
በዓለም ላይ ደም ለግሶ ልትጠፋ አፋፍ ላይ ያለችን የሰዎች ሕይወት ከመታደግ በላይ የሚያስደስትና የመንፈስ እርካታ የሚሰጥ ምንም አይነት ሌላ ሰብአዊ ተግባር ምድር ላይ የለም። ደም መለገስ ዓለም ላይ ካሉ የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች... Read more »

በፌደራል መንግሥት እና በሕወሓት መካከል የተደረሰው የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ከሁሉም በላይ ጦርነት የማስቆም ዓላማ የነበረው ነው። በወቅቱ ከነበረው ተጨባጭ ሁኔታም ሆነ ጦርነት በራሱ ይዞት ከሚመጣው ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጥፋት እና ውድመት አኳያ... Read more »

በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ ፖለቲከኞች እና ከእነርሱ የሚመነጨው የፖለቲካ እሳቤ በአንድም ይሁን በሌላ በማኅበረሰቡ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ፣ ለፍላጎቱም የተገዛ ሊሆን ይገባል። በተለይም ባለንበት ዘመን ካለው አጠቃላይ የማኅበረሰብ ንቃተ ሕሊና አኳያ ፤ለሕዝብ... Read more »

የትግራይ ሕዝብ ትናንትም ሆነ ዛሬ በቀጣይም ቢሆን የሚፈልገው ሰላም እና ልማት ነው። ለዚህ ደግሞ በተለያዩ ወቅቶች የገባባቸው ጦርነቶች፣ ጦርነቶቹ ያስከፈሉት ዋጋ በብዙ አስተምረውታል። አሁን ካለበት ድህነት እና ኋላ ቀርነት ለዘለቄታው ወጥቶ የተሻለ... Read more »

በሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ሚና ተወጥቷል፤ ስለ ኢትዮጵያ ጥበብና ስልጣኔም አበርክቶው ይጠቀሳል፤ በሰሜኑ መስመር ለሚመጡ ሁነትና ክስተቶች የመሸጋገሪያ መድረክም ሆኖ ከትናንት እስከ ዛሬ ዘልቋል፡፡ የለውጥና አብዮቶች ጓዳም ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል፤... Read more »

ኢትዮጵያ በዕድገት ወደ ኋላ ከቀረችባቸው ምክንያቶች አንዱ እና ዋነኛው ለባለሙያዎች ተገቢውን ክብር መስጠት አለመቻሏ መሆኑን ብዙዎች የሚስማሙበት ነው፡፡ ቀደም ካለው ጊዜ አንስቶ የእጅ ባለሙያዎችን ከማክበር ይልቅ ቀጥቃጭ፣አንጥረኛ፣ አፈር ገፊ፣ መጫኛ ነካሽ ወዘተ... Read more »

የአንድ ሀገር የሀገርነት ክብርም፣ ልዕልናም ከምትጎናጸፍባቸው ቀዳሚ አቅሞች መካከል አንዱና ዋነኛው የመከላከያ ኃይል ነው፡፡ ዛሬ ላይ ዓለማችን በመከላከያ ዘርፍ ከፍ ያለ ሀብትን እያፈሰሱ አቅማቸውን የሚያጎለብቱትም ለዚሁ ነው፡፡ 21ኛው ክፍለ ዘመን ከሚጠይቀው የመከላከያ... Read more »

በመርህ ላይ የተመሠረተ ውይይት ልዩነቶችን በማጥበብ የዘላቂ መግባባት ምንጭ እንደሆነ ይታመናል። በተለይም ሀገር እና ሕዝብን በሚመለከቱ አጀንዳዎች ዙሪያ መግባባት ላይ ለመድረስ በሰከነ መንፈስ በመርህ ቁጭ ብሎ መነጋገር ወሳኝ ነው። ዘላቂ ሀገራዊ ሰላም... Read more »

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ምቹ ሀገር ሆናለች። ይህንንም ሀገሪቱ ባለፉት ዓመታት ካስተናገደቻቸው በርካታ አህጉር አቀፍና ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች፣ በተለይ ባለፉት ጥቂት ወራት ከተካሄዱት በርካታ ግዙፍ አህጉርና ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች መረዳት... Read more »

ሴቶች ቀደም ባሉት ዘመናት በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከወንድ አቻዎቻቸው እኩል ተጠቃሚና ተሳታፊ አልነበሩም። ሴት ልጅ የሚሰፈርላት፣ ተለክቶ የሚሰጣት ፣ መብቷንም ሆነ ፍላጎቷን መጠየቅ የማትችል ፣ የቤት ውስጥ አገልጋይ ሆና ትቆጠር እንደነበር... Read more »