የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች የመስክ ጉብኝት ልማትን ያፋጥናል፤ብልሹ አሠራሮችን ለማስወገድ ይረዳል!

መንግሥት በየበጀት ዓመቱ ሊያከናውናቸው ያቀዳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን አስመልክቶ ዕቅድ ይነድፋል፤ዕቅዱንም ለተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባል፤ያቀረበው ዕቅድ ተቀባይነት ካገኘም በጀትና ሰው ኃይል አንቀሳቅሶ ወደ ተግባር ይገባል። ይህ በየዓመቱ የሚተገበር የመንግሥት የአሠራር ሥርዓት... Read more »

 ሕዝባዊ ውይይቶቹ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት አቅም ናቸው!

በአንድ ሀገር ውስጥ እንዲኖር የሚፈለግ ሰላም፣ እንዲመጣ የሚፈለግ ልማት፣ እንዲሰፍን የሚፈለግ የዴሞክራሲ ሥርዓት፤ በጥቅሉ እንዲሆን የሚጠበቅ ሁለንተናዊ ብልጽግና እውን የሚሆነው የሰፊው ሕዝብ ይሁንታና ተሳትፎ ሲታከልበት ነው፡፡ በዚህ ረገድ እንደ ሀገር የሚከወኑ የልማት፣... Read more »

 ገበያውን የማረጋጋት ጅምር ውጤቶችን ማጠናከር ይገባል!

ዛሬ ላይ የሚታየው የገበያ አለመረጋጋት እና የዋጋ ንረት የዜጎችን የመሸመት አቅምና በልቶ የማደር ሕልውና እየተፈታተነ ይገኛል፡፡ ይሄ ደግሞ በአንድ በኩል የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም የፈጠረው ስለመሆኑ ይነገራል። በሌላ በኩል፣ በአሰራርና ቁጥጥር ሊመለሱ የሚገባቸው... Read more »

የጋራ ትርክት እየገነባን ኢትዮጵያን እናበልጽግ!

በኢትዮጵያ ለረጅም ዘመን የዘለቀው የትርክት ቅኝት፣ በአንድ በኩል ፍጹማዊ አንድነትን የሚሰብክ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ፍጹማዊ ልዩነትን የሚያቀነቅን ዋልታ ረገጥነት ተጫጭኖት የከረመ ነበር። በሚዛናዊነት ላይ ያልቆመው፣ በተንሸዋረረ የታሪክ እይታ የሚባዝነው የሀገራችን የተዛባ ትርክት... Read more »

በማስተዋል ሰላምን ወደሚያጸኑ መንገዶች እንራመድ!

ሰላም የማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊም ሆነ ሌሎች ለመኖር የሚያስፈልጉንን ጉዳዮች በተሟላ መልኩ ለመከወንና ለማግኘት የሚያስችለን መሠረታዊ ጉዳይ ነው። ሰላም ከሌለ ምንም የለም፤ ሌላው ቀርቶ ወጥቶ የመግባት ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ ይገባል። ሠርቶ ሀብት ማፍራት፤... Read more »

 የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች የሚደነቁ ናቸው!

ሴቶች በሁሉም ማኅበረሰብ ሊባል በሚችል ደረጃ ለዘመናት አድሏዊ ልዩነት እየተደረገባቸው እና ሰብዓዊ መብቶቻቸው ሳይከበሩላቸው መቆየታቸውን ከታሪክ መመልከት እንችላለን። እነዚህን የመብት አለመከበር እና ፆታን መሠረት ያደረጉ ልዩነቶችን ለማስወገድ በርካታ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እና... Read more »

ለተቋማት የበለጠ ኃላፊነትን የሰጠ የሽልማት መርሀ ግብር!

በሀገሪቱ ተቋማት ያስመዘገቡትን ስኬት ትከትሎ እውቅና ሲሰጥ ይስተዋላል፡፡ በገቢ አሰባሰብ፣ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ፣ በወጪ ንግድና በመሳሰሉት የታዩ ስኬቶችን ተከትሎ የተሰጡ እውቅናዎችም ይህንኑ ያመለክታሉ፡፡ እውቅናዎቹ በየዘርፎቹ በተከናወኑ ተግባራት አስተዋጽኦ ያደረጉ አካላትን ከማመስገን ጎን... Read more »

 የተጀመሩ የሠላም ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ!

ኢትዮጵያ በርካታ ችግሮች የተጋረጡባት ሀገር ነች፡፡ ለሁለት ዓመታት ያህል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተካሄደው ጦርነት ካሳረፈባት ቁስል ገና አላገገመችም፡፡ የአካባቢ መራቆት የፈጠረው ድርቅም እየፈተናት ነው፤ የኑሮ ውድነቱም ሌላው ፈተና ነው፡፡ ሥራ አጥነት ገና... Read more »

በትራፊክ አደጋ መሞት ይብቃ!

ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን የእለት ተእለት ተግባርና እንቅስቃሴ የማቅለሉን ያህል፤ ፋይዳውን በልኩ ተገንዝቦ ከመጠቀም አኳያ የሚታዩ የእውቀት፣ የክሒሎት፣ የሥነምግባርና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት በሰው ልጆች ሕይወት ላይ የሚያደርሰው ተፅዕኖና ጉዳትም ቀላል አይደለም። በዚህ ረገድ... Read more »

የተቀመጠውን ሀገራዊ ግብ ዕውን ለማድረግ የአመራር ቁርጠኝነትና የሕዝብ ተሳትፎ ወሳኝ ነው!

ኢትዮጵያ የአጭር የመካከለኛ እና የረዥም ጊዜ እቅድ ነድፋ ብልጽግናዋን እውን የማድረግ ጉዞዋን ጀምራለች። የአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድም የዚህ አካል ሲሆን፤ እቅዶቹን እውን ከማድረግ አኳያ በየዓመቱ ተሸንሽኖ ቀርቧል። በዚህም የየዓመቱ አፈጻጸም በመቶ ቀን... Read more »