የሀገር ውስጥ የማምረቻ መሣሪያዎችንና ኢንዱስትሪዎችን የማስተሳሰሩ ጥረት ሊጠናከር ይገባል!

በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የገቢ ምርቶችን ከመተካት እንዲሁም የወጪ ምርቶችን ለማምረት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ወሳኝ ሚና ከሚጫወቱት መካከል የማምረቻ መሣሪያዎች ወይም ማሽኖች ይጠቀሳሉ። ይህን በሚገባ የተረዳው መንግሥት ዘርፉ እነዚህን ማሽኖች በማሽነሪ ሊዝ አማካይነት... Read more »

በሲቪል ሰርቪሱ ውስጥ ያለው ችግር የሕዝባችንን የለውጥ ተስፋ እንዳያቀጭጭ ማድረግ ይገባል!

በሀገራችን የሲቪል ሰርቪስ አገልግሎት/ የመንግሥት አገልግሎት ከመቶ አስራ አምስት ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረ ነው። በነዚህ ረጅም ዓመታት የተለያዩ የለውጥ ምዕራፎችን ለማለፍ የተገደደባቸው ሁኔታዎች ቢኖሩም አሁንም አገልግሎቱ በሚጠበቀው መልኩ ውጤታማ መሆን አልቻለም። በአንድ... Read more »

ተቋሙ የስኬት ተምሳሌት ወደሚሆንበት ፈጣን የለውጥ ትግበራ መግባት ይኖርበታል !

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በለውጥ ወቅት ራሳቸውን እያዘመኑ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባቸዋል። በተለይም በለውጥ ማግስት ያሉ የለውጥ መነቃቃቶችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጣቸው ላይ የሚታዩና የሚጨበጡ ለውጦችን ማምጣት ይኖርባቸዋል። ይህን... Read more »

 የሕወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ የመፍታት ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶት በፍጥነት ተግባራዊ ሊሆን ይገባል!

ችግሮቻችንን በውይይት እና በድርድር፤ በሠላማዊ እና በሕጋዊ አግባብ የመፍታት የፖለቲካ ባሕል ከማዳበር ይልቅ በኃይል እና በሴራ ለመፍታት የሄድንባቸው መንገዶች ለትናንት ውድቀታችን ሆነ ለአሁናዊ ፈተናዎቻችን ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው። ችግሩ ይህንን ትውልድ ጨምሮ በየዘመኑ... Read more »

የለውጥ ጉዞው የተለወጠ ማንነት፣ ጥንቃቄ፣ ትዕግስት እና ሆደ ሰፊነትን ይፈልጋል!

የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት የሚወሰነው ለለውጥ የተነቃቃ እና ለውጥን በጠንካራ ዲሲፕሊን መሸከም የሚችል ትውልድ መፍጠር ሲቻል ነው። ይህ ባልሆነበት ሁኔታ ስለ ለውጥ ሆነ ከለውጥ ሊገኝ ስለሚችሉ ትሩፋቶች ማሰብ ከምኞት ያለፈ ትርጉም ሊኖረው... Read more »

አሳሳቢ የሆነው የአሲዳማ አፈር መስፋፋት መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል !

ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለውና 120 ሚሊዮን የሚጠጋውን ሕዝብ የሚመግብ ዘርፍ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ 96 ሚሊዮን ወይም 80 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ ኑሮው ቀጥታ ከግብርና ሥራ ጋር የተያያዘ ነው። ከውጭ... Read more »

 ለመንግሥት የሠላም ጥሪ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ይገባል!

የሰው ልጆች የተለያዩ ፍላጎቶች አሏቸው። እነዚህን ፍላጎቶቻቸውን ለማሳካትም በየራሳቸው መንገድ ሊጓዙ ይችላሉ። ይሁን እንጂ እነዚህ ፍላጎቶቻቸውም ሆኑ፣ የፍላጎት ማሳኪያ መንገዶች በሌሎች ላይ ሊያደርሱ የሚችሉት አዎንታዊ አልያም አሉታዊ ጉዳዮች ስለመኖር አለመኖራቸው በወጉ ማጤን... Read more »

ጥያቄዎችን በኃይል አማራጭ ለመፍታት የሚደረግ እንቅስቃሴ ሕገወጥና ተቀባይነት የሌለው ነው!

በሀገሪቱ የአስተዳደር ወሰን እና ማንነትን መሠረት ያደረጉ የተለያዩ ጥያቄዎች ትናንት ተነስተዋል፤ ዛሬም እየተነሱ ነው። ለጥያቄዎቹ አግባብ ባለው መንገድ፣ አግባብ ያለው መልስ መስጠት ካልተቻለ ጥያቄዎቹ ነገም ጥያቄ ሆነው መቀጠላቸው የማይቀር ነው። የግጭት እና... Read more »

ሕጋዊነትን በመምረጥ ራስንም፣ ቤተሰብንም ካላስፈላጊ መከራና ስቃይ መታደግ ይገባል!

ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር እንደ ሀገር ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል። በችግሩ ዙሪያ ዜጎች ተገቢውን ግንዛቤ መፍጠር ባለመቻላቸው አሁንም ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል። በመሆኑም ተገቢውን ግንዛቤ ማዳበር እስካልቻልን በቀጣይም የሀገር ፈተና ሆኖ መዝለቁ ለጥያቄ የሚቀርብ... Read more »

የንግድ ሥራ ዘርፎች ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት መሆናቸው ሀገራዊ ተጠቃሚነት ያጎለብታል!

መንግሥት ሁለንተናዊ ሀገራዊ እድገት ለማምጣት ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል፣ በዚህም እየተመዘገበ ያለው ስኬት እንደ ሀገር ካለንበት ፈተና አንጻር የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ነው። ይህንንም በየወቅቱ የሚወጡ ዓለም አቀፍ መረጃዎች በተጨባጭ... Read more »