮች በታላቅ መንፈሳዊ ሥነሥርዓት ተከብሯል። መላ የክርስትና እምነት... Read more »
መንፈሳዊ በዓላት ዘመናት ተሻግረው ዛሬ ላይ እሴቶቻቸውን ጠብቀው መገኘት የቻሉት የሃይማኖቱ ተቋማት እና በየዘመኑ የነበሩ ትውልዶች ተገቢውን ጥበቃ እና እንክብካቤ ስላደረጉላቸው እንደሆነ ይታመናል። የወደፊት ቀጣይ ዕጣ ፈንታቸውም በዚሁ እውነታ ላይ የተመሰረተ ስለመሆኑም... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ቅርሶች ባለቤት ነች። የተፈጥሮ ሀብቶቿ ከኤርታኢሌ እስከ ዳሎል፤ ከራስ ዳሽን እስከ ታችኛው ኦሞ ሸለቆ ድረስ የተዘረጉ ናቸው። ከእነዚህም መካከል አስደናቂ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ፣ የአየር ንብረት፣ ብርቅዬ የዱር... Read more »
አሁን ላይ ዓለምን ወደ አንድ መንደርነት ለማምጣት በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ዘርፎች ሰፋፊ ሥራዎች እየተሠሩ ነው። የታሰበውን ያህል መጓዝ ባይቻልም አስተሳሰቡ ፣ እንደአስተሳሰብ ዘመኑን የሚዋጅ ስለመሆኑም ብዙ ተብሎለታል። የብዙዎችን ቀልብ በመሳብም... Read more »
ሀገር ጸንታ የምትኖረው ዜጎችዋ ለብሄራዊ ጥቅማቸው በሁለንተናዊ መልኩ በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ ሲችሉ ነው ። ይህ ቁርጠንኝት በሰላም ወቅት የሀገርን ፖለቲካዊ ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ማሳደግን ታሳቢ የሚያደርግ ፤ በችግር ወቅት ሕይወትን መስዋእት... Read more »
የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ከመልክዓ-ምድራዊ ጉርብትና ባለፈ ከፍ ያለ ማኅበራዊ ትስስር ያላቸው ሕዝቦች ናቸው። የቅኝ ግዛት መስመሮች እንደ ሀገር ይከፋፍላቸው እንጂ፤ አሰፋፈራችው ከመስመሩ ያለፈ ስለመሆኑ አካባቢውን ለማየት ዕድል ላገኘ በቀላሉ ሊያስተውለው የሚችለው ተጨባጭ... Read more »
የአየር ንብረት ለውጥን ተከትሎ የሚከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች የመገናኛ ብዙኃን የዕለት ተዕለት ዜና መሆን ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል። የችግሩ አሳሳቢነትም ዓለም አቀፍ አጀንዳ ከሆነ ውሎ አድሯል። መፍትሄ የማፈላለጉም ሥራ የብዙዎችን ትኩረት እየሳበ ይገኛል። ችግሩ... Read more »
እንደ ሀገር ከማኅበራዊ ማንነታችን የሚመነጨው የረጅም ዘመን የዲፕሎማሲ ጉዟችን ትናንት ሆነ ዛሬ በዓለም አቀፍ መድረኮች ከፍ ያለ ስፍራ አጎናጽፎናል ፤ በብዙ ተግዳሮቶች ውስጥ ሆነን ብሄራዊ ጥቅሞቻችን አስጠብቀን እንድንጓዝም ረድቶናል ።ዛሬ ላይ ለጀመርነው... Read more »
ሀገር በሕዝቦቿ ተግባር ልክ ትገለጻለች፡፡ መልካም ዜጎች መልካም ሀገርን ይገነባሉ፤ ካልሆነው የሀገር መገለጫው ከዚህ በተቃራኒ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንም በየዘመኑ ትውልዶች እሳቤና ተግባር ልክ ኢትዮጵያን ሠርተናል፡፡ በዓለም የሚታየው ገጽና ስሟንም ፈጥረናል፡፡ ኢትዮጵያ የሥልጣኔ... Read more »