ሀገራችን የቀይ ባህር ተጋሪ የነበረችና አሁንም ቢሆን በቅርብ ርቀት የምትገኝ ወሳኝ ሀገር ናት። ለዓባይ ተፋሰስም ከፍተኛውን ድርሻ የምታበረክት ቁልፍ ሀገር ናት። ከዚህ አንፃር ኢትዮጵያን ከቀይ ባህርና ከዓባይ ፖለቲካ አውጥቶ ማሰብ የሚቻል አይደለም።... Read more »
የኢትዮጵያ እና የኬንያ ሕዝቦች ግንኙነት ከጉርብትና ባለፈ ዘመናትን በሰላምና በወዳጅነት መንፈስ መጓዝ የቻለ ነው። መተማመንና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ መሠረት ያደረገው የሀገራቱ ግንኙነት ሁሉን አቀፍ እና በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ መዋዥቅ ሳይታይበት ለረዥም ዓመታት... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ የተካሄዱ የነፃነት ትግሎችን በማነቃቃት ለስኬማነታቸው የሞራል እና የመንፈስ ስንቅ በመሆን ከፍ ያለ አስተዋጽኦ አበርክታለች፤ ትግሉ ተቋማዊ በሆነ መንገድም እንዲመራም በተለይም የአፍሪካውያንን የጸረ ቅኝ ግዛት ትግል በማቀናጀት... Read more »
ሀገር የዜጎቿ ውጤት ናት፡፡ ዜጎች ደግሞ በትውልድ ጅረት ውስጥ የሚፈራረቁ አላፊ ፍጡራን ናቸው። ይሁን እንጂ በሚያልፈው የኑረት ዘመናቸው ውስጥ የማያልፍ ታሪክ ጽፈው፤ የማታልፍ ሀገር መስርተው ያልፋሉ፡፡ ነገ የተባለው ጊዜ ዛሬ ሲሆን፤ ዛሬ... Read more »
የዓድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ተጋድሎና መስዋዕትነት ሀገራችንን ያስከበሩበት ለጥቁር ሕዝቦች ሁሉ አንፀባራቂ የሆነ ድል ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን በጋራ መታገል እና በጋራ ድል መቀዳጀት የካበተ ልምድ ያለን ሕዝቦች መሆናችን የዓድዋ ድል ትልቅ... Read more »
በሕዝቦች መካከል የሚኖር መልካም ግንኙነት ለሰላም፤ ጠንካራ የሥራ ባህል ደግሞ ለልማት ጉልህ አስተዋጽዖ አለው። እነዚህ በአብሮነት ሰላምን፣ በትብብር ልማትን የሚያመጣ የዜጎች መስተጋብር ደግሞ፣ ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልጽግና የማይተካ ሚና አለው። ምክንያቱም፣... Read more »
የኦሮሞ ሕዝብ ለፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ፍትህ ለዘመናት ከሌሎች የሀገሪቱ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ጋር በመሆን ከፍተኛ ትግል አድርጓል። ለውጡ ስኬታማ እንዲሆንም ታላቅና ውድ መስዋዕትነት ከፍሏል። በዚህም እንደ ሀገር የተጀመረው ለውጥ እያስገኘ ካለው ትሩፋት... Read more »
በኢትዮጵያና በኬንያ መካከል ያለው ከጉርብትና ያለፈ ግንኙነት ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። በብዙ መልኩ የሁለቱን ሀገራት ሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት ያረጋገጠ፣ በሀገራቱ ሕዝቦች መካከል ያለውን ወንድማማችነት በማጠናከር የቤተሰባዊነት መንፈስ መፍጠር ያስቻለ ነው። ከጅምሩ በወንድማማችነትና... Read more »
የለውጡ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ ማግስት ጀምሮ በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም በማረጋገጥ የመላው ሕዝባችን መሻት የሆነውን ልማት ለማስፈን ሰፊ ሥራዎችን ሠርቷል። ጠብመንጃ አንስተው የትጥቅ ትግል ውስጥ የነበሩ ኃይሎችን ጨምሮ በፖለቲካ እሳቤያቸው ምክንያት ለስደት... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሉዓላዊነቱ ቀናኢ ነው:: በየዘመናቱም ከውስጥና ከውጭ የተቃጡ ሉዓላዊነትንና የግዛት አንድነትን የሚፈታተኑ ተግባራትን በጽኑ ታግሎ ሀገሪቱን ከነሙሉ ክብሯ ለአሁኑ ትውልድ አስረክቧል:: ከጥንት እስከ ዛሬ የቅርብ እና የሩቅ ጠላቶች ከሀገር ውስጥ ባንዳዎች... Read more »