አድናቆት ሊቸረው የሚገባው የኤሌክትሪክ ኃይል ልማት!

በፈጣሪ የታደለችውን ሀብት በመጠቀም ኢትዮጵያ በውጤታማ የኤሌክትሪክ ኃይል ልማት ላይ ትገኛለች። ልማቱ በተለያዩ የውሃ፣ የንፋስ እንዲሁም የፀሐይ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ልማቶች በኩል በተጨባጭ እየታየ ነው። በተለይ ደግሞ ግንባታው ሙሉ ለሙሉ ሊጠናቀቅ በወሳኝ... Read more »

 ሁሉም እምነቶች በእኩልነትና በወንድማማችነት የሚኖሩባት ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው፡፡ ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሠላም ተምሳሌት በመሆን በአርዓያነት ሲጠቀስ የኖረ ነው፡፡ ከኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ አኩሪ መገለጫዎች መካከል የብሔር፣ የእምነት፣ የቋንቋ፣ የባሕልና ሌሎች ልዩነቶችን ዕውቅና በመስጠት ተሳስቦና... Read more »

ባለ ሃብትነት – መርሑ ታማኝነት፣ መገለጫውም ባለጸግነት ነው

ሃብት መልኩ ብዙ፣ ዓውዱም ልዩ ልዩ ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያውያን ብሂልም ሆነ በሌሎች ማኅበረሰቦች እንዳለው እይታ የየራሱ መከሰቻም፤ መገለጫም አለው፡፡ ለአንዳንዱ ሃብት ገንዘብ ነው፤ ለሌላው ደግሞ ሃብት ጤና ነው፡፡ በሌላውም ሌላ መልክ አለው፡፡... Read more »

የኢትዮጵያ ቀጣናውን የማስተሳሰር ሚና ተጠናክሮ ይቀጥል!

የአፍሪካ የነፃነት ዓርማ፤ የጥቁር ሕዝቦች መከታ እና የአልሸነፍ ባይነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ ከጥንት እስከ ዛሬ የጋራ ተጠቃሚነት መርሕን በማንገብ ለተግባራዊነቱ ስትንቀሳቀስ ቆይታለች፡፡ በዚሁ ጥረቷም በርካቶች ከቅኝ ግዛት ተላቀው ነፃ ሀገር እንዲሆኑና ነፃ... Read more »

ለኢትዮጵያ ዋጋ ከሚከፍሉት ጋር መተባበር ይገባል!

ኢትዮጵያ በዋጋ የፀናች፤ በመስዋዕትነት የዘለቀች፤ በሕዝቦች ዘርፈ ብዙ ተጋድሎ ከፍ ያለ ስምና ዝናን የተጎናጸፈች ሀገር ናት፡፡ ምድረ ቀደምትነቷ፤ የነፃነትና ሉዓላዊነት ገጿ፤ የእኩልነትና ኅብር መልኳ፤… የተሳሉት በሕዝቦቿ ብርቱ ጥረትና ትጋት፤ በጀግኖቿ ከፍ ያለ... Read more »

የፖለቲካ ባሕላችን የሚዘምነው በውይይትና በውይይት ብቻ ነው!

  ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በግጭት ምክንያት ብዙ ጉዳት አስተናግዳለች፣ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች የፀጥታ ችግሮች መኖራቸውን መሸሸግ አይቻልም። እነዚህ ሀገርና ሕዝብ ላይ የተጋረጡ ችግሮች አሳሳቢ ደረጃ የደረሱት የፖለቲካ ልዩነቶችን በማጥበብ ውይይትና በንግግር በእንጭጩ... Read more »

ነፃነቷንና ብሔራዊ ክብሯን የጠበቀች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስረከብ!

ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ሠላም ቀዳሚ አጀንዳ ነው። በተለይም በሠላም እጦት ምክንያት ያሰቡትን ውጥን መፈፀም ላልቻሉ፤ በድህነትና በኋላቀርነት ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ለሚገኙ ሀገራት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም። ምክንያቱም የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገ ዕጣ... Read more »

የዓባይ ግድብን ስናስብ – ስኬቱን ማላቅ፣ ምስጋና የሚገባቸውንም ማመስገን ይገባል!

መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ከፍ ያለ ስፍራ ከሚሰጣቸው ዕለታት አንዱ ነው። ምክንያቱም ቀኑ ኢትዮጵያውያን አስበው የሚቀሩ ሳይሆን ያሰቡትንም ማድረግ እንደሚችሉ የገለጡበት፤ ማድረግ መቻላቸውም በሰው ትከሻ ሳይሆን በራሳቸው አቅም... Read more »

ትውልዱ በስክነት እና በአርቆ አሳቢነት የተሻለች ሀገር የመገንባት ኃላፊነቱን መወጣት ይጠበቅበታል!

እያንዳንዱ ትውልድ በታሪክ ፍሰት ውስጥ ዘመኑን /ወቅቱን በገዛው አስተሳሰብ እና አስተሳሰቡ በወለደው ተግባር የራሱ የሆኑ በመጥፎም ሆነ በበጎ የሚጠቀሱ ዐሻራዎችን ጥሎ ያልፋል። ይህ በየትኛውም የዓለም አካባቢ እና ዘመን የሚገኝ ትውልድ የተጓዘበትና እየተጓዘበት... Read more »

ጾሙ ለቀደመ ሀገራዊ እሴታችን ትንሳኤ እንዲሆን!

ኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች መገኛ ሀገር ናት። ከሕዝቦቿም ከ90 ከመቶ በላይ የሚሆነው ሃይማኖተኛ እንደሆነ ይታመናል። ከዚህ የተነሳም እንደ ሀገር የብዙ ሃይማኖታዊ እሴቶች መገኛ ብቻ ሳይሆን፤ በነዚህ እሴቶች የተገሩ ብዙ ትውልዶችን ማስተናገድ የቻለች የረጅም... Read more »