የተቀመጠውን ሀገራዊ ግብ ዕውን ለማድረግ የአመራር ቁርጠኝነትና የሕዝብ ተሳትፎ ወሳኝ ነው!

ኢትዮጵያ የአጭር የመካከለኛ እና የረዥም ጊዜ እቅድ ነድፋ ብልጽግናዋን እውን የማድረግ ጉዞዋን ጀምራለች። የአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድም የዚህ አካል ሲሆን፤ እቅዶቹን እውን ከማድረግ አኳያ በየዓመቱ ተሸንሽኖ ቀርቧል። በዚህም የየዓመቱ አፈጻጸም በመቶ ቀን... Read more »

ጾሙን ለመልካም ተግባር፣ ለሰላምና አንድነታችን እንጠቀምበት!

ኢትዮጵያውያን በማንነትም ሆነ በኃይማኖታዊ ብዝሃነት ውስጥ ጎልቶ የሚታየው አንድነት የሚያስደንቅ፤ እንደ ሕዝብም የሚያኮራ እሴት ነው። ምክንያቱም የተለያየ አይነት አለባበስ፣ ቋንቋ፣ ኃይማኖት፣ ባህልና ትውፊት ቢኖራቸውም፤ ብዝሃነታቸው ውበት፣ በኅብር የደመቀው አብሮነትና አንድነታቸው ደግሞ አቅም... Read more »

የሴቶችን ቀን ስናከብር ለሴቶች የተመቸች ዓለምን ለመፍጠር ቃል በመግባት ሊሆን ይገባል

ሴት ልጅ በእናት፤ ሴት ልጅ በሚስት፤ ሴት ልጅ በልጅ፤ ሴት ልጅ በእህት፤… ተመስላ የምትገለጽባቸው በርካታ ሁነቶች አሉ፡፡ እነዚህ ምስለ ገለጻዎች የሴት ልጅን ቅርበት፤ የሴት ልጅን ሁለንተናዊ ክሱትነት፤ የሴት ልጅን ክብርና ፍቅር ተለጋሽነት፤…... Read more »

 የሴቶችን ሁሉን አቀፍ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማላቅ ይገባል

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረው የዘንድሮው የሴቶች ቀን፤ መሪ ሐሳቡ “ሴቶችን እናብቃ! ልማትንና ሠላምን እናረጋግጥ!” የሚል ነው። መሪ ሐሳቡ እንደሚያመለክተው ደግሞ፤ ልማት እና ሠላምን ለማረጋገጥ ሴቶችን ማብቃት እጅጉን... Read more »

 ለግብርናው ምርታማነት ግብዓቶችን በወቅቱ የማቅረብ መልካም ጅምር ተጠናክሮ ይቀጥል!

የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ተሸክመው ከሚያስጉዙ ዘርፎች አንዱና ቀዳሚው ግብርና ነው። ግብርናው በዘመናት ሂደት ውስጥ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ የዘለቀ፤ አሁንም በዛው ልክ የሚገለጽ ነው። ይሄ ሲባል ያለምክንያት አይደለም፤ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው... Read more »

 ለሉዓላዊነት የተከፈለልንን ዋጋ በልማት ልንመልሰው ይገባል!

ኢትዮጵያ የጀግኖች መፍለቂያ ናት፡፡ በየዘመናቱ የሀገሬን ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር አላስደፍርም ያሉ ጀግኖች ልጆቿ እምቢ ለሀገሬ በማለት አጥንታቸውን ከስክሰው፤ደማቸውን አፍስሰውና ህይወታቸውን መስዋዕት አድርገው የሀገራቸውን ሉዓላዊነት አስጠብቀዋል፤ ለተተኪው ትውልድም ነጻነትንና ኩራትን አስረክበዋል፡፡ ኢትዮጵያ ታሪካዊት... Read more »

ዓድዋን በዘመኑ መንፈስ መግለጥ ይገባል!

የኢትዮጵያ ቀዳሚነት እና ተምሳሌታዊ መንገድ በዘመን የሚታጠር፣ ከሁኔታ ጋር ብቻም የሚገለጽ አይደለም ። ይልቁንም የኢትዮጵያ ስሪት፤ የኢትዮጵያውያንም ተፈጥሯዊ ውቅር ከራስ ባሻገር ለሌሎች በመትረፍ ውስጥ የተቃኘ ከመሆን የሚመነጭ ነው ። ለዚህ ደግሞ እንደ... Read more »

የዓድዋን ድል ታላቅነት በሰላምና በልማት ደግመን እናግዝፈው!

የዓድዋ ድል ከዓለም ታላላቅ የታሪክ ክስተቶች መካከል አንዱ ሲሆን፤ ለኢትዮጵያውያን የኩራትና የጀግንነት ምልክት፤ ለመላው ጥቁርና ጭቁኖች ደግሞ የነጻነትና እኩልነት ብርሃን ነው፡፡ ምክንያቱም ከዓድዋ ጦርነት በፊት በነጮችና ጥቁሮች መካከል የነበረው ተፈጥሯዊ ግንኙነት የተዛባ... Read more »

 ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ-  አንድነት ዓርማ!

ዓድዋ ኢትዮጵያውያን ለአንድ ሀሳብና ዓላማ ሲሰባሰቡ ጠንካራ የማስተባበር፤ የመምራት፤ የመደማመጥና ፈተናዎችን በአብሮነት የመሻገር ችሎታ እንዳላቸው ያስመስከሩበት ታላቅ የድል ታሪክ ነው። ለኢትዮጵያውያን የአርበኝነት ዓምድ፤ በእሳት ተፈትኖ የነጠረ፣ በወጀብ የማይናወጥ፣ ኅብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት የተገለጠበት... Read more »

 ለጋራ ትርክቶቻችን ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ብሔራዊ አንድነታችንን እናጠናክር

የአንድ ሀገር ህልውናም ሆነ ቀጣይ እጣ ፈንታ የሚወሰነው በዛች ሀገር ሕዝቦች ነባራዊ እውነታ እንደሆነ ይታመናል። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ያሉ የረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥት ታሪክ ያላቸው ሕዝቦች ይህንን ታሪካቸውን ለማስቀጠል በትውልዶች መካከል በሚኖረው... Read more »