የሰላም እና የልማት ጥያቄ በየትኛውም ጫፍ ያለው ሕዝባችን የዛሬ ሳይሆን ዘመናት ያስቆጠረ ጥያቄ ነው። ይህንን ጥያቄ ታሳቢ ያደረጉ የለውጥ ንቅናቄዎችም በተለያዩ ወቅቶች ተከናውነዋል። የተፈለገውን ያህል ውጤታማ መሆን ባይችሉም፤ ከሁሉም በላይ የመላው ሕዝባችን... Read more »
ትምህርት የዕድገት መሰረት ነው:: ለትምህርት ትኩረት የሰጡ ሀገራት በእድገት ማማ ላይ በመራመድ የዜጎቻቸውን ህይወት መቀየር ሲችሉ በአንጻሩ የትምህርት ሥርዓታቸው ደካማ የሆኑ ሀገራት የድህነትና ኋላቀርነት መገለጫ ለመሆን በቅተዋል:: ድህነት፣ ግጭት፣ ጦርነት፣ስደት፣ረሃብና የመሳሰሉት በቀጥታም... Read more »
የሰው ልጅ ሰብአዊ እሴቶችን ጠብቆ ለመጓዝ የሚያስችሉ የሞራል አስተምሮዎች ባለቤት ነው። እነዚህ እሴቶች በአብዛኛው የሃይማኖታዊ አስተምህሮዎች መሰረት ሆነው በስፋት የሚጠቀሱ ናቸው። የሰውን ልጅ የለት ተዕለት ሕይወት በመግራት ያላቸው አስተዋጽኦም መተኪያ የሌለው ነው።... Read more »
ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው በፋሽስት ጣልያን የተፈጸመባትን ወረራ በመቀልበስ ድል ያደረጉበት 83ኛ ዓመት ትናንት ተከብሯል:: ዓድዋ ላይ በኢትዮጵያውያን ከደረሰባቸው ሽንፈት አልማር ያሉት ፋሽስቶች ጣልያኖች ለ40 ዓመታት ቂም አርገዘው በድጋሚ ኢትዮጵያን ቢወሩም፣ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ተጋድሎ... Read more »
እንደ ክርስትና ሃይማኖት አስተምህሮ የትንሳዔ በዓል ስለሰው ልጆች ሃጤያት በቀራኒዮ መስቀል ላይ ሕይወቱን የሰጠው መድሃኒት፣ ጌታ እና አምላክ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ በትንሳዔ የድል መንፈስ የተነሳበትን ቀን ለማስታወስ የሚከበር አጅግ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ በርካታ አኩሪ እሴቶች አሏቸው። ከእነዚህ ውስጥ የመረዳዳትና የመደጋገፍ እሴቶቻችን በዋነኛነት ተጠቃሾች ናቸው። ተፈጥሯዊም ሆነ ሰው ሰራሽ ችግሮች ሲያጋጥሙ መሰናክሎችን በመረዳዳትና በመደጋገፍ የማለፍ ጥበብን ከማዳበራቸውም በላይ ለተበደሉት መሸሸጊያ፤ ለተሰደዱት... Read more »
የስቅለት በዓል ፈጣሪ አምላክ አንድ ልጁን በመስጠት ስለሰው ልጆች ሐጢያት ስርእየት ዋጋ የከፈለበትን ፣ የሰውን ልጅ የወደቀ ፍጥረታዊ ማንነት በማደስ ሙሉ ሰው የሚሆኑበትን የምህረት መንገድ በልጁ የህይወት መስዋእትነት ያበጀበትን ዕለት ለመዘከር የሚከበር... Read more »
እንደ ሀገር ሕግ እና ሕጋዊነትን ለማስፈን በመንግሥት ደረጃ ከፍተኛ ጥረቶች እየተደረጉ ነው። በዚህም እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች ተስፋ ሰጪ ቢሆኑም፣ በተለያዩ መንገዶች እና ሁኔዎች የሚፈጠሩ ሕገ ወጥነቶች ግን አሁንም ሀገር እና ሕዝብን ብዙ... Read more »
ሀገራችን ወደ ኢንዱስትሪ ለምታደርገው ሽግግር ስኬታማነት መንግሥትን ጨምሮ የባለሀብቶች እና የሌሎች የዘርፉ ተዋንያን ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ ነው። በተለይም ዘርፉን በሚፈለገው መልኩ ውጤታማ በማድረግ ሂደት ውስጥ መንግሥት ዘመኑን የሚዋጁ ፖሊሲዎችን በመቅረጽ ለውጤታማነታቸው በቁርጠኝነት... Read more »
ዜጎች በንጹህ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ የመኖር ሕገ መንግሥታዊ መብት አላቸው፡፡ ይሄ መሆኑ ደግሞ የሰው ልጆች በአካባቢ መቆሸሽና ብክለት ምክንያት ከሚፈጠርባቸው ዘርፈ ብዙ ችግር እንዲጠበቁ ያደርጋቸዋል፡፡ በተለይ ንጹህ አካባቢ ላይ የሚኖሩ ሰዎች... Read more »