እንኳን ደስ ያለዎት፤ ያለን!

የአንድ መሪ ስኬታማነት መመዘኛው ለሚመራው ሕዝብና ሀገር የሚጨበጥ ለውጥ በማምጣት የተሻለ ተጠቃሚነትን ማስፈን ነው። ለዚህም ነው በምርጫ ሰሞን የተፎካካሪ ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ በአብዛኛው ብትመርጡኝ ይህን እና ይህን አደርጋለሁ! ፤ ይህን እና ይህን... Read more »

 ሽልማቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ራዕይ ያከበረ፤ ትጋት ያገናዘበ ነው!

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ሀገሪቱን በሁለንተናዊ መልኩ ወደ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ለማሻገር በመንግሥት በኩል ሰፊ ጥረት እየተደረገ ነው። በዚህም እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች ከሀገር አልፈው የዓለም አቀፍ እውቅና ምንጭ እየሆኑ ነው፤ በዓለም አቀፍ መድረኮች... Read more »

 ሀገራዊ ምክክሩ ለወል ትርክት ትንሣኤ ወሳኝ ነው!

 አሁን ላይ በሀገራችን ብዙ ያደሩ የቤት ሥራዎች ከመኖራቸው የተነሳ ዘላቂ ሠላም በማስፈን ልማትን በሁለንተናዊ መልኩ ለማስቀጠል የሚደረጉ ጥረቶች በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ስለመሆናቸው ተደጋግሞ የሚነሳ፤ በተጨባጭም የተጀመረውን ሀገራዊ የለውጥ ሂደት ክፉኛ እየጎዳ ስለመሆኑ... Read more »

 የአርብቶ አደሩን አካባቢ ልማት በአርብቶ አደሩ እምቅ ሀብት!

 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ከሚታወቁባቸው ግንኙነቶቻቸው መካከል ድንበር ሳይወስናቸው በሰፊ ስፍራዎች ላይ በሚኖሩት አርብቶ አደሮቻቸው መካከል ያለው ጥብቅ ትስስር ይጠቀሳል፡፡ አርብቶ አደሮቹ ከፍተኛ መጠን ባለው የእንስሳት ሀብታቸው በእጅጉ ይታወቃሉ፡፡ አርብቶ አደሮቹ ለእንስሳቶቻቸው ሲሉ... Read more »

 ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የመንግሥትን ጥረት ለመደገፍ ፈጥኖ ሊንቀሳቀስ ይገባል!

በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተ የድርቅ አደጋ እና ግጭቶች የምግብ እህል እጥረት ማጋጠሙ የሚታወስ ነው። መንግሥት ችግሩን ለመፍታት ”አንድም ዜጋ የሚበላው አጥቶ መሞት የለበትም” በሚል ከፍ ባለ ቁርጠኝነት ያሉትን አቅሞች አቀናጅቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።... Read more »

 በውጭ ሀገራት የሚኖረው ሁለተኛ ትውልድ ለሀገሩ ልማት የሚጠበቅበትን ሚና ሊወጣ ይገባል!

ባለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ካሳየቻቸው እምርታዎች አንዱ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ መከተሏ ነው፡፡ አዲስ በሆነው በዚህ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው በክብር ለመመለስ ከመቻሏም በላይ... Read more »

 ቀኑ ለአርብቶ አደሩ መጪው ዘመን ምቹ መደላድልን ይፈጥራል!

በአርብቶ አደሮች መኖሪያነት ተጠቃሽ ከሆኑ የዓለም አካባቢዎች የአፍሪካ ቀንድ (ምሥራቅ አፍሪካ) አካባቢ አንዱ ነው። ኢትዮጵያን ጨምሮ በአካባቢው የሚገኙት ሶማሊያ፣ ኤርትራ፣ ኬንያ፣ ሶማሌ ላንድ ጅቡቲና ደቡብ ሱዳን የአያሌ አርብቶ አደሮች መኖሪያ ናቸው። የአርብቶ... Read more »

 የፎረሙ መመስረት ዳያስፖራው ለሀገሩ እድገት የአቅሙን እንዲያበረክት የሚረዳው ነው!

በተለያዩ ምክንያቶች ከትውልድ ሀገራቸው ወጥተው በሌላ ሀገር ለመኖር የተገደዱ የአንድ ሀገር ዜጎች /ዳያስፖራዎች ለሀገራቸው እና ለህዝባቸው ካላቸው ፅኑ ፍቅር የተነሳ ስለ ሀገራቸው ብዙ ዋጋ የሚከፍሉበት ሁኔታ የተለመደ ነው። ለሀገራቸው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ... Read more »

የቀጣናው ሀገራት ሕዝቦች በውስጥ ጉዳያችን የሚገቡትን እረፉ ልንላቸው ይገባል!

 የባሕር በር ለአንድ ሀገር ምን ያህል አሳሳቢ ጉዳይ እንደሆነ ዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ ሊረዳው የሚችል የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይም 120 ሚሊዮን ሕዝብ ይዞ ያለወደብ መኖር ማለት ምን ያህል የህልውና ጉዳይ እንደሚሆን መገመት ይከብደዋል... Read more »

 የመንግሥት ጥረት የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፈንታ ቀያሪ ነው!

 ኢትዮጵያውያን የረጅም ሀገረመንግስት ባለቤት የሆኑበት ሆነ ሀገረ መንግስቱን አጥንተው ማቆየት የቻሉበት ትልቁ ሚስጥር ብሄራዊ ጥቅሞቻቸው በየትኛውም ሁኔታ አሳልፎ ያለመስጠት ማኅበራዊ ማንነት ባለቤት መሆናቸው ነው። ይህ በብዙ ጥንቃቄ እና እንክብካቤ /አስተምሮ ከትውልድ ትውልድ... Read more »