
ምንም ዓይነት ህግ በሌለበት ሀገር ከሚገዛ ዴሞክራት መሪ ህግ ባለበት ሀገር የሚመራ አምባገነን መሪ ቢኖር እንደሚመረጥ የህግ ፍልስፍናዎች ያስቀምጣሉ። ይህ ሀሳብ የሚንጸባረቀው አምባገነንነትን ለማሞገስ ሳይሆን የህግን አስፈላጊነት ለማጉላት ነው። እውነት ነው ህግ... Read more »

እያገባደድነው ባለው ሳምንት መጀመሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በአውሮፓ ጉብኝታቸው የመጀመሪያ መዳረሻ በሆነችው የኢጣልያኗ ከተማ ሮም ሲገኙ በዚያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ ጥያቄ በ2011 ዓ.ም መጀመሪያ... Read more »

በየትኛውም የለውጥ መንገድ አባጣ ጎርባጣና አንገራጋጭ ነገር አይጠፋም፡፡ አዲስ ነገር እንዲሁ ያለችግር አይመጣም፡፡ አይለመድምም፡፡ ከግርታ አንስቶ እስከ ተቃውሞ የሚያደርሱ አስቸጋሪ ምላሾች በየጊዜውና በየቦታው ያጋጥማሉ፡፡ በእኛ ሀገር የሆነው ይኼው ነው፡፡ በህዝባዊ እምቢተኝነት የተጀመረው... Read more »

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ትናንት በሰጠው መግለጫ የታጠቀው የድርጅቱ ሀይል ወደ ካምፕ እንዲገባ አዟል፡፡ የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሶ ቢቂላ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኦነግ ያለፈውን እና ወደፊት የሚያጋጥሙትን እድሎች በማገናዘብ... Read more »

ለአንድ አገር እድገት መሬት፣ ካፒታልና የሰው ሀብት መሰረታዊ ጉዳዮች መሆናቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከዚህ አንጻር የአገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ስንመለከት ሊለማ የሚችል ሰፊ መሬት እና በርካታ የተማረና በመማር ላይ ያለ የሰው ኃይል እንዳላት... Read more »

በሙያው ታታሪ የሆነና በሥራዎቹ ጥራት የተመሰገነ አንድ አናጢ ከከተማ ወጣ ባለ ሥፍራ ይኖር ነበር። ይህ አናጢ ለአንድ ባለሀብት ተቀጥሮ ዕድሜውን ሙሉ ሲያገለግለው ይኖርና የጡረታ መውጫ ዕድሜው ላይ ይደርሳል። በዚህን ጊዜም አናጢው ወደ... Read more »

የጥምቀት በዓል ሁሉም ሰው ያለ ልዩነት የሚያከብረው ነው። ቋንቋ ፣ዘር፣ብሄር ሳይመረጥ ሁሉም ሰው በሚችለው ቋንቋና ባህል ዘምሮና ዘፍኖ፤ አሸብሽቦና አጨብጭቦ፤ ጨፍሮና ደንሶ ደስታውን የሚገልጽበት ነው። ወጣቶች ወንድ ሴት ሳይሉ በባህላዊና ዘመናዊ ልብሶች... Read more »

የፌዴራል ዋና ኦዲተር በየዓመቱ ሁሉንም የፌዴራል መንግሥት ተቋማት ኦዲት ያደርጋል፡፡ በየዓመቱም ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ግኝቶችን ይፋ ያደርጋል፣ እያደረገም ነው፡፡ በቢሊዮን ብር የሚቆጠር ሃብት መባከኑን በኦዲት ሪፖርቱ ያቀርባል፡፡ የአገር ሀብት የብክነት ሪፖርት ዓመት በመጣ... Read more »

እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገሮች የወጪ ንግድ ማሳለጥ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለማሳደግ እንዲሁም የንግድ ሚዛንን ለመጠበቅ ፋይዳው ከፍተኛ ነው፡፡ከዚህ አንጻር ኢትዮጵያ የግብርና ምርቶችን ፣ ማዕድናትን እና የማኑፋክቸሪንግ ምርቶችን ወደ ውጪ በመላክ ለገቢ ንግድ... Read more »

ኢትዮጵያውን በእምነታቸው የማይደራደሩ ህዝቦች ናቸው፡፡ ይህንንም እምነቶቻቸውን ጠብቀው በማቆየት አስመስክረዋል፡፡ በክርስትናም ሆነ በእስልምና ሃይማኖት ጥላ ስር የተሰባሰቡ ዜጎች መረዳዳት፣ መከባበር፣ መሰማማትና ሃይማኖታዊ አስተምህሮዎችን ተቀብሎ መኖር ሃይማኖቶቹ የለገሷቸው እሴቶቻቸው ናቸው፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ... Read more »