ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የሚታዩ መሠረታዊ ለውጦች የሀገሪቱን የቆዩ የፖለቲካ ስብራቶችን ከማከም እና ከመጠገን ባለፈ፣ እንደ ሀገር አዲስ የፖለቲካ ባህል በመፍጠር የሀገሪቱን ነገዎች እና የመጪ ትውልዶችን ዕጣ ፈንታ ብሩህ... Read more »
ሀገራዊ ለውጥ የተሻለ ነገር ለመፍጠር የሚደረግ ማኅበረሰባዊ ክስተት ነው፤ በአግባቡ መመራት ካልተቻለ ይዞት ሊመጣው የሚችለው አደጋ /ምስቅልቅል ከፍያለ ነው። ለዚህም ደግሞ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ነጋሪ የሚያስፈልገን አይደለም። እንደ ሀገር በተለያዩ ወቅቶች ሞክረናቸው ያልተሳኩ... Read more »
በኢትዮጵያ የመንግሥት ለውጥ ከመጣበት ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከ7 በመቶ በላይ እያደገ መሄዱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በተለይም ሀገሪቱ በበርካታ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ ባለችበት በዚህ ወቅት ይህን መሰል ዕድገት ማስመዝገብ መቻሏ እንደ... Read more »
ሀገር በብዙ ስብራቶች ፈተና ውስጥ በገባችበት ወቅት ወደ ሥልጣን የመጣው የለውጡ መንግሥት ላለፉት አምስት ዓመታት ከፍ ባሉ ተግዳሮቶች የማለፉ እውነታ ለጥያቄ የሚቀርብ አይደለም፤ ከሆነም ለጥያቄ ሊቀርብ የሚችለው እንዴት እነዚህን ተግዳሮቶች ተሻግሮ ሀገርን... Read more »
ኢትዮጵያ በረጅም ዘመናት የታሪክ ጉዞዋ ጥሩም ሆነ መጥፎ ታሪኮችን አሳልፋለች። ጥንታዊና በዓለም ታሪክ ጉዞ ውስጥ የጎላ ስፍራ ከመያዟም ባሻገር የሰው ልጅ መገኛና የነፃነት ዓርማ የሆነች ሀገር ናት። ከዚሁ ጎን ለጎንም የጦርነት፤ የርሃብ፤... Read more »
ኢትዮጵያ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የባሕር በር ሳይኖራት፣ ለብዙ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫናዎች ተጋላጭ ሆኖ ቆይታለች። ከዚህም ባለፈ በአካባቢው ለዘመናት የነበራት ስትራቲጂክ አቅሞች ተዳክመው፣ በወደብ እና በባህር ጉዳይ የበይ ተመልካች ለመሆን ተገዳለች።... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን ነፃነታችንን አስከብረን ዘመናትን መሻገር የቻልነው ለሀገራችን ካለን መተኪያ የሌለው ፍቅር፣ ፍቅሩ በየዘመኑ ከፈጠረው የመስዋዕትነት ገድል እንደሆነ ታሪካችን በስፋት የሚዘክረው እውነት ነው። ለፍትህ እና ለነፃነት ያለን ቀናኢነትም የዚሁ ታሪካዊ እውነታ አካል... Read more »
የሰላም እጦት ከለውጡ ማዜም ጀምሮ ሀገራችንን እንደ ሀገር እየተፈታተነ ያለ ትልቅ ተግዳሮት ነው። የለውጡ እሳቤና ተጨባጭ አካሄድ ያልተመቻቸው የውጪና የውስጥ ኃይሎች በተናጠልና በተቀናጀ መንገድ የለውጡን ጉዞ ለማደናቀፍ በስፋት ተንቀሳቅሰዋል። በዚህም የተፈጠረው የሰላም... Read more »
ሀገራችን ጥንታዊ ከመሆኗ አኳያ፤ የረጅም ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ፤ የብዙ ሃይማኖቶችና ባህሎች ባለቤት ናት። በዚህም ዘመናት ያስቆጠሩ፤ የብዙዎችን ቀልብ የሚስቡ ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊና ማኅበራዊ ቅርሶችም ባለቤት ነች። በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍያለ እውቅና... Read more »
የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ለረጅም ዓመታት ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ በሆኑ ችግሮች በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ያልተገባ ዋጋ በመክፈል ለማለፍ የተገደዱ፤ ዛሬም ቢሆን እስከ ችግሮቻቸው፣ ነገዎቻቸውን ተስፋ አድርገው ለመጠበቅ በተመሳሳይ ፈተናዎች ውስጥ የሚገኙ ናቸው። አካባቢው... Read more »