የኢትዮጵያንና የሕዝቦቿን ታላቅነት ያረጋገጠ ስኬታማ ጉባኤ!

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ትልቅ ስትባል፤ የትልቅነቷ መሠረት የሆነው እና በትልቅነቷ እንድትገለጥ ያደረገው ሕዝቧ ነው። ትልቅ ሕዝብ ደግሞ ትልቅ ሀገር የሚሠራ እንደመሆኑ በትልቅነት ውስጥ ታላቅ ሆኖ መዝለቁ እሙን ነው። ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ይሄው... Read more »

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ሁሉም የዜግነት ግዴታውን ሊወጣ ይገባልḷ

ኢትዮጵያ በረጅም ዘመናት የታሪክ ጉዞዋ ጥሩም ሆነ መጥፎ ታሪኮችን አሳልፋለች፡፡ የነጻነትና የአይበገሬነት ተምሳሌት የመሆኗን ያህል በጦርነት፤ በርሃብ፤ በዜጎች መፈናቀልና የጥላቻ ትርክት አላስፈላጊ ዋጋዎችንም ከፍላለች፡፡ አብዛኛውን የኢትዮጵያን የውስጥ ታሪክ መለስ ብሎ ላየው የውስጥ... Read more »

 ኢትዮጵያ እና ፓን አፍሪካኒዝም- ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት እስከ አፍሪካ ኅብረት!

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ቀደምት፤ የመንግሥት ሥርዓቷም ያልተቆራረጠ ሀገረ መንግሥት ባለቤት ናት። ይሄ የቀደምትነትና ያልተቆራረጠ ሥርዓተ መንግሥት ባለቤትነቷ ደግሞ ነፃ እና ጠንካራ ሆና እንድትዘልቅ አድርጓታል። ይሄ ነፃነትና ጥንካሬዋ ደግሞ ከራሷ አልፋ ለአፍሪካ፤ ከአፍሪካም... Read more »

ኅብረታችንን በጸና መሠረት ላይ ማዋቀር የሚያስችል የታደሰ አእምሮ ያስፈልገናል!

አፍሪካውያን ከቅኝ ግዛት ዘመን አንስቶ የተፈጥሮ ሀብቶቻቸውን ለመቀራመት በተደረገ የአደባባይ ሴራ ብዙ ዋጋ ለመክፈል የተገደዱ፤ ከነፃነት ዋዜማ ጀምሮም በተመሳሳይ ሴራ ሰላማቸውን አጥተው የግጭትና የሁከት፤ የድህነትና የኋላቀርነት ማሳያ ተደርገው የሚወሰዱ ሕዝቦች ናቸው። አፍሪካ... Read more »

 ትምህርትን በአፍሪካውያን የዕለት ተዕለት ሕይወት የተሟላ ትርጓሜ እንዲኖረው መሥራት ወሳኝ ነው!

አፍሪካውያን የበለጸገች አኅጉር ለመፍጠር የሰነቁትን ራዕይ እውን ማድረግ የሚችሉት ራሱን የሚያውቅ እና በራሱ የሚተማመን ትውልድ መፍጠር ሲችሉ ብቻ እንደሆነ ይታመናል። ለዚህ ደግሞ ትምህርት ሊኖረው የሚችለው በሁለንተናዊ ጠቀሜታ የጎላ እና መተኪያ የሌለው ነው።... Read more »

 ከመሪዎቹ ስብሰባ አፍሪካውያን ብዙ ይጠብቃሉ!

አፍሪካውያን በቀደሙት ዘመናት የተመኙትን የተሟላ ነፃነት እውን በማድረግ ነገዎቻቸውን ብሩህ ለማድረግ ከነፃነት ትግሉ ያልተናነሰ የትግል ቁርጠኝነትና መስዋዕትነት እንደሚያስፈልጋቸው ይታመናል። ለዚህ የሚሆን ሁለንተናዊ ዝግጁነት መፍጠርም አሁን ያለው አፍሪካዊ ትውልድ ዋነኛ ኃላፊነት ነው። አፍሪካውያን... Read more »

 ለትምህርት መሰረተ ልማቱ እድሳትና ግንባታ ውጤታማነት!

መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በጥናት ላይ ተመስርቶ ለማከናወን ከያዛቸው ተግባራት መካከል የትምህርት መሰረተ ልማቶች እድሳትና ግንባታ ይጠቀሳል፡፡ ለትምህርት ቤቶቹ የሚያስፈልጉ እንደ ውሃ፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ ወዘተ ያሉት የትምህርት መሰረተ ልማቶች አለመኖር በተማሪዎች... Read more »

 የትናንቱ ከፍታችን ለዛሬው ሰላም ማጽኛ፣ ለነገውም ብልጽግና አቅም ይሁነን!

ትውልድ እንደ ጊዜ ነው፤ ይመጣል፣ ይሄዳል:: ነገ ዛሬ እንደመሆኑ፣ ዛሬም ትናንት እንደመባሉ ሁሉ፤ ዛሬ ያለው ትውልድ ነበር መባሉ፤ በአዲስ ትውልድም መተካቱ አይቀሬ ነው:: በዚህ በዘመንና ትውልድ ጉድኝት ውስጥ ግን አንድ ነገር አለ፤... Read more »

 በፍትሐዊነትና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ የተቃኘው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ውጤታማ ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥል!

ኢትዮጵያ የቀደምትነቷ አንድ ማሳያ ከሚሆኗት ጉዳዮች መካከል አንዱ የዲፕሎማሲና የውጭ ግንኙነት ተግባሯ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዞ ጅማሮው ከንግሥተ ሳባ የእሥራኤል ጉዞ ታሪክ ጋር የተቆራኘ ስለመሆኑም የተለያዩ ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡ ይሄ ማለት... Read more »

ዓድዋን የሚመጥን ሙዚየም!

የዓድዋ ድል ለነፃነቱ ቀናኢ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በብዙ አቅም፣ እብሪት፣ ማን አለብኝነት እና ንቀት የመጣውን የጣሊያን ቅኝ ገዥ ኃይል በአደባባይ ድል በመንሳት፣ ለፍትሕ፣ ለነጻነት እና ለአልገዛም ባይነት ያለውን ቁርጠኝነት በመስዋዕትነት ገድል በአደባባይ... Read more »