ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት አዝመራ ስብሰባው የበለጠ ውጤታማነት!

በሀገራችን በተለመደው የግብርና ሥራ አሁን ያለንበት ወቅት ለመጪዎቹ የበልግና የመኸር ግብርና ወቅቶች የማሳ ዝግጅት የሚጀመርበት ነው። ለበልጉ ወቅት ከዚህም ያለፈ የሚሠራበትም ነው። በተለይ እንዲህ እንዳሁኑ ዝናብ በሚኖርበት ጊዜ አርሶ አደሩ ለማሳ ዝግጅት... Read more »

ከትናንት ስህተቶቻችን ለመማር ዝግጁ እንሁን !

እኛ ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ አንገታችንን ቀና አድርገን የምንሄድባቸው የነፃነት፤ የፍትሕ፣ የአትንኩኝ ባይነት የደመቁ ታሪኮች ባለቤት የመሆናችንን ያህል አንገት የሚያስደፋ፤ የሚያሳቅቁ እና ምንነካቸው የሚያስብሉ ታሪኮችም ባለቤት የመሆናችን እውነታ የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይም... Read more »

የድጋፍ ሰልፎቹ ለለውጥ ኃይሉ ተጨማሪ የዓላማ ጽናትን የሚያላብሱ ናቸው

ካለንበት ድህነትና ኋላቀርነት መውጣትን ታሳቢ ያደረጉ፤ በብዙ ተስፋዎች ትውልዶችን ያነሳሱ የለውጥ ንቅናቄዎች በተለያዩ ወቅቶች ተካሄደዋል። እነዚህ ለውጦች ደግሞ ተስፋ የተደረገላቸውን ያህል ባይሆንም፣ እያንዳንዳቸው በደግም ይሁን በክፉ፤ በልማትም ይሁን በጥፋት የሚታሰቡ ብሔራዊ ትርክቶችን... Read more »

ግብፅ ሰው ሠራሽ ወንዝ ለመሥራት የደረሰችበት ውሳኔ የቀደመ ጩኸቷን ትርጉም አልባነት ያረጋገጠ ነው

በዓባይ ወንዝ የውሀ አጠቃቀም ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች/ውዝግቦች ዘመናት ያስቆጠሩ፤ ድንገትም ተገቢውን ምላሽ ካላገኙ ተጨማሪ ዘመናትን ሊቀጥሉ የሚችሉ እንደሚሆን ይታመናል። በተለይም ጥያቄዎቹ የደረሱበትን ዘመን የሚመጥን ምላሽ የማግኘት ዕድል ካላገኙ፤ የፖለቲካ አጀንዳ እየሆኑ በተፋሰሱ... Read more »

አዋጁ የአከራይና ተከራይ መብትን ሚዛናዊነት የሚጠብቅ፤ ሕጋዊነትን የሚያጸና ነው!

በተለያዩ ምክንያቶች ከሚደረግ ፍልሰት ጋር በተያያዘ በከተሞች ከፍተኛ የሆነ የመኖሪያ ቤት እጥረት አጋጥሟል። በተለይም አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ዋና ከተሞች ችግሩ ነዋሪዎችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈታተነ ይገኛል። ችግሩም በተለይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ... Read more »

ከዓባይ ግድብ የተገኘው ተሞክሮ የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን ለማልማት የተሻለ መነቃቃትን የፈጠረ ነው

ሀገራት ተፈጥሮ የቸረቻቸውን ሀብቶቻቸውን በመጠቀም የሕዝቦቻቸውን መሠረታዊ ፍላጎቶች የማሟላት፤ አለፍ ሲልም የመልማት የመበልጸግ ተስፋቸውን እውን የማድረግ ያልተገደበ መብት አላቸው። ምክንያቱም ሀገራት እንደ ሀገር የሚኖራቸው ሕልውና በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ በዚሁ ሀብታቸውን በአግባቡ... Read more »

የዓባይ ግድብ ግንባታ የይቻላልን መንፈስ ያጎናጸፈ የድል አክሊል ነው!

መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የዓባይ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል። ተማሪዎች ከዕለት ጉርሳቸው፣ የመንግሥት ሠራተኞች ከደመወዛቸው፣ የጉሊት ተዳዳሪዎች ከመቀነታቸው፤ የጉልበት ሠራተኞች ከዕለት ምንዳቸው፣ የፀጥታ ኃይሎች ከሬሽናቸው፣አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች... Read more »

በአመስጋኝነት ቅኝት፣ በስኬታማነትም መንገድ ነጋችንን እናልቃለን!

ሁሉም ነገር መነሻ አለው፤ ሁሉም ጉዳይ ፈጻሚ አለው፤ ሁሉም ጅምር የሚጠናቀቅበት ጊዜና የሚያጠናቅቀው ኃይል አለው። ትናንት ለዛሬ፣ ዛሬም ለነገ መነሻ እንደሆነው ሁሉ፤ ቀደምቶች ለአሁኑ፣ የአሁኖቹም ለመጪዎቹ ትውልዶች የታሪክም የግብርም መሰናሰል መሠረቶች ናቸው።... Read more »

የዓባይ ግድብ- ፈተናዎችን በፅናት የመሻገር ምልክት ነው!

የዓባይ ግድብ ግንባታ ከ13 ዓመታት በኋላ ሊጠናቀቅ ጫፍ ደርሷል። ይህም የግድቡን ግንባታ በገንዘብ፣ በጉልበትና በጸሎት እያገዙ ለሚገኙ ሁሉም ኢትዮጵያውያን፣ ግድቡን ቀን ከሌሊት ለሚጠብቁ የፀጥታ ኃይሎች፣ ሀሩር ተቋቁመው ግንባታውን ለሚያከናውኑ ባለሙያዎች እና የኢትዮጵያን... Read more »

የአፈር አሲዳማነትን ለማከም የተጀመረ ቁርጠኛ ርምጃ የሁሉንም ተሳትፎ ይፈልጋል

መንግሥት በግርብናው ዘርፍ ያከናወናቸውን ተግባራት ተከትሎ ምርትና ምርታማነቱ እየጨመረ መጥቷል፡፡ በዚህ ረገድ መንግሥት ብዙ ቢሊዮን ብር እየመደበ በየዓመቱ ማዳበሪያ በድጎማ እያቀረበ ይገኛል፡፡ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ሰፊ እድል የሚሰጠው የኩታ ገጠም እርሻ መስፋፋትም ሌላው... Read more »