የአስተሳሰብ እንጂ የመሳሪያ ትግል ትውልዱን አይመጥንም

ኢትዮጵያ ለዘመናት በውጭ ወራሪዎች ስትፈተን የኖረች ግን አንዴም እጅ ያልሰጠች የአፍሪካ የነጻነት ተምሳሌት የምትባል ታላቅ አገር ናት፡፡ ጠላትን በጋራ የሚመክቱት ዜጎቿ የውጭ ወራሪዎችን በአንድነት ከመለሱ  በኋላ ግን በማያባራ የእስር በርስ ግጭት መጠመዳቸው... Read more »

ሌቦችንና ሥርዓት አልበኞችን የማይታገስ መንግሥት እንሻለን !

መንግሥት በለውጡ ሂደት ማዕከል ካደረገባቸው ጉዳዮች የሕግ የበላይነትን ማስከበር ዋነኛው ነው፡፡ በዚህ ረገድ የሀገርን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከሚደረገው እንቅስቃሴ ባልተናነሰ መልኩ በሌብነት የሕዝብን ገንዘብ የመዘበሩ አካላትን ወደ ሕግ የማቅረቡ ሥራ ከፍተኛ ትኩረት... Read more »

ግብር በመክፈል የጋራ ጎጇችንን ብልጽግና እናረጋግጥ!

ከገቢዎች ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በ2007 ዓ.ም የግብር ገቢ ከአጠቃላይ አገራዊ ዓመታዊ ምርት 13 ነጥብ 4 በመቶ ነበር። በ2012 ደግሞ ወደ 17 ነጥብ 2 በመቶ ለማሳደግ ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው። ነገር ግን... Read more »

የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ይጠናከር

አገራችን በለውጥ ሂደት ላይ ናት፡፡ ለውጡ ሰላማዊ የሆነ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ነው፡፡ ለውጡ ከጀመረበት ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተለይ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማስፈን የተሄደበት ርቀት ከጊዜው በላይ ረጅም... Read more »

አዳዲስ አስተሳሰቦችን መቀበል፤ ለመለወጥ መንገድ ይከፍታል

በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ፤ ለዓመታት የአልጋ ቁራኛ የሆነች አንዲት ባለፀጋ ሴት ነበረች። ሴትዮዋ አልጋ ላይ ሆና የቤቱን አጠቃላይ ክንውን ትቆጣጠራለች። የቤተሰቡ ልብሶች ታጥበው የሚሠጡት በመኝታ ቤቱ መስኮት አቅጣጫ ባለው ገመድ ላይ ነበር፡፡... Read more »

‹‹የቄሳርን ለቄሳር››

አንድ አባት ዓውደ ምህረት ላይ  ቆመው  እያስተማሩ ናቸው። የትምህርቱ ርዕስ ስለ አስራት ነው። ክርስቲያን ሁሉ አስራት ማውጣት አለባችሁ እያሉ ያስተምራሉ። አንድ ክርስቲያን አስራት የሚያወጣው ከገቢው ላይ  ከአስር አንድ ነው።  አስራቱን  ማውጣት ያለበት... Read more »

እንባ የሚያብሱ እንጂ እንባ የሚያስፈስሱ ወጣቶችን አንሻም!

በዓይነ ህሊና ወደ 1960ዎቹ እንመለስ። እንመለስና በዘመኑ የነበሩ ወጣቶችን እናስታውስ። በወቅቱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በክረምት ወቅት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት ወደ ገጠሩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይሰማሩ ነበር። በዚያም የአርሶ አደሩን ልጆች የማስተማርና ሌሎችም የበጎ... Read more »

ሪፎርሙ የተቀናጀና ሁሉንም የፀጥታ ዘርፍ ያካተተ ይሁን!

ከስምንት ወራት በፊት በኢትዮጵያ የጀመረው የለውጥ ጉዞ አሁን ላይ ርምጃውን ጠንከር አድርጎ ቀጥሏል:: ተቋምን መልሶ የማደራጀት ሥራው መከላከያ ሰራዊቱንም አካቷል፡፡ በእርግጥም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአገሪቱን ሁኔታ ባገናዘበና የዓለም አቀፉን እውነታ ከግምት ባስገባ... Read more »

የኢንዱስትሪው እድገት ዘላቂ ይሁን!

በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ያለፉት ሦስት አመታት አፈጻጸም ኢንዱስትሪው ማደጉን የግብርናው እድገት መቀነሱን የፕላንና ልማት ኮሚሽን ሰሞኑን ይፋ ያደረገው መረጃ ያመለክታል፡፡ ኢንዱስትሪው ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያበረከተው ድርሻ ከ15 በመቶ ወደ 26 በመቶ... Read more »

ለልማት እንጂ ለጥፋት ቦታ ሊኖረን አይገባም!

አበው ‹‹ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል›› ይላሉ፡፡ ይህም ለዘመናት የኖረን ችግር ለማስወገድ በሚደረግ ትግል ውስጥ ከባድ ፈተናና ትግል መኖሩን የሚያመላክቱበት ምሳሌ ነው፡፡ አገርን በማሳደግ ሂደት ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶች አሉ፡፡ አሁን በአገራችን እያጋጠመ ያለውም... Read more »