የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን የማሰብ፣ የመተባበርና የማድረግ አቅማችን መገለጫ ነው!

ተፈጥሮን መጠበቅና መንከባከብ ለሰው ልጅ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን አማራጭ የሌለው እውነት ነው። ምክንያቱም የሰው ልጅ ተፈጥሮን በጠበቀና በተንከባከበበት ልክ፤ ተፈጥሮም ለሰው ልጅ የሚሰጠው ጸጋ እጅጉን ከፍ ያለ ነው። ካልሆነም ውጤቱ በተቃራኒው የሚገለጽ... Read more »

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የድርሻችንን በመወጣት ለወገኖቻችንን አለኝታ መሆናችንን እናረጋግጥ!

የሰው ልጅ ከፍ ያለ ማንነቱ ከንግግሩ ባለፈ በተግባሩ ይገለጻል። ይሄ የንግግርም ሆነ የተግባር ፍሬው ደግሞ ከራሱ አልፎ በሌሎች ሕይወት ላይ በአዎንታዊ አልያም በአሉታዊ ገጹ ይከፈታል። በዚህም የሰው ልጆች ለሰው ልጆች የደስታም የመከራም... Read more »

የዲጂታል ኢትዮጵያ እውን መሆን ለሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞው መሳካት መሠረት ነው!

በአንድ ሀገር እውን እንዲሆን ለሚጠበቅ ሁሉን አቀፍ ዕድገት እና ብልጽግና፤ እንደ ሀገር ካለው የመልማት አቅም ባሻገር፤ ዘመኑን የሚመጥን አሠራር ዘርግቶ መተግበር፤ ዘመኑን ያማከለ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን በልካቸው ተገንዝቦና አልምቶ መጠቀምን አብዝቶ ይሻል።... Read more »

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

የአንድ ሀገር ሕዝቦች ለጋራ ዕድገት፣ ነፃነትና ሉዓላዊነት፣ በጥቅሉም ለሁለንተናዊ ደኅንነትና ብልጽግናቸው በጋራ የመቆማቸውን ያህል፤ በተለያዩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ብሎም ፖለቲካዊ ጉዳዮች ምክንያት የማይግባቡባቸው ሁኔታዎች ይፈጠራሉ:: እነዚህ ያለመግባባቶች ደግሞ በሕዝቦች በዋናነትም የጉዳዩ አቀንቃኝና አራማጆች... Read more »

ተጠቃሚ ማፍራትን የሚጠይቀው ተኪ ምርቶችን የማምረቱ ሥራ!

መንግሥት በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እያከናወናቸው ከሚገኙ ተግባራት መካከል ተኪ ምርቶች ላይ አተኩሮ የሚከናወነው ተግባር ይጠቀሳል። የገቢ ምርትን ለመተካት በሚከናወን ሥራ 30 በመቶ ሆኖ የቆየውን የሀገር ውስጥ ምርት የገበያ ድርሻ ወደ 60 በመቶ... Read more »

 አሮጌውን የፖለቲካ ባህል ማውገዝ ራሳችንን ከጥፋት መታደግ የሚያስችለን ብቸኛ አማራጭ ነው !

ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር የረጅም ዘመናት የስልጣኔ እና የነጻነት ታሪክ ባለቤቶች ነን። በዚህም ትውልዶች አንገታቸውን ቀና አድርገው፤ በልበ ሙሉነት የሚራመዱባቸውን ረጀም ዓመታት መፍጠር እና መጓዝ ችለናል። ዓለም ምስክርነቱን በሚሰጥባቸው በእነዚህ ታሪኮቻችን ከበሬታ እና... Read more »

የተመዘገበው የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገት የሀገር በቀል ኢኮኖሚው ስኬት ማሳያ ነው !

በተያዘው የ2016 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድግ ከኢትዮጵያ መንግሥት በተጨማሪ የዓለም ገንዘብ ድርጅትን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማትም የተጋሩት ትንበያ ነው፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ወራትም ይኸው ትንበያ ሊሳካ እንደሚችል... Read more »

መከላከያን ለማጠናከር የተከናወኑ ተግባራት የሀገርን ሉዓላዊነት የማጽናት ከፍ ያለ መሻት መገለጫዎች ናቸው!

ለአንድ ሀገር ሁሉን አቀፍ ነጻነትና ሉዓላዊነት እውን መሆን በርካታ ምክንያቶች ሊጠቀሱ ይችላሉ። ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ፣ ማህበራዊ ሁነት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂያዊ ክስተት፣… እየተባሉ ሊዘረዘሩም ይችላሉ። ከእነዚህ ሁሉ በተለየ መልኩ የሚገለጽ አንድ ጉዳይ ግን አለ። ይሄም... Read more »

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ተግዳሮቶች በጋራ ለመፍታት!

ከሀገሪቱ ዓመታዊ የካፒታል በጀት 60 በመቶው የሚንቀሳቀሰው በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ ነው።ኢንዱስትሪው የሀገሪቱ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 25 በመቶው መሆኑንም መረጃዎች ያመለከታሉ።ከግብርናው ቀጥሎ በቀጥታና ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ለአያሌ ዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠርም ኢንዱስትሪው... Read more »

በፈተና ውስጥ ብልጽግናዋን እያረጋገጠች ያለችው ኢትዮጵያ!

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለችና በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ስንሄድ ያልተነኩ እምቅ ሀብቶች በስፋት የሚገኙባት ሀገር ናት። እነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶች በአግባቡ ከታወቁ እና ጥቅም ላይ መዋል ከቻሉም የኢትዮጵያ የብልጽግና መሠረትና የሕዝቦቿም የኑሮ መሠረቶች ይሆናሉ።ሆኖም ዕድገቷን... Read more »